Anova Media

Anova Media Anova Media is an infotainment media, connect with us.

እንኳን አደረሳችሁ
18/01/2025

እንኳን አደረሳችሁ

ሳይገላገለው ሽሉን በሆዱ ይዞጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ- ቴዲ አፍሮ አንድ ለእናቱ ዛሬ ነው ልደቱ
15/01/2025

ሳይገላገለው ሽሉን በሆዱ ይዞ
ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ- ቴዲ አፍሮ

አንድ ለእናቱ ዛሬ ነው ልደቱ

እንኳን አደረሳችሁ
06/01/2025

እንኳን አደረሳችሁ

 Automotive Expo
09/12/2024

Automotive Expo

21/11/2024
የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነውየአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ...
05/11/2024

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነው

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ቀን 2017 በክብር ይቀመጣል ተባለ፡፡

በዕለቱም የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች እና ሌሎች እንግዶች እንደሚገኙ የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የመታሰቢያ ዝግጅት አስተባባሪ ኮሚቴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስታውቋል፡፡

ታሪካዊ የሆኑ እና በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ ኅያው ሆነው እንዲኖሩ ከአርቲስቱ ቤተሰቦች የተሰበሰቡ አልባሳት እና ቁሳቁሶችንም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተረክቦ ለዕይታ እንዲበቃ በባለቤትነት ይረከባል ተብሏል፡፡

አርቲስት ጥላሁን ገሠሠን የሚያስታውስ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ እና ሥራች በዕለቱ ለታዳሚያን እንደሚቀርቡም ተጠቁሟል፡፡

 Automotive Expo     Book Now
04/11/2024

Automotive Expo
Book Now

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anova Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share