wedikeshi.wm

wedikeshi.wm Follow & like ኣይንረስዕ ቤተሰብ

🫶ዒድ ሙባረክ🫶🌟 እንኳን ለ1445 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌷አላህ መልካም ስራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ...
09/04/2024

🫶ዒድ ሙባረክ🫶

🌟 እንኳን ለ1445 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

🌷አላህ መልካም ስራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🙏🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰🙏

የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥ...
04/04/2024

የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ የሆኑ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲያሰባስቡ የነበሩት 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ቦታው አዲስ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው ።

ግለሰቦቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- B21705 አ.አ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪን በመጠቀም ገንዘቡን ሲሰበስቡ የቆዩት የኩላሊት ታማሚ ነው ያሉትን ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ በማስተኛት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

በተያዙበት ወቅትም ከ5 ሺህ ብር በላይ ገንዘብ እጃቸው ላይ መገኘቱን የጠቆመው የአዲስ አበባ ፖሊስ÷
በመዲናዋ በተለያዩ አካባቢዎች ተመሳሳይ የድጋፍ ጥያቄዎች እንደሚስተዋሉ ጠቅሷል፡፡

ህብረተሰቡም መሰል የማታለል ተግባር የሚፈፅሙ ሰዎች መኖራቸውን ተገንዝቦ ድጋፍ በሚያደርግበት ወቅት ከህክምናው ጋር የተያያዙ አግባብነት ያላቸውን ሰነዶች በማየትና ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ ሊሆን እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡

 !*************በዛሬው ቀን በሀዋሳ ከተማ በጣም አስደንቃጭ የትሪፊክ አደጋን አስተናግዳለች!  😭ከቀኑ 9 ሰዓት አካባቢ በቱላ ክፍለ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ እስካሁን ህይወታቸ...
03/04/2024

!
*************
በዛሬው ቀን በሀዋሳ ከተማ በጣም አስደንቃጭ የትሪፊክ አደጋን አስተናግዳለች! 😭

ከቀኑ 9 ሰዓት አካባቢ በቱላ ክፍለ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ እስካሁን ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 17 መድረሱ ተጠቁሟል።

አደጋው የተከሰተው መንገደኞችን የጫኑ ሁለት የዶልፊን እና ቅጥቅጥ ተሽከርካሪዎች በመጋጨታቸው ነው።

በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ሁሉ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ !!

ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሚንንንን 🤲🙏🙏🙏🤲

01/04/2024
29/03/2024

ድምፃዊ #ፍሰሃ ገበል ኣብ በረኻታት ትግራይ ዝተደረፈት ደርፊ 💝💪

 #ሰላም ሰላም ሰላምን ቅሳነትን ናዓኩም ኩቡራት ዎገነይን የሕዋተይ እግዚኣቢሔር ኣምላክ በረከቱን ሃይማኖቱን ምሰ ኩልና ይኹን ኩቡራት የሕዋተይ እዛ ኣብ ታሓቲ እትሪኢዋ ኣዝየብ ደሰታ ትባሃል...
28/03/2024

#ሰላም ሰላም
ሰላምን ቅሳነትን ናዓኩም ኩቡራት ዎገነይን የሕዋተይ እግዚኣቢሔር ኣምላክ በረከቱን ሃይማኖቱን ምሰ ኩልና ይኹን ኩቡራት የሕዋተይ እዛ ኣብ ታሓቲ እትሪኢዋ ኣዝየብ ደሰታ ትባሃል ካብ ምዕራብ ትግራይ ተፈናቂላ ዝመፀት ኮይና ባዓል ገዛኣ ኣብ ዛሓለፈ ሶሙን ዎርቂ ከመረት ብምካድ ብሓደጋ ተደፊኑ ሂዎቱ ካሓልፍ ኪኢሉ እዛሓፍትና አብዘሐዚ እዋን ሰለሰተ ውላድ ተጋላጊላ እንተኮነ ግን ብሰንኪ በዝሒ ደም ምፍሳስ ሂዎታ ኣብዘይትቋፃፀረሉ ኩነታት ትርከብ

ሰለዚ የሕዋተይ ነዛ ሓፍትና ቢሂዎት ተሪፋ አዞም ደቃ ክተዐቢ ዓዓቅምኩም ክትሕግዙ ብሰም ድንግል ማርያም ንልምነኩም ንአሸተይ ናዓኣ ዓብዩ እዩም ዓዓቅምኩም ክትሕግዙ ንላቦ

በዚ መሰረት ብሰም ድንግል ማርያምን ብሰም አዞም ህፃውንትን ክትሕግዙ ንእትደልዩ ደ/ር ክብሮም-1000331311317 ኢ/ያ ንግድ

ሎሚ ዎያነ ፅባሕ ዎያነ

💎ሰላም ንሰላም ደላይ  ኹሉ💎
26/03/2024

💎ሰላም ንሰላም ደላይ ኹሉ💎

19/03/2024

ሓቂ ስዒራ (ዝኽሪ ወርቀዲኖ) by tesfay I love this song

19/03/2024

በጣም ያሳቀኝ😀😀

ሰበርከ5 ኣመት በኋላ  #ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከእስር ተፈታ እንኳን ደስ ኣላቹ ተጋሩዋኒ
15/03/2024

ሰበር
ከ5 ኣመት በኋላ #ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከእስር ተፈታ እንኳን ደስ ኣላቹ ተጋሩዋኒ

መልካም እለተ እሁድ ይሁንልን🙏
10/03/2024

መልካም እለተ እሁድ ይሁንልን🙏

07/03/2024

ህውሓትን ለመደምሰስ ዲቪ እንደደረሰኝ ነው ምቆጥረው

05/03/2024

ደቂ ሪመይ ካብዚ ንመሃር 😍

02/03/2024
24/02/2024

ሃዋ ሃዋ new tigrigna music by Rahel Haile

20/02/2024

ምን ትላላቹ?

10/02/2024

ኣቡነ ጴጥሮስ የበግ ለምድ የለበሱ ቶክላ።

07/02/2024

😆

01/02/2024

See to the end

01/02/2024

ለባለ ኮከብ ሆቴሎች የሚመለከት።

28/01/2024

መልካም የእረፍት ቀን!

28/01/2024

wedikeshi.wm

26/01/2024

ዝገርም ክራር እና ዋጣ ኣተሃራርማ

26/01/2024

''ወርቂ ተተርኢሱ ዝጠሚ፤ ኣብ ልዕሊ ማይ ደቂሱ ዝፀምእ እንኮ ህዝቢ™ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ እዩ"
√ ብፁዕ ኣቡነ ሰላማ

20/01/2024

FUNNY😄😃

Address

Addis Ababa

Telephone

+251964020661

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when wedikeshi.wm posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to wedikeshi.wm:

Videos

Share