Gaarii Yaadu

Gaarii Yaadu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gaarii Yaadu, Digital creator, .

ዶክተር ቦሩ ስምዖን ይባላል፣ ተወልዶ ያደገው በቦረና ዞን በያቤሎ ከተማ ሲሆን። ከልጅነቱ ጀምሮ በሙያው እያገለገ እስካለባት ድረስ እጅግ በጣም ቅን እና ትልቅ ትንሹን አክባሪ ሲሆን። በህብረ...
04/01/2024

ዶክተር ቦሩ ስምዖን ይባላል፣ ተወልዶ ያደገው በቦረና ዞን በያቤሎ ከተማ ሲሆን። ከልጅነቱ ጀምሮ በሙያው እያገለገ እስካለባት ድረስ እጅግ በጣም ቅን እና ትልቅ ትንሹን አክባሪ ሲሆን። በህብረተሰቡ ዘንድም እጅግ ተወዳጅ ልጅም ነው።

ዶክተር ቦሩ ቀና ብሎ ሰውን የማያይ ጥሩ ስነ ምግባር ያለው መሆኑን ድፍን የቦረና ህዝብም ይመሰክርለታል። ዶክተር ቦሩ የህክምና ትምህርቱ ተከታትሎ ከተመረቀ ሰዓት ጀምሮ በቦረና ዞን በ ቱሉ ፈርዳ(ሜጋ) ወረዳ ለረጅም ጊዜ ያገለገለ ሲሆን፣ በሙያ ደከመም ሰለቸኝ ሳይል ጊዜውን እና እውቀቱን በቅንነት እና በታማኝነት ሲያገለግል ቆይቷል።

ተጨማሪ ትምህርቶችን ልምዶችንም አካብቶ በቦረና ዞን በያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና አገልግሎት ሲሰጥም ቆይቷል። በሙያው የብዙዎችን ህይወት የታደገ መሆኑንም መላው ህዝብ ይመሰክርለታል።

ፈጣሪ የሚያመጣብንን ህመም ሁሉም አናውቀውም የፈጣሪ ነገር ሆኖ በአሁን ሰዓት ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት ያቆሙ ሲሆኑ። በአስቸኳይ ሁለቱም ኩላሊቶቹ እንዲቀየሩ ከተነገረው ውሎ አድራል።

ይህንን ህክምና ለማግኘት በትንሹ እስከ ሶስት ሚሊዮን ብር የተጠየቀ ሲሆን፣ በሙያው የብዙ ሺዎችን ህይወት የታደገ ምሁር ዛሬ ላይ የእሱ ህይወትም የእኛን ድጋፍ ትሻለች።

ስለዚህ ይህንን ምሁር ወደ ቀድሞ ህይወቱ ተመልሶ ለወገኖቹ እንድያገለግል የተለመደውን ሁሉ ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የባንክ ቁጥሩ የባለቤታቸው ነው
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000026606601
Gadise Assefa Gashu

አስፈላጊ መረጃ Sami Demise - 0921203070

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gaarii Yaadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share