Anti-illuminati soldiers in Ethiopia

  • Home
  • Anti-illuminati soldiers in Ethiopia

Anti-illuminati soldiers in Ethiopia እዚ ገፅ ላይ የምናነሳቸዉ ነገሮች

፩ ስለ ኢሉሚናቲ
፪ ስለ 5G

ባለ ትልቅ ህልም 'እኔም ለሀገሬ' ህብረታችን ከተመሰረተ ወራት ተቆጥረዋል እኔ፣ አንቺ፣ አንተ፣ እናንተ፣ ሁላችንም ለሃገራችን ለመስራት አለሁ ብለን ከተሰባሰብን ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ...
16/09/2020

ባለ ትልቅ ህልም 'እኔም ለሀገሬ' ህብረታችን ከተመሰረተ ወራት ተቆጥረዋል እኔ፣ አንቺ፣ አንተ፣ እናንተ፣ ሁላችንም ለሃገራችን ለመስራት አለሁ ብለን ከተሰባሰብን ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን ተክተው እነሆ ዛሬ ላይ ደርሰናል በነዚህ ጊዚያትም የምንችለውን ያህል ስለ ሀገራችን ብለን ተንቀሳቅሰናል ወጣቱ ማንነቱን የተረዳ ንቁ ትውልድ እንዲሆን ስንጥር ቆይተናል፤ ለዚህም የተለያዩ ሀገርኛ ቻናሎችን በማብዛት ስለ ሀገራችን ታሪክና ጥበብ የሚያሳውቁን የሚያነቁ ድምፆችን በየ ማህበራዊ ሚዲያው ስናሰማ ቆይተናል። [ 643 more words ]
https://andualemyeneneh.wordpress.com/2020/09/16/enem-le-hagere-youth-association-%e1%8a%a5%e1%8a%94%e1%88%9d-%e1%88%88%e1%88%83%e1%8c%88%e1%88%ac-%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%8c%a3%e1%89%b6%e1%89%bd-%e1%88%85%e1%89%a5%e1%88%a8%e1%89%b5/

ባለ ትልቅ ህልም ‘እኔም ለሀገሬ’ ህብረታችን ከተመሰረተ ወራት ተቆጥረዋል እኔ፣ አንቺ፣ አንተ፣ እናንተ፣ ሁላችንም ለሃገራችን ለመስራት አለሁ ብለን ከተሰባሰብን ቀናት ሳምንታትን፣ ...

ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ1347 እስከ 1307 በኢትዮጵያ የነገሰው ንጉስ ዘግዱር ዘመን በርካቶች ወደ ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያት ይፈልሱ ነበረ። ንጉሡም እነዚህን ነገድና ህዝቦች በመቀበል ...
16/09/2020

ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ1347 እስከ 1307 በኢትዮጵያ የነገሰው ንጉስ ዘግዱር ዘመን በርካቶች ወደ ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያት ይፈልሱ ነበረ። ንጉሡም እነዚህን ነገድና ህዝቦች በመቀበል በፈለጉት ቦታ ቅያቸውን መስርተው እንደፈለጉና እንዳስደሰታቸው ይኖሩ ዘንድ እንደቀደሙት ነገስታት ሁሉ ይፈቅድላቸው ነበረ። በተለይ ከምዕራባይቷ ሰማኒም ሀገር ብዙ ህዝቦች ወደ ኢትዮጵያ ይፈልሱ ነበር። ታዲያ ትልቁ ችግር የነበረው ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱት በርካታ ነገድና ህዝቦች ይዘው የሚመጡት አምልኮ ነበር። ግማሹ የዘንዶ አምልኮ ሌላው የጣኦት አምልኮ የተወሰኑት የወንዝና እንስሳት አምልኮ ወዘተ ይዘው ይመጡ ነበረ። በዛ ዘመን ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገር ፈልሰው የመጡት ለሀቢሞች ለምሳሌ በሽማግሌ የሚያመልኩ ነበሩ። ከጎሳቸው ሽማግሌ የሆነው ይመለክ ነበረ። እሱ ሲሞት ደሞ ሌላ ሽማግሌ ተመርጦ ይመለካል። በነዚህና መሠል የባእድ አምልኮ የሚገዙትን ህዝቦች በህገ ልቦና ይመሩ ዘንድ ንጉሥ ዘግዱር ብዙ ደክሞል። ከሊቀ ካህኑ ዝርናኤል ጋር በመሆን ንጉሥ ዘግዱር በየሀገሩ ሁሉ ካህናት በመመደብ ህዝቡን ማስተማርና ቤተ መቅደስ በመገንባት በርካታ ስራዎች ከውኖል። የተወሰኑትን ለመጥቀስ [ 323 more words ]
https://andualemyeneneh.wordpress.com/2020/09/16/%f0%9f%87%aa%f0%9f%87%b9-%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab%e1%8a%95-%e1%8a%a8%e1%89%a3%e1%8b%95%e1%8b%b5-%e1%8a%a0%e1%88%9d%e1%88%8d%e1%8a%ae-%e1%8b%a8%e1%89%b3%e1%8b%b0%e1%8c%8b%e1%89%b5/

ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ1347 እስከ 1307 በኢትዮጵያ የነገሰው ንጉስ ዘግዱር ዘመን በርካቶች ወደ ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያት ይፈልሱ ነበረ። ንጉሡም እነዚህን ነገድና ህዝቦች በመቀበል .....

መግቢያ የክልሎች (የትግራይ ክልል) ምርጫ ሕገ-መንግሥታዊነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ብሎም የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት pdfDownload ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ 6ተኛውን ሀገ...
04/09/2020

መግቢያ የክልሎች (የትግራይ ክልል) ምርጫ ሕገ-መንግሥታዊነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ብሎም የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት pdfDownload ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ 6ተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ የፌደራል መንግሥቱ ማራዘሙን ተከትሎ የትግራይ ክልላዊ ብሔራዊ መንግሥት ምርጫውን በክልሉ ለማካሔድ በመወሰን የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ምርጫውን ለማድረግ አስፈላጊ ናቸው ያላቸውን ዝግጅት በማድረጉ ሲሆን የትግራይ ክልል መንግሥት ምርጫውን ማድረግ ይችላል አይችልም? ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቁጥጥር ውጭ የሆነና ራሱን የቻለ ምርጫ ቦርድ ማቋቋም ይችላል አይችልም? [ 3,225 more words ]
https://andualemyeneneh.wordpress.com/2020/09/04/%e1%8b%a8%e1%8a%ad%e1%88%8d%e1%88%8e%e1%89%bd-%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad-%e1%8a%ad%e1%88%8d%e1%88%8d-%e1%88%9d%e1%88%ad%e1%8c%ab-%e1%88%95%e1%8c%88-%e1%88%98%e1%8a%95%e1%8c%8d/

መግቢያ የክልሎች (የትግራይ ክልል) ምርጫ ሕገ-መንግሥታዊነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ብሎም የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት pdfDownload ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ 6ተኛውን ሀገር አቀ.....

በዘመናዊው የሰውልጆች ታሪክ የሚስጥር ማህበራት ተፅእኖ ላይ በሚደረገው ጥናት ኢሉሚናቲ የተባለው የሚስጥር ማህበር ሰፊ ድርሻ ይይዛል፡፡ ኢሉሚናቲ ምንድን ነው፣ የእውን ዓለምን ይገዛል? ወይስ...
02/09/2020

በዘመናዊው የሰውልጆች ታሪክ የሚስጥር ማህበራት ተፅእኖ ላይ በሚደረገው ጥናት ኢሉሚናቲ የተባለው የሚስጥር ማህበር ሰፊ ድርሻ ይይዛል፡፡ ኢሉሚናቲ ምንድን ነው፣ የእውን ዓለምን ይገዛል? ወይስ አፈ ታክ ነው? ይህን ማወቅ የሚሹ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመጣ ቁጥር የሚገኘው መረጃም ሙሉ ባልሆኑ ምርምሮችና በሚለቀቁ ማሳሳቻ መረጃዎች ሳቢያ ምላሹን ከባድ አድርጎታል፡፡ በዚህ ክፍልም ይህን ለመመለስ ይሞከራል፡፡ ኢሉሚናቲ እና ፍሪሜሶኖች አንድ ናቸው? ግባቸው ምንድን ነው? እምነታቸው ምንድን ነው? [ 3,964 more words ]
https://andualemyeneneh.wordpress.com/2020/09/02/%e1%8a%a2%e1%88%89%e1%88%9a%e1%8a%93%e1%89%b2%e1%8d%a1-%e1%8a%a0%e1%8a%90%e1%88%b3%e1%88%b1-%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%88%b5%e1%8c%a5%e1%88%ad-%e1%88%9b%e1%88%85%e1%89%a0%e1%88%ab%e1%89%b1-%e1%8a%a5/

በዘመናዊው የሰውልጆች ታሪክ የሚስጥር ማህበራት ተፅእኖ ላይ በሚደረገው ጥናት ኢሉሚናቲ የተባለው የሚስጥር ማህበር ሰፊ ድርሻ ይይዛል፡፡ ኢሉሚናቲ ምንድን ነው፣ የእውን ዓለምን ይገዛ...

22/06/2020

💚💛❤እኔም ለሃገሬ 💚💛❤
* * *የወጣቶች ህብረት* * *
💚💛❤
ባለ ትልቅ ህልም 'እኔም ለሀገሬ' ህብረታችን ከተመሰረተ ወራት ተቆጥረዋል እኔ፣ አንቺ፣ አንተ፣ እናንተ፣ ሁላችንም ለሃገራችን ለመስራት አለሁ ብለን ከተሰባሰብን ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን ተክተው እነሆ ዛሬ ላይ ደርሰናል በነዚህ ጊዚያትም የምንችለውን ያህል ስለ ሀገራችን ብለን ተንቀሳቅሰናል ወጣቱ ማንነቱን የተረዳ ንቁ ትውልድ እንዲሆን ስንጥር ቆይተናል፤ ለዚህም የተለያዩ ሀገርኛ ቻናሎችን በማብዛት ስለ ሀገራችን ታሪክና ጥበብ የሚያሳውቁን የሚያነቁ ድምፆችን በየ ማህበራዊ ሚዲያው ስናሰማ ቆይተናል።
ስለዚች ሀገር ማወቅ ትልቁ እውነታ ቁጭት ውስጥ የሚከት መሆኑ ነ፤ በተለይ በዚህ ዘመን ላለን ማንነታችንን ንቀን ለምዕራባዊያኑ ዘወትር እያጨበጨብን ላለንና ወደፊትም ስናጨበጭብ ለመኖር ለተዘጋጀን ወጣቶች በርግጥም በዚች ሀገር ያሉ እውነቶችን መገንዘብ ትልቅ ቁጭት ውስጥ የሚከተን ነገር ነው፤ ደግሞም መልካም ቁጭት ጥሩ ከመሆኑም በላይ እንደኛ ላሉ ህዝቦች ደግሞ አስፈላጊወችም ጭምር ናቸው።
ስለዚች ሀገር ምስጢር በርግጥ አውቄ እጨርሳለሁ ማለት አባይን በጭልፋ አይነት ነ፤ ግን ደግሞ ማንነታችን ለመረዳት የሚያስችለንን ያህል ለማወቅ መጣር አለብን፤ የእውነት ሀገራችን ልዩ ነችና።
በአለም ታሪክ ከ300 በላይ ነገስታትን ያሳለፈ ሀገር ማግኘት ከባድ ነው ነገር ግን የኛዋ ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዛውም ብዙዋቹ ነገስታቶቿ ጥበበኛና ድንቅ የሆኑ ከ300 በላይ ነገስታትን ያሳለፈች ባለ ግሩም ታሪክ ባለቤት ነች። በርግጥ የ300ና ከዛም በላይ የሆኑ ነገስታትን ታሪክ መርምሮ ለመጨረስ የሚታሰብ አይደለም፤ ነገር ግን ሀገራችን ደረጃ በደረጃ እንዴት በጥበብ የተሞላች ያደርጓት እንደነበር በተቻለ መጠን ከብዙ በጥቂቱ ማወቁ ጥሩም አስፈላጊም ነገር ነው።
ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተረባርበው ቤተክርስቲያን የሚያሰሩባ፣ ክርስቲያን ሙስሊሙን የሚያከብርባት፣ ጎረቤት ስለ ጎረቤቱ ልጅ የሚጨነቅባት፣ ከመጨነቅ አልፎ እንደራስ ልጅ የሚቀጣባት፣ ህፃን አዋቂውን የሚታዘዝባት፣ የሚያከብርባት፣ አንተ ትብስ አንች ትብሽ ተባብለው ከራስ በፊት ሰው የሚያስቀድሙባት፣ ኖር ኖር እየተባባሉ የሚከባበሩባት፣ ድንቅ ሀገር ናት፤ ዛሬ ግን ማንነታችንን መዘንጋት ብቻ ሳይሆን እነዚህ ድንቅ እሴቶቻችንን ኋላቀርነት ነው ብለን ጥለን ምዕራባዊያኑ ናፋቂዋች ሆነናል፤ በዚህም ለዘመናት ከስረናል አሁን ደግሞ ወደማንነታችን የመመለሻ ጊዜ ነውና ኑ እኛም ለሀገራችን እንኑር እኔም ለሀገሬ እንበል ብለናል።

እንግዲህ 'እኔም ለሀገሬ' ብለን መሰባሰባችን የመጨረሻ ግቡ ነገ ሀገራችን የጥበበኞች ሀገር ነበረች ሳይሆን የጥበበኞች ሀገር ነች፣ የአማኞች ሀገር ነበረች ሳይሆን የአማኞች ሀገር ነች፣ የአለም ተምሳሌት ነበረች ሳይሆን የአለም ተምሳሌት ነች፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የመከባበር፣ የአንድነት፣ የፍትህ ሀገር ነበረች ሳይሆን አሁንም ነች የሚባልበትን ቀን ለመስማት ለመኖርም ጭምር ነው
ደግሞም እንችላለን፤ ለዚህ ግባችን መሳካት ይረዳን ዘንድ ልንሰራበት ያሰብነው አላማዋቻችን በለን የስቀመጥነውን ዝርዝር እነሆ እንደሚከተለው ብለናል

በመጀመሪያ ችግሮቹን መለየት ለመፍትሄው በግማሽ እንደመቅረብ በመሆኑ የዚህ ህብረት ወጣቶች መሰባሰብ ምክንያት የሆነውን ችግር ጠቅልለን ለመረዳት ያህል 'የወጣቱ ማንነትን ያለማወቅ በሽታ' ትልቁ ችግር ይሆናል እንዴትና መቸ የሚለውን ለጊዜው እንተወውና እንዴት ማንነትን የመዘንጋት በሽታን እንደምናሸንፈው መንገድ የሚመራንን የህብረታችን አላማ ነጥቦች

15/05/2020

እዚ ገፅ ላይ የምናነሳቸዉ ነገሮች ፩ ስለ ኢሉሚናቲ ፪ ስለ 5G ፫ ኢትዮጵያ ላይ ስለሚደረጉ ሴራዎች ፬ ስለ GMO ፭ ስለ ግብረሰዶማዊነት ፮ ስለ ማይክሮ ቺፕ 1% CONTROL THE WORLD 4% ARE SELL OUT PUPPETS 90% ARE ASLEEP...

11/05/2020

📣📣 🔔🔔

✍ ብዙ ሰዉ ከመጋረጃዉ በስተጀርባ ምን እንደሚደረግ አያቅም በጣም ሚያሳዝነዉ ግን ስላለማወቁ እራሱ አያቁም ወገኖቼ
1% የአለም ግለሰቦች አለምን ተቆጣጥረዉታል ሁሉንም ነገር
4% ቱ ነፍሳቸዉን ለሴጣን ሸጠዉ ልክ እንደ አሻንጉሊት ናቸዉ በዚ ዉስጥም ዘፋኞች ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል ኬቲ እኔ እንዳሰብኩት ስላልሆንኩ ነፍሴን ሸጫለዉ አይደል ያለችዉ
90% ቱ ደሞ ተኝቷል ምን እንደሚሰራ ማን እንደሚሰራ ሚያቁት ነገር የለም 5%ቱ ምን እንደሚሰራ ያዉቃሉ ለማወቅም ይጥራሉ ደሞም 90%ቱን ለማንቃት ይጥራሉ ነገር ግን 1%ቱ 5%ቱን እነዚን 90% ያልነቁትን እንዲያነቁ እፈልጉም ።

እኛ ለማወቅ እየጣርን ነዉ እናንተንም ያወቅነዉን እያሳወቅናቹ ነዉ አንዳንዱ ቶሎ ይቀበላል ሌላዉ የዛ ተቃራኒ ጊዜዉ ግን እንድናቀላፋ ሚፈቅድ አልነበረም ብቻ ብችሉ ከኛ ጋር እንሩጥ ካልቻላቹ ተራመዱ ከዛም ከባሰ ተንፏቀቁ ግን ምንም ቢሆን አትቁሙ ምክንያቱም ከቆምን ብዙ ሚጥለን ነገር እና ሴራ አለ እና ።

ማንኛዉም አስተያየት እና ጥቆማ አካፍሉን

ከኛ ጋር እየሮጣቹ ያላችሁም አብረን ነን በሉን

ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ

https://telegram.me/killuminati2

 #​​wake_up_alert   ✅ስለ ኢሊሙናቲ በቂ መረጃ ባለመያዝና ውስጠ ምስጥሩን ባለመመርመር ሃብትና ዝና በመሻት ብቻ አንዳንድ የዋሃን ሰዎች አባል በማድረግ በሃገራችን ኢትዮጵያም የማህ...
10/05/2020

#​​wake_up_alert

✅ስለ ኢሊሙናቲ በቂ መረጃ ባለመያዝና ውስጠ ምስጥሩን ባለመመርመር ሃብትና ዝና በመሻት ብቻ አንዳንድ የዋሃን ሰዎች አባል በማድረግ በሃገራችን ኢትዮጵያም የማህበሩ አባላት ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። የኢሊሙናቲ ረጅሙ እጅ ሃገራችን ኢትዮጵያ ድረስ ዘልቆም ማህበሩ (ኢሊሙናቲ)በጎ መሆኑ ሰዎችን ሃብትና ዝና ለማጎናጸፍ የሚሰራ እንጂ የሰይጣን አምልኮ እንዳልሆነ የሚገልጽ መጽሓፍ ወደ አማርኛ ተርጉሞው ኢሊሙናቲየም በሚል አርዕስት በማሳተም ለማሰራጨት ችለዋል።
አለማችንን በሴራቸው ወደ ጨለማ እየመርዋት ስላሉት የምስጥር ማህበራት (ILLUMINATI) ማውራትና መጻፍ ሞኝነት ና ቅዥት የሚመስላቸው ሰዎች ገና ከእንቅልፋቸው ያልነቁና አሁንም የእንቅልፍ ክኒን በመዋጥ ላይ የሚገኙ ናቸው።ሆኖም የለውጥ ግዜ አልፎም ቢሆን እውነታውን ማወቃቸው ግዴታ ነው።ጅብ ካለፈ በኋላ የውሻ ጭሆት ትርጉም ባይኖሮዉም።በቂ መረጃና ግንዛቤ ሳንይዝ ወደ ማህበሩ ከመቀላቀል መቆጠብ ይገባል።በውጭ ብርሃን ውስጡ ግን ጨለማ ነውና።

Wake up guys

Any comment

https://telegram.me/killuminati2

እዚ ገፅ ላይ የምናነሳቸዉ ነገሮች ፩ ስለ ኢሉሚናቲ ፪ ስለ 5G ፫ ኢትዮጵያ ላይ ስለሚደረጉ ሴራዎች ፬ ስለ GMO ፭ ስለ ግብረሰዶማዊነት ፮ ስለ ማይክሮ ቺፕ 1% CONTROL THE WORLD 4% ARE SELL OUT PUPPETS 90% ARE ASLEEP...

10/05/2020



የ microsoft ባለቤት እና የአለማችን ሀብታም 2ተኛ ቱጃሩ bill gate የግል ዶክተር ስለ billgate ሲናገር እንዲነበር ያለው "ልጆቼ ጤነኛ ቆንጆ እና ደስተኛ ናቸው ለምን አስከትባቸዋለው ? አላስከትብም ነበር ያለው.." ? የቢልጌት ልጆች ከተወለዱ ጀምሮ ተከትበው አያቁም.. ልጆች, የግዴታ ክትባት ማግኘት አለባቸው የሚለው የvaccine activists የራሱን ልጆች ግን አላስከትብም ሲል ምን ይመስላቸዋል ...? ከዚ በፊት የ Zika virus በላብራቶሪዎች የተሰሩ Artificial mosiquotes በብር በመደገፍና በማሰራጨት ስንት ህፃናትን የአይምሮ በሽተኛ አድርጉል ፡፡ ይህም አልበቃ ብሎት በ ክትባት ሠበብ የ Agenda 21 The Plan To Depopulate 95% Of The World By 2030, የ united nation የአለምን ህዝብ በ2030 95% የመቀነስ አላማ እያስፈፀመ ይገኛል፡፡ ይህም ቅነሳ ያነጣጠረው አብዛኛውን ደሀው የአፍሪካ ህዝብ ላይ ነው ፡፡ specially ደሞ ኢትዮጵያ .. የአለም የሴጣን መንግስታት ከማንም ሀገር በላይ ኢትየጵያን ይጠሏታል ምክንያቱም ትክክለኛውን አምልኮ እግዚአብሔር የለባት, 24 ሰዓት እግዚአብሔር የሚመሰገንባት እውነተኛዋ ሀገረ እግዜር ስለሆነች ከዚ በፊትም ተናግሬ ነበር የአለም ጤና ድርጅት world health Organization ኢትዮጵያዊውን ዶክተር ቴድሮስ ዋና አርጎ የሾመው ለምን ይመስላቸዋል ...? በጣም ነው ሚገርመኝ አብዛኛው ሰው ከpolitica ጋር ያገናኘዋል እኔ አንድም ቀን ሰለ politica ፅፌ አላቅም አልወድምም ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ በዛን ጊዜ ሁላችንንም ደስ ብሎናል ሲመረጡ ግን ሁላችንንም የተሳሳትነው ያን ቀን ነበር .. አላማው ስላልገባን, የአውሮፓ ሀገራት በጣም ዘረኞችና ጥቁርን ሚጠሉ ሰዎች ናቸው.. አስቡት ሿሚ አዉራጅም እራሳቸው ሆነው ከሌሎቹ ተወዳዳሪያት በድምፅ ብልጫ አሸንፍው ነው ማለት የ የዋህ አስተሳሰብ ነው፡፡
አቶ ቴድሮስ ሲመረጡ ያለምክንያት አይደለም በሱ በኩል ቡዙ የታለሙ እቅዶች አሉ ለምሳሌ በወባ , poliyo, ኩፊኝ, እና በሌሎችም በሽቶቾ ክትባት ሰበብ የኢትዮጵያ እና የአፊሪካን ህዝብ ማኮላሸትና መቀነስ ነው፡፡ በ march 28 2014 የአሜሪካው president donald j trump officiall tweeter አካውንታቸው የፃፉት tweet እንዲ ይል ነበር " healthy young child goes to doctor get shot of massive of many vaccine And doesn't feels good and changed. Autism and many such case. ይላል ጤነኛ የነበሩ ልጆች ወደ ዶክተር በመሄድ የተለያዬ አይነት ክትባቶችን በመወጋት ለ አውቲዝምና ለሌሎች በሽቶች ይጋለጣሉ ፡፡ ከ Trump በፊትም ብዙ ሌሎች ሰዎች ሰለ vaccine አጋልጠዋል ፡፡
ልብ ያለው ልብ ይበል
የተነገረንን ብቻ አንመን አንንቃ፡፡

10/05/2020

እዚ ገፅ ላይ የምናነሳቸዉ ነገሮች

፩ ስለ ኢሉሚናቲ
፪ ስለ 5G
፫ ኢትዮጵያ ላይ ስለሚደረጉ ሴራዎች
፬ ስለ GMO
፭ ስለ ግብረሰዶማዊነት
፮ ስለ ማይክሮ ቺፕ

1% CONTROL THE WORLD
4% ARE SELL OUT PUPPETS
90% ARE ASLEEP
5% KNOW AND ARE TRYING
TO WAKE UP THE 90%
THE 1% DONT WANT THE
5% WAKING UP THE 90%

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anti-illuminati soldiers in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share