Caalaan Ababa caala

  • Home
  • Caalaan Ababa caala

Caalaan Ababa caala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Caalaan Ababa caala, Digital creator, .

ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት  #በጥላቻ እና  #ዘረኝነት  ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላ...
06/12/2023

ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት #በጥላቻ እና #ዘረኝነት ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላችሁ በስጠቀር በኮማንድ ፖስት ስር መሆናችንን እንዳትረሱ 😜😜




ህዳር 30 በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ😜 በጉጉት የሚጠበቁ ሰልፍ ከላይ በሚታየዉ መልኩ እንደሚካሄድ ከአዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ያገኘነዉ መረጃ ያሳየል፤ ለሰልፉ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ሰምተና...
06/12/2023

ህዳር 30 በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ😜

በጉጉት የሚጠበቁ ሰልፍ ከላይ በሚታየዉ መልኩ እንደሚካሄድ ከአዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ያገኘነዉ መረጃ ያሳየል፤ ለሰልፉ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ሰምተናል


የሰልፍ ጥሪህዳር 30 ታላቅ ሰልፍ አለ ። ይህ አራት ኪሎ እንገባለን በሚል መፎክር የሚደረግ ሰልፍ ላይ መገኘት ያለበት ባንዳ ፣ በብሔር ብሔርሰቦች እኩልነት የማያምን ፣ የ21 ኛውን ክፍለ ...
06/12/2023

የሰልፍ ጥሪ

ህዳር 30 ታላቅ ሰልፍ አለ ። ይህ አራት ኪሎ እንገባለን በሚል መፎክር የሚደረግ ሰልፍ ላይ መገኘት ያለበት ባንዳ ፣ በብሔር ብሔርሰቦች እኩልነት የማያምን ፣ የ21 ኛውን ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የሌለው ቅድምያ ይሰጠዋል ።




ህዳር 30 በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ😜 በጉጉት የሚጠበቁ ሰልፍ ከላይ በሚታየዉ መልኩ እንደሚካሄድ ከአዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ያገኘነዉ መረጃ ያሳየል፤ ለሰልፉ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ሰምተና...
06/12/2023

ህዳር 30 በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ😜

በጉጉት የሚጠበቁ ሰልፍ ከላይ በሚታየዉ መልኩ እንደሚካሄድ ከአዘጋጅ ኮሚቴዎቹ ያገኘነዉ መረጃ ያሳየል፤ ለሰልፉ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ሰምተናል




የህዳር 30 ጉዳይ እና የፖሊስ እርምጃየሰልፉን ምክንያት ለማሳመር ሞክሮ   ሴራውን በአዲስ አበባ ለመፈፀም ቋምጦ በሰላማዊ ሰልፍ ስም   እየጠራ ያለው  #ፅንፈኛ ሀይል ላይ   መሆኑ ተገለፀ...
06/12/2023

የህዳር 30 ጉዳይ እና የፖሊስ እርምጃ

የሰልፉን ምክንያት ለማሳመር ሞክሮ ሴራውን በአዲስ አበባ ለመፈፀም ቋምጦ በሰላማዊ ሰልፍ ስም እየጠራ ያለው #ፅንፈኛ ሀይል ላይ መሆኑ ተገለፀ።

ለጠሩት ይሆናቸው ዘንድ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ #ፅሑፎችን ሲያዘጋጅ የነበረ አስማማው አላምረው የተባለ ግለሰብ በቦሌ ክፍለ ከተማ እጅ ከፍንጅ መያዙን በስፍረው የነበሩ የአይን እማኞች ገልፀዋል።




ህዳር 30 የሚደረግ ሰልፍ የለም ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️በፅንፈኛው ጃውሳ የሚመራ ስብስብ በአዲስ አበባ ስልፍ እንዳለ የሚያስወራው ፈጽሞ የተሳሳተ ነው ። እነዚህ ሌቦች እና ባንዳዎች በንጹሃን ደም ...
06/12/2023

ህዳር 30 የሚደረግ ሰልፍ የለም ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

በፅንፈኛው ጃውሳ የሚመራ ስብስብ በአዲስ አበባ ስልፍ እንዳለ የሚያስወራው ፈጽሞ የተሳሳተ ነው ። እነዚህ ሌቦች እና ባንዳዎች በንጹሃን ደም መነገድ ስራቸው ያደረገው ነብሰ በላ ናቸው ።

ሁኔታ #አ/አ እንዲመጣ መሯሯጥ አንድ ወንጀል ሲሆን ፤ ጃዉሳዉ ባስነሳው ሽብር ክልሉ ውስጥ ይገኛል ። ይህ መሆኑን እያወቁ በአራት ኪሎ መነሻውን በማድረግ ሰልፍ ይደረጋል ማለት አንድ መንግስትን መናቅ ነዉ ወይም ንጹሃን እንዲጎዱና በዚያ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ነዉ ።

ለዚህም ነዉ ጃዉሳዉ ነዉ ፤ የህዝብ ጥያቄ ሳይሆን ለራስ ጥቅም የሚፈራገጥ ነዉ የሚባለው ። ያም ሆነ ይህ በዚያን ቀን ምንም አይነት የአ/አ ከተማን ሰላም ለማወክ የሚፈልግ ካለ #መንግስት እርምጃ ለመውሰድ ይግጁ ነው ። ህዝባችን ይህን አውቆ እንቅስቃሴ እንዲቆጠብ አጥብቀን እንገልጻለን ።



ህገ-ወጡ የህዳር 30 ሰልፍ | የኮማንድ ፖስቱ ህጋዊ ስልጣን እና እርምጃ ህዳር 30 በአማራ  #ፅንፈኛ ፓርቲዎች እና  #አክቲቪስቶች የተጠራዉ  #ሰልፍ ህጋዊ ፍቃድ አላገኘም። በዚህም መሰረ...
06/12/2023

ህገ-ወጡ የህዳር 30 ሰልፍ | የኮማንድ ፖስቱ ህጋዊ ስልጣን እና እርምጃ

ህዳር 30 በአማራ #ፅንፈኛ ፓርቲዎች እና #አክቲቪስቶች የተጠራዉ #ሰልፍ ህጋዊ ፍቃድ አላገኘም። በዚህም መሰረት ሰልፉ #ህገ-ወጥ ነዉ ማለት ነዉ።

ይህ ሰልፍ ድጋፍ ለመስጠት እንዲሁም ከዚህ በፊት #በሃይማኖት አስታኮ አዲስ አበባን በህዝባዊ ማዕበል በማጥለቅለቅ ስልጣን መያዛ የሚል የንጋት ቅዠት የሚመስል እቅድ ክፍል ሁለት ነዉ።

መንግስት በአንፃሩ በአዲስ አበባም ሆነ በአማራ ክልል ለዚህ #የፅንፈኞች ሰልፍ ፍቃድ ያልሰጠ ሲሆን በተለይ በአማራ ክልል ክልሉ ስር የሚገኝ በመሆኑ ማንኛዉንም እርምጃ የመዉሰድ ስልጣን ስልጣን ተሰቶታል።

ስለዚህ መንግስትም ይሄን ስልጣን በመጠቀም ተመጣጣኝ የሆነ ህግ እና ስርዓትን የማስከበር እርምጃ ይወስዳል ተብሎ ይጠበቃል።




ሰበር ዜና የሸኔ መጨረሻበሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት እጃቸውን በመስጠት በተለያዩ የስልጠና ቦታዎች የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።ለሸኔ መፈረካከስ እና እርስ በእርስ ...
05/12/2023

ሰበር ዜና የሸኔ መጨረሻ

በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት እጃቸውን በመስጠት በተለያዩ የስልጠና ቦታዎች የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።
ለሸኔ መፈረካከስ እና እርስ በእርስ መዋጋት እንደ ዋነኛ ምክንያት የተጥቀሱት፦
👉- ከታንዛኒያ መልስ የጃል ሰኚ ጦር ከመንግስት ጋር ለመነጋገር መወሰኑ እና በጃል ሰኚ እና በጃል መሮ መካከል ያለው የስልጣን ሽኩቻ በመባባሱ።
👉- መንግስትን የዜጎችን ሰላም ለማስጠበቅ የሚወስደውን ህግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም ባለቻሉ እና ማህበረሰቡም ከጸጥታ አካላት ጋር አንድላይ በመሆን በከፈተበት ዘመቻአ ነው።
👉- አብዛኞቹ የሸኔ አባላት ሸኔ በተለይ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ማህበረሰባዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫና በመቃወማቸው እጅ እንደሰጡ ይናገራሉ።

አሁንም እስከ ትናንት ማምሻ ድረስ በሺዎች የሚቆጠሩ የቡድኑ አባላት እጃቸውን እየሰጡ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።



🚨 ሰበር ዜና 🚨ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ  #የሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል!  #የሸኔ ታጣቂ አባላት  #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክኒ...
05/12/2023

🚨 ሰበር ዜና 🚨

ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ #የሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል! #የሸኔ ታጣቂ አባላት #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክኒያት እጅ እየሰጡ እንዳለ ተነግሯል።

ሸኔ ከታንዛኒያዉ ድርድር መልስ እና መካከል የነበረዉ ቅራኔ ሰፍቶ እርስ በእርስ እስከ መዋጋት የደረሰ መሆኑ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የመከላከያን ምት መቋቋም ያቃታቸው ታጣቂዎች ለመከላከያ በከፍተኛ ሁኔታ እጅ ሰጥቶ ወደ ተሃድሶ መዓከላት እየገቡ መሆኑን ያገኘውነው መረጃ ያሳያል።



ሰበር ዜና 🔥ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል!  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት  #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አ...
05/12/2023

ሰበር ዜና 🔥

ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል! #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክኒያት እጅ እየሰጡ እንዳለ ተነግሯል።

አሸባሪዉ ሸኔ ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት ማግስት እና መካከል የነበረዉ ቅራኔ ሰፍቶ ወደ ለየለት እርስ በእርስ ጦርነት ገብቷል።

በዛላይ የመንግስት ብርቱ በትር ሲጨመርበት ሁሉ ነገር የከበዳቸዉ እኚ የአሸባሪዉ ታጣቂ ተዋጊዎች በህይወት ለመትረፍ ሲሉ እጃቸዉ ለመንግስት እየሰጡ እንደሚገኙ ታቋል።



ሰበር ዜና ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል!  #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት  #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለ...
05/12/2023

ሰበር ዜና

ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ ለመንግስት እጅ እየሰጠ ይገኛል! #የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂ አባላት #ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት በኋላ በመሃላቸዉ በተፈጠረዉ አለመግባባት ምክኒያት እጅ እየሰጡ እንዳለ ተነግሯል።

አሸባሪዉ ሸኔ ከታንዛኒያዉ ድርድር አለመሳካት ማግስት እና መካከል የነበረዉ ቅራኔ ሰፍቶ ወደ ለየለት እርስ በእርስ ጦርነት ገብቷል።

በዛላይ የመንግስት ብርቱ በትር ሲጨመርበት ሁሉ ነገር የከበዳቸዉ እኚ የአሸባሪዉ ታጣቂ ተዋጊዎች በህይወት ለመትረፍ ሲሉ እጃቸዉ ለመንግስት እየሰጡ እንደሚገኙ ታቋል።



ህብረ-ብሄራዊነታችንልዩነታችን ውበታችን ፤ አንድነታችን ሃይላችን ነው ። ኢትዮጵያ የ 86 ብሔር ብሔረሰቦች ተሰናስለው እና ተጋምደው የሚኖሩባት ብዙ ቋንቋ ፣ ሃይማኖት ፣ ባህል ያላት ድንቅ ...
05/12/2023

ህብረ-ብሄራዊነታችን

ልዩነታችን ውበታችን ፤ አንድነታችን ሃይላችን ነው ። ኢትዮጵያ የ 86 ብሔር ብሔረሰቦች ተሰናስለው እና ተጋምደው የሚኖሩባት ብዙ ቋንቋ ፣ ሃይማኖት ፣ ባህል ያላት ድንቅ ሀገር ናት ።
#ህብረ-ብሄራዊነታችን



   #የጥንካሬያችን እና  #የእድገታችን መሰረት ነው።ህብረ-ብሄራዊነታችን የወል እዉነታች፤ የአሸናፊነት ሚስጥራችን ነዉ!
05/12/2023

#የጥንካሬያችን እና #የእድገታችን መሰረት ነው።

ህብረ-ብሄራዊነታችን የወል እዉነታች፤ የአሸናፊነት ሚስጥራችን ነዉ!





ህብረ_ብሔራዊት_የበለፀገች_ኢትዮጵያ አባቶቻችን ለዘመናት በውጪ  #ወራሪ  #ጠላቶች ያልተደፈረችን  #ሀገር ለእኛ ያስረከቡት በልዩነታቸው ውስጥ  #አንድነታቸውን መጠበቅ ስለቻሉ ነው።    አ...
05/12/2023

ህብረ_ብሔራዊት_የበለፀገች_ኢትዮጵያ

አባቶቻችን ለዘመናት በውጪ #ወራሪ #ጠላቶች ያልተደፈረችን #ሀገር ለእኛ ያስረከቡት በልዩነታቸው ውስጥ #አንድነታቸውን መጠበቅ ስለቻሉ ነው።

አንድነታችን #ጥንካሬያችን ነው የምንለውም በምክንያት ነው።


ኢትዮጵያየኢትዮጵያ ውበቷ እና የጥንካሬዋ ምልክት ህብረብሔራዊነቷ ነው!!!
05/12/2023

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ውበቷ እና የጥንካሬዋ ምልክት ህብረብሔራዊነቷ ነው!!!





   #የጥንካሬያችን እና  #የእድገታችንን መሰረት ነው።ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች  #መኖሪያ ብትሆንም ይሄ  #ብዛሃነት ለአንድነት እና ለእድገታችን ወሳኝ ሚና ይ...
05/12/2023

#የጥንካሬያችን እና #የእድገታችንን መሰረት ነው።

ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች #መኖሪያ ብትሆንም ይሄ #ብዛሃነት ለአንድነት እና ለእድገታችን ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

#ኢትዮጵያዊያን ከልዩነታችን ይልቅ ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘመናት አሸናፊ አድርጎ ያስቀጥለናል።


14/11/2023
ከሰሜኑ ጦርነት መማር ያልቻለው ጃውሳትናንት ወያኔ ሲሸነፍ ይጠቀምበት የነበረውን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ጃውሳው ምንም ሳይቀይር ለመጠቀም እየሞከረ ነው።የመከላከያን ልብስ የራሱን ሰዎች በማልበስ ...
12/11/2023

ከሰሜኑ ጦርነት መማር ያልቻለው ጃውሳ

ትናንት ወያኔ ሲሸነፍ ይጠቀምበት የነበረውን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ጃውሳው ምንም ሳይቀይር ለመጠቀም እየሞከረ ነው።

የመከላከያን ልብስ የራሱን ሰዎች በማልበስ መከላከያን ማረኩ እያለ የህልም እንጀራን ይበላል።

ትናንትናም ጠላት መከላከያ ሰራዊታችንን መቋቋም አቅቶት በየጥሻው ተበትኖ እንደቀረው ጃውሳውም መጨረሻው ይሄው ነው።

መከላከያ ሰራዊታችን እንኳን በመንደር ሽፍታ ይቅርና የተደራጀ አለማቀፍ ሓይል የማይነቀንቀው ሰራዊት ነው።




በጦር ሜዳ ያጣውን ድል  በድራማ???  ዱላ መቋቋም ያቃተው  #የጃውሳው ሽፍታ ቡድን በከፍተኛ   ውስጥ ሆኖ ይረዱኛል ብሎ የሚያስባቸውን  #ሴራዎች ሁሉ እየሞከረ ይገኛል።ከእነዚህም ውስጥ በ...
12/11/2023

በጦር ሜዳ ያጣውን ድል በድራማ???

ዱላ መቋቋም ያቃተው #የጃውሳው ሽፍታ ቡድን በከፍተኛ ውስጥ ሆኖ ይረዱኛል ብሎ የሚያስባቸውን #ሴራዎች ሁሉ እየሞከረ ይገኛል።

ከእነዚህም ውስጥ በአውደ ውጊያ ምቱን #መቋቋም ያቃተውን የመከላከያ ሰራዊት #ድራማ በመስራት ለማሸነፍ እየተፍጨረጨረ ይገኛል😂

በእርግጥ #በሞት+ጣር ላይ ያለው ቡድን ምንም ነገር #አገናዝቦ ማድረግ እንደማይችል የታወቀ ቢሆንም ጀግናውን ስም ለማጥፋት ይሄን ያህል ርቀት መሄዳቸው #ከሴራ እና #ከሽብር ውጪ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ አንዱ ማረጋገጫ ነው።

#አሸባሪው ጓደኛህን አልብሰህ #ድራማ እየሰራህ ህዝብን #ለማደናገር እና ስም #ለማጠልሸት መሞከርህ #የነውረኝነትህን ጥግ፣ #የፈሪነትህን ማሳያ ነው።




በሀገር ፍቅር የታነፅ ስብዕና የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን   የታነፀ፤ ከዜጎች ደህንነት እስከ የሀገር ሉዓላዊነት ማስጠበቅን እጅግ በጣም ትልቅ ሃላፊነት ነዉ የተሸከመዉ። ያዉም ዉዷን አንድ ...
12/11/2023

በሀገር ፍቅር የታነፅ ስብዕና

የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የታነፀ፤ ከዜጎች ደህንነት እስከ የሀገር ሉዓላዊነት ማስጠበቅን እጅግ በጣም ትልቅ ሃላፊነት ነዉ የተሸከመዉ። ያዉም ዉዷን አንድ #ነብስ የሚያስከፍል ትልቅ ሃላፊነት።

ታዲያ ይሄን ሃላፊነት በሀገር ፍቅር የታነፅ በህዝብ ፍቅር የተቃኘ ካልሆነ እንዴት ሊሆን ይችላል?!

እንደ ቀበሮ በጉድጓድ ዉስጥ ለኛ የሚኖርን የሀገር ከብርድ ለመሸሽ ብሉኳችንን ተከናንበን በሞቀዉ የሚስታችን እቅፍ ዉስጥ ሆነን የመጠየቅ ሞራላዊ ከፍታ ላይ ማናችንም የለንም።




#ጃውሳ

ከወገኑ ሲቃይ በላይ  #ዶላር የበለጠበት  #ጃውሳየገዛ ወገኑን  #ነፍስ እና ስቃይ በልቅምቃሚ  #ዶላር የቀየረው የባንዳዎች ስብስብ  #ጃውሳ አሁንም በውጪ ያሉትን ዲያስፖራ  #ፈረሶችን ለመ...
12/11/2023

ከወገኑ ሲቃይ በላይ #ዶላር የበለጠበት #ጃውሳ

የገዛ ወገኑን #ነፍስ እና ስቃይ በልቅምቃሚ #ዶላር የቀየረው የባንዳዎች ስብስብ #ጃውሳ አሁንም በውጪ ያሉትን ዲያስፖራ #ፈረሶችን ለመጋለብ እና ዶላር ለመቀማት ይመቸው ዘንድ መከላከያ ሰራዊትን እንደማረከ በማስመሰል የራሱን ሰዎች የመከላከያ ዩኒፎርም በማልበስ የተለያዩ ድራማዎችን እየሰራ በየሚዲያው እየለቀቀ ይገኛል።

በእርግጥ በሰሜኑም ጦርነት ጊዜ ከጃውሳው ድራማ የበለጠ እና አለምአቀፋዊ ሽፋን የተሰጠው ድራማዎች በመከላከያ ዩኒፎርም ሲሰሩ ነበር ነገር ግን መሬት ላይ ባለው እውነት ማሸነፍ አልቻሉም።

ዛሬም ወደ ተራ የመንደር ሽፍታነት የተለወጠው #ጃውሳ ከፈረሶቹ ዶላር ለመልቀም የተለያዩ ቪዲዮዎችን ሰርተው ቢለቁም መሬት ላይ ያለውን #ሽንፈት ግን በምንም መሸፈን እንደማይይችሉ ጠንቅቆ ያውቁታል።




ትዝብት ***እንግዲህ ስለ ሀገር ሲል በዱር በገደሉ እንደ ቀበሮ በጉድጓድ ዉስጥ የሚኖርን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ነዉ ስሙን ለማጥፋ የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሰዉ ወንጀል የሚሰሩት።ደግነቱ ...
12/11/2023

ትዝብት
***

እንግዲህ ስለ ሀገር ሲል በዱር በገደሉ እንደ ቀበሮ በጉድጓድ ዉስጥ የሚኖርን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ነዉ ስሙን ለማጥፋ የመከላከያ ዩኒፎርም ለብሰዉ ወንጀል የሚሰሩት።

ደግነቱ ይሄን እኩይ ተግባር ህዝቡ በህወሃት ስላየ መስሚያ የለዉም። እንጂማ እንደ #ጃዉሳዉ አስተሳሰብ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ስሙ ይጠፋ ነበር።

እስቲ መጀመሪያ የራሳቹ የትግል መስመር ይኑራቹ! የራሳቹ ማኑፌስቶ፣ መነሻና መድረሻቹን ቁልጭ አርጋቹ አስቀምጡት። ሁሉንም ነገር ከሰዉ ኮርጃቹ ትችሉታላቹ??




Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Caalaan Ababa caala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share