MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና

MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና MAT የማስታወቂያ እና የህትመት አገልግሎት We give best quality service and MAKE A DIFFRENT
(2)

ኑ አብረን እንስራ!
25/02/2024

ኑ አብረን እንስራ!

ኑ አብረን እንስራ !
25/02/2024

ኑ አብረን እንስራ !

08/05/2023
06/05/2023

ሄኖክ የሺጥላ የሚባል ሰማያዊ በጥቁር ቱታ ጃኬት ሰማያዊ ጅንስ ሱሪ ቡኒ ቆዳ ጫማ ፀጉሩ በአጭሩ የተከረከመ የአይምሮ እና ስኳር ህመም ያለበት፤

ኮተቤ ወንድራድ አካባቢ በ21/8/2015 እንደወጣ አልተመለሰም ። ልዩ ምልክቱ የፊት ጥርሱ የወለቀ፣
አንድ ቦታ ላይ በተደጋጋሚ የሚዞር፣ ለብቻው የሚያወራ እና የሚስቅ፤
ያያችሁት በ 0911783813
0911445640
0913306087 አደራ በእግዚአብሔር ስም ደውሉልን!

(ብለዋል የተጨነቁ ቤተሰቦች)
ሼር በማድረግ እናግዛቸው

Best machine
04/04/2023

Best machine

19/02/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

06/02/2023

ሃይማኖቱን እንኳ ተዉለት !

በዓለም ከድካም በቀር ምንም ላልተረፈው፤ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ለማሸነፍ ብርቱ ትግል ለሚያደርገው፤ መሠረታዊ የሚባሉ ነገሮችን ለሟሟላት ብቻ ሲለፋ ዘመኑን ለሚፈጀው፤ ቢከፋው፣ ቢያዝን፣ ቢመረው በምድር ምንም መጽናኛ ለሌለው፣ ለዚህ ምስኪን ሕዝብ... ልቡ ሲበርደው፤ አንጀቱ አልችል ሲለው የሚጽናናበትን ሃይማኖት እንኳ ተዉለት እንጂ።

በብዙ መከራ ውስጥ ለሚያልፍ፤ ከፀሐይ በታች ሁሉም ዓይነት የመከራ ዶፍ ለዘነበበት፤ አለኝ ብሎ የሚማጸንበትን፣ ይኽን ዓለም የሚንቅበትን፤ የተጓደለበትን ምድራዊ ፍትሕ በትዕግሥት እንዲያሳልፍ ምክንያት የሆነውን እምነቱን እንዴት አይተዉለትም?

እንደ ሕዝብ ከቀዬው ተፈናቅሏል፣ በቋንቋው ተሰዷል፣ በሰውነቱ ተጎሳቁሏል፣ በቅድመ አያቶቹ ታሪክ ምንም የማያውቀው ሰው፤ ላልነበረበት ጊዜ በመካካሻነት በጠላትነት እየተፈራረጀ እንዲኖር ተፈርዶበታል። ይኽ በሕዝቦች መካከል የተዘራ እንክርዳድ ነው። በፓለቲካው ዓለም በጸብ ለሚነግዱ አካላት ይኽ እንክርዳድ እንደ ትልቅ የኃይል መሣርያ በማገልገል ዘልቋል።

ሃይማኖት ግን መነካት የሌለበት እሳት ነው። ሃይማኖት የምትጫወትበት ምድራዊ እሳት አይደለም። ለሚያምኑት የመለኮት እሳት ነው። ከቅጽሩ ወዳልተቀደሰ የፖለቲካ ሜዳ ልታወጣው ብትሞክር ቅድሚያ የሚፈጅህ አንተኑ ነው። ሃይማኖት ሀገር እንደ ሀገር እንድትቀጥል ሕዝብን ከሕዝብ አንድ አድርጎ አያይዞ በኅብረት አቆይቷል።

ፈርሀ እግዜርም ከትውልዱ ላይ እንዳይጠፋ ግብረገብን በማሥረጽ “moral compass” ሆኖ ያገለገለውም ሃይማኖት ነው። ኅሊናውን በጥላቻ የታወረ ሰው ሊገድልህ ቢመጣ ቢያንስ “በእግዜር፥ በጌታ፣ በማርያም፥ በአሏህ፥ በዋቃ... ብቻ በፈጠረህ!” ትለዋለህ። እንደ ሕዝብ ተከባብረን የኖርነው የሠለጠነ ሕግና ሥርዓት ስላለን አልነበረም። ይልቁንም በፈጠረን አምላክ በኩል አንድ እንደሆንን ስለሚሰማን ነበር። እንደ ሕዝብ የሥልጣኔ ታሪክ ቢኖረንም ቅርብ ጊዜ ያስተናገድናቸው ቀውሶችና የሰማናቸው ዜናዎች ባለአእምሮዎች ለመሆን ብዙ እንደሚቀረን፤ ሥልጡን ነን ብለን የምንመጻደቀውን ያህል ሥልጡን እንዳልሆንን ይናገራሉ። የትምህርት፣ የጤና፣ የፍትሕ... ሥርዓቶቻችን በስብራት የተሞሉ ናቸው። ምንን ተማምነን ምንን እንደምናፈርስ አናውቅም።

በርሀብ ብዛት ከአንጀቱ የተጣበቀ ሆዱ እስኪቀደድ ድረስ እያከከ የፒያሳን ወርቅ ቤቶች ያለስርቆት ውልብታ ደክሞት የሚደገፍ የ'ኔ ቢጤና ምንዱባን ያላጣነው በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ የሚላስ የሚቀመስ በማምሻ እንደማያጣ ተስፋ ስለሚያደርግ ነው። እንጂማ የሚበላው ያጣ ሕዝብ መሪውንም እስከ መብላት ይደርሳል።

የሃይማኖትን አንድነትን የነጠቅከውን ሕዝብ በምን አንድ ታደርገዋለህ? ነገ ከነገ ወዲያ የእንትን ክልል እግዜር ከእንትን ክልል እግዜር ጋር ኅብረት እንደሌለው በግልጽ የሚሰበክበት ጊዜ ይመጣል። የሃይማኖት አንድነትን ማዳከም (ሲዳከምም በዝምታ ማየት) እያደር ቅጥ ላጣ ዓለማዊነት፣ ግብረሰዶማዊነት... አውሮፓ እየተሰቃየ ላለበት የስመ ሥልጣኔ በሽታና ውጥንቅጥ ሁሉ በር እንደመክፈት ነው። በቀሪው ዓለም ሲቀደስባቸው የነበሩ ትላልቅ ካቴድራሎች መጠጥ ቤትና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ሆነዋል።

በክርስትና ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችንም በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ነን። (ገላ. 3፥27-28) ክርስቶስ በሞቱ ያላስታረቀው የለም። አንድ በየቀኑ በአባታችን ሆይ ጸሎቱ “ይቅር በለን... እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል” እያለ የሚጸልይ ሰው እንዴት እና ከመቼው ? የሀጢአት ማወራረድ ውስጥ ይገባል?

በክርስቶስ ስም የተመሠረተች ቤተ ክርስቲያንን ለመከራ አዲስ አይደለችም። የመከራ ዘመናቶች አሏት። ነገር ግን ክርስትና ሥር የሚሰደው ደግሞ በመከራ ውስጥ ነው። ሊቁ ጠርጡለስ “The blood of the Martyrs is the seed of the church” ይላል። ሰማዕታት የቤተ ክርስቲያን ምርጥ ዘር ናቸው። በዚህ ሁሉ መሃል ግን ቤተ ክርስቲያንን የነኳት ኔሮን እና ማርከስ ኦሬሊየስ የት ናቸው?

ቤተ ክርስቲያን ግን ይኸው አለች። ትኖራለችም። ይኽች ቤተ ክርስቲያን በየሆስፒታሉ ለወደቁ ሕሙማን፣ በየወኅኒው ለታሰሩ፣ አርሰው ዝናምን ለሚጠብቁ፣ በስደት በሰው ሀገር ላሉ፣ ለአእዋፋትና ለአራዊት፣ ይልቁንም ደግሞ ስለአገር ሰላም ሌሊት ተቀን የምትጸልይና የምትማልድ እመቤት ናት። በደመራ ዕለት እኔ በጥምቀት ዕለት ብቻ ሳይሆን በመከራዋ ቀን የሚመጡላት እልፍ ልጆች አሏት። ኖረው ብቻ ሳይሆን ሞተው የሚያከብሯት አዕላፍ ልጆች አሏት። የድረሱልኝ ጥሪዋን ሰምተው ልጅ የእናቱን ድምፅ ሰምቶ እንደሚገሰግስ በጓቿ ድምፃን ሰምተው በቅጥር ግቢዋ ይሰበሰባሉ። በክንፎቿ ይጋረዳሉ ይጋርዱማል።

ቤተ ክርስቲያን ሆይ እንደ አንድ ዜጋ በአንቺ ወቅታዊ ጉዳይ ከመጨነቅ የሚይዘኝ ነገር የለም። እናም ስለሰላምሽ እጸልያለሁ።

አገሬ ሆይ እንደ አንድ ከምድርሽ እንደ በቀለ ዜጋ በአንቺ ወቅታዊ ጉዳይ ከመተከዝ የሚይዘኝ ነገር የለም። እናም ስለሰላምሽ አጥብቄ አነባለሁ !

( ዮናስ ዘውዴ ከበደ)

WE CAN MAKE A BEAUTIFU LOOK ON YOUR BUILDINGS !
11/08/2021

WE CAN MAKE A BEAUTIFU LOOK ON YOUR BUILDINGS !

14/07/2021

external wall painting decoration

14/07/2021
14/07/2021
14/07/2021
14/07/2021
31/07/2020

Office machine technician

we are always ready for support and consultancy for your office machines call us
10/04/2020

we are always ready for support and consultancy for your office machines call us

07/11/2019

Untitled Album

07/11/2019

we are actively in customer service

10/09/2018

Happy new year for all Ethiopian 2011

19/04/2018

Photos from MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና's post

18/04/2018

MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና's cover photo

18/04/2018

MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና

06/02/2018

Timeline Photos

08/01/2018

All office machine solutions
Just contact as
0912399501 or 0911680790

31/12/2017

Address

Infront Of SALITE MIHIRET ADDIS ABABA
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MAT የቢሮ ማሽኖች ጥገና:

Share