SNN News

SNN News Hi! Welcome To SNN News.........

10/01/2024

ሁሉንም ጨዋታዎች ይከታተሉ!

ኢቲቪ መዝናኛ
HD: ETHIOSAT NSS-1257E,
Frequency 11105MHz,
Symbol Rate 45000,
Polarization Horizontal

 ✅ ግብፅ 26 ግዜ በመሳተፍ ቀዳሚዋ ሀገር ነች✅ በመድረኩ ብዙ ጎል ያስቆጠረው ሳሙኤል ኤቶ ነው (18)✅ ግብፅ 7 ግዜ ሻምፒዮን በመሆንም ሚስተካከላት የለም✅ ቱኒዚያ ባለፉት 16 ውድድሮች...
09/01/2024


✅ ግብፅ 26 ግዜ በመሳተፍ ቀዳሚዋ ሀገር ነች
✅ በመድረኩ ብዙ ጎል ያስቆጠረው ሳሙኤል ኤቶ ነው (18)
✅ ግብፅ 7 ግዜ ሻምፒዮን በመሆንም ሚስተካከላት የለም
✅ ቱኒዚያ ባለፉት 16 ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ብቸኛ ሀገር ነች
✅ ግብፅ ፣ ደ. አፍሪካ እና ጋና በመጀመሪያ ተሳትፎ ሻምፒዮን ሆነዋል
✅ ኢትዮጵያ 3 ግዜ ሃትሪክ የተሰራባት ብቸኛ ሀገር ነች
✅ ግብፅ 3 ተከታታይ ግዜ ሻምፒዮን በመሆን ብቸኛ ሀገር ነች
✅ በአንድ ውድድር ብዙ ጎል በማስቆጠር የዛየሩ ሙላምባ 9 ጎል በ1974
✅ ግብፅ 5 ግዜ አፍሪካ ዋንጫን በማዘጋጀት የበላይ ነች
✅ በውድድሩ ታሪክ አንድ ግብ ጠባቂ ብቻ ጎል አስቆጥሯል
✅ ግብፅ 6 ግዜ ሃትሪክ ስትሰራ ኮትዲቯር በ3 ትከተላለች
✅ በ32 ውድድሮች እስካሁን 17 ግዜ ሃትሪክ ተሰርቷል
✅ ግብፅ 107 ጫወታዎችን በማድረግም ትመራለች

🔴 ናይጄሪያ በአፍሪካ ዋንጫው ታሪክ 15 ግዜ ማዳሊያ ያገኘች ስኬታማ ሀገር ነች (3 ግዜ ወርቅ ፣ 4 ግዜ ብር ፣ 8 ግዜ ነሐስ)

🟡 Claude Le Roy በአፍሪካ ዋንጫው ታሪክ 6 የተለያዩ ቡድኖችን ይዘው በመቅረብ እና 9 የተለያዩ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ብቸኛ አሰልጣኝ ናቸው።

🟢 ግብፃዊው Hassan El-Shazly በሁለት ውድድሮች ላይ ሃትሪክ በመስራት ብቸኛ ተጫዋች ነው (1963 እና 1970)

🔵 Hassan Shehat ግብፅን ይዘው በሶስት ተከታታይ ውድድር ሻምፒዮን በመሆን ብቸኛ አሰልጣኝ ናቸው (2006 ፣ 2008 ፣ 2010)

🔴 የዛምቢያው ካሉሺያ ቦዋሊያ ፣ የካሜሮኑ ሳሙኤል ኤቶ እና የጋናው አሳሞኣ ጊያን በስድስት ተተለያዩ ውድድሮች ላይ ጎል በማስቆጠር ብቸኞች ናቸው።

🟡 የዛምቢያው Kennedy Mweene በአፍሪካ ዋንጫው ታሪክ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው እና ብቸኛ ግብ ጠባቂ ነው።

🟢 ካሜሮናዊው ሪጎበርት ሶንግ እና ግብፃዊው አህመድ ሀሰን ስምንት የተለያዩ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ባለ ሪከርዶች ናቸው።

🔵 ፈረንሳውያን አሰልጣኞች በአፍሪካካ ዋንጫ ታሪክ ብዙ ግዜ ሻምፒዮን በመሆን ከየትኛውም ሃገር በላይ ስኬታማ ሆነዋል (6 ግዜ)

🔴 በአፍሪካ ዋንጫው በዕድሜ ትልቁ ተጫዋች: ግብፃዊው ግብ ጠባቂ ኤል ሃዳሪ ሲሆን በፊብሯሪ 2017 ካሜሮንን ሲገጥም ዕድሜው 44 አመት ከ21 ቀኑ ነበር።

🟡 በአፍሪካ ዋንጫው ታሪክ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች: ጋቦናዊው Shiva N'Zigou በጃንዋሪ 2000 ደቡብ አፍሪካን ሲገጥሙ በ16 አመት ከ93 ቀኑ መጫወት ችሎ ነበር።

🟢 በአፍሪካ ዋንጫ ታሪክ ብዙ ግዜ ሻምፒዮን የሆኑት ግብፃዊዎቹ ኤል ሃዳሪ እና አህመድ ሃሰን ሲሆኑ እኩል 4 ግዜ ሻምፒዮን ሆነዋል

🔵 ፈረንሳዊው ኸርቬ ሬናርድ ከሁለት ቡድኖች ጋር ሻምፒዮን በመሆን ብቸኛ አሰልጣኝ ነው (2012 ከዛምቢያ ጋር ፣ በ2015 ከኮትዲቯር ጋር)

🔴 ግብፅ በአፍሪካ ዋንጫው ታሪክ 24 ተከታታይ ጫወታ ሳትሸነፍ በመዝለቅ ባለሪከርድ ነች ፣ 9 ተከታታይ ጫወታ በማሸነፍም ሪከርዱ በእጇ ነው።

🟡 በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት ሻምፒዮን የሆኑት ሁለት ብቻ ናቸው።
🇪🇬 ኤል ጎሃሪ በ1959 በተጫዋችነት በ1998 በአሰልጣኝነት (ለግብፅ)
🇳🇬 ስቴፈን ኬሺ በ1994 በተጫዋችነት በ2013 በአሰልጣኝነት (ለናይጄሪያ)

🟢 አስር ሀገራት እስካሁን በአፍሪካ ዋንጫው ተሳትፈው አያውቁም እነሱም 👇
🇨🇫 ሴንትራል አፍሪካ
🇹🇩 ቻድ
🇩🇯 ጅቡቲ
🇪🇷 ኤርትራ
🇸🇿 ኢስዋቲኒ
🇱🇸 ሌሴቶ
🇸🇹 ሳኦ ቶሜ
🇸🇨 ሲሸልስ
🇸🇴 ሶማሊያ
🇸🇸 ደቡብ ሱዳን

የዋልያዎቹ አምበል  #ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት ቆይታ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።"ብሔራዊ ቡድኑን የምሰናበትበት ጊዜው አሁን እንደሆነ ይሰማኛል፤ የምወደውን እና የም...
04/01/2024

የዋልያዎቹ አምበል #ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት ቆይታ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።

"ብሔራዊ ቡድኑን የምሰናበትበት ጊዜው አሁን እንደሆነ ይሰማኛል፤ የምወደውን እና የምጓጓለትን አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ወክዬ የምጫወትበት ጊዜ እንዳበቃ ይሰማኛል" የሚል የስንብት መልዕክት አጋርቷል።

ኢትዮያ ለሁለት የአፍሪካ ዋንጫዎች እንድታልፍ በማድረግ ትልቅ አሻራን ማሳረፍ የቻለው ሽመልስ በቀለ፤ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን #በ83 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።

"በቀጣይም ከሀገሬ እና ከብሔራዊ ቡድኑ ጎን በመሆን በስሜት እና በኩራት ዋልያዎቹን የማበረታታ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ፤ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ቀን በእኔ እምነቱ ኖሯችሁ ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ" ብሏል ሽመልስ በስንብት መልዕክቱ።

83 - የጨዋታ ብዛት

16 - ጎሎች

13 - ለጎል የሚሆኑ ኳሶች

1 - ቢጫ ካርድ

0 - ቀይ ካርድ

ትዊተር ለሰማያዊ ባጅ ወይም ቬሪፊኬሽን በወር 20 ዶላር ሊያስከፍል ነውየዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ተሸከርካሪዎችን አምራች የሆነው ቴስላ ኩባንያ እና ስታርሊንክ የተሰኘው የኮሙንኬሽን ሳተላይት...
01/11/2022

ትዊተር ለሰማያዊ ባጅ ወይም ቬሪፊኬሽን በወር 20 ዶላር ሊያስከፍል ነው

የዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ተሸከርካሪዎችን አምራች የሆነው ቴስላ ኩባንያ እና ስታርሊንክ የተሰኘው የኮሙንኬሽን ሳተላይት ባለቤት ኤለን መስክ ትዊተርን በ44 ቢሊየን ዶላር ገዝተዋል፡፡

እንደ ኒዮርክ ፖስት ዘገባ ከሆነ ተዊተር ለቬሪፊኬሸን በወር 20 ዶላር ለማስከፈል እቅድ ያወጡ ሲሆን አገልግሎቱም ከፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር ከህዳር ሰባት ጀምሮ እንደሚተገበር ተገልጿል፡፡

ኤለን መስክ የሄን ውሳኔ የወሰኑት ከአዲሱ ኩባንያቸው የሚያገኙትን ገቢ በአራት እጥፍ ለማሳደግ በማለም ሲሆን ከዚህ በፊት ሰማያዊ ባጅ ያገኙ አካውንቶች በ90 ቀናት ውስጥ ወደ ክፍያ ካልገቡ ይነጠቃሉ ተብሏል።

Man Utd’s   has been charged with “attempted r**e, engaging in controlling and coercive behaviour, and assault occasioni...
15/10/2022

Man Utd’s has been charged with “attempted r**e, engaging in controlling and coercive behaviour, and assault occasioning actual bodily harm”, the Crown Prosecution Service said.
© Fabrizio Romano

ብሔራዊ ባንክ ውስኪን ጨምሮ የቅንጦት ሸቀጦች ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ወስኗል:: ከመዘግየቱ ውጭ እጅግ መልካም ተግባር ነዉ:: የውስኪ ዓይነት ሸቀጦች የውጭ ምን...
14/10/2022

ብሔራዊ ባንክ ውስኪን ጨምሮ የቅንጦት ሸቀጦች ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ወስኗል:: ከመዘግየቱ ውጭ እጅግ መልካም ተግባር ነዉ:: የውስኪ ዓይነት ሸቀጦች የውጭ ምንዛሪ ብቻ ሳይሆን የስብዕና ብክነትንም አስከትሏል:: በርካታ መልካም ሰዎች የነዚህ ሰለባ ሆኗል! እስከናካቴዉ ቢከለከሉ ደግ ይመስለኛል! ይህ ይሆን ዘንድ ከዓመት በፊት መጠየቁም ይታወሳል!
©Taye dendea

  COULD EARN MiLLIONS THANKS TO SPANISH TEAMS ELIMINATIONReal Madrid got a last gasp draw against Shakhtar in Poland and...
14/10/2022

COULD EARN MiLLIONS THANKS TO SPANISH TEAMS ELIMINATION

Real Madrid got a last gasp draw against Shakhtar in Poland and managed to qualify for the last 16 of the Champions League. Up to now, they are the only one of the four La Liga teams who managed to progress to the next round.

Without going any further, Real Madrid could get more money if the other three Spanish teams get knocked out early. Barcelona and Sevilla are in major trouble in their groups while are also fighting to make the last 16.

If the three clubs get knocked out of the group stage, Real Madrid could earn up to 11.7 million euros thanks to the market pool, a measure which UEFA distributes among the Champions League clubs and which is measured thanks to the performances of clubs which represent a particular country.

According to 'AS', all Spanish clubs are guaranteed an income of 3.9 million euros regardless of whether they make the last 16 or not. However, Real Madrid could benefit if Atletico, Barcelona and Sevilla do not make the last 16.

If they finally get eliminated, Real Madrid will get another 4.7 million euros as none of the Spanish clubs will be able to get the money from the market pool and all that difference will end up going to Real Madrid's coffers.

We could really see all of these guys playing on Thursday nights in the Europa League 😲
13/10/2022

We could really see all of these guys playing on Thursday nights in the Europa League 😲

Cristiano Ronaldo has scored his 7️⃣0️⃣0️⃣th club career goal and writes another page in football history!!! 👑⚽️ Real Ma...
10/10/2022

Cristiano Ronaldo has scored his 7️⃣0️⃣0️⃣th club career goal and writes another page in football history!!! 👑

⚽️ Real Madrid 450 goals
⚽️ Man Utd 144 goals
⚽️ Juventus 101 goals
⚽️ Sporting CP 5 goals

07/10/2022

2024 DV Registration link
✔️ http://ow.ly/v9W950L2OuE
Deadline: November 8, 2022

Our State Department Web site for the 2024 Diversity Visa Program (DV-2024) is now open. The entry submission period for DV-2024 is from 12:00PM EDT (GMT -4) on October 5, 2022 to 12:00PM EST (GMT -5) on November 8, 2022. The entry form will only be available for submission during this period and th...

ዛሬ የሚደረጉ   ጨዋታዎች !1:45 ባየር ሙኒክ ከ ቪክቶሪያ ፕሌዝን1:45 ኦሎምፒክ ማርሴ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን4:00 አያክስ ከ ናፖሊ4:00 ሊቨርፑል ከ ሬንጀርስ4:00 ክለብ ብሩጅ ከ አ...
04/10/2022

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

1:45 ባየር ሙኒክ ከ ቪክቶሪያ ፕሌዝን

1:45 ኦሎምፒክ ማርሴ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

4:00 አያክስ ከ ናፖሊ

4:00 ሊቨርፑል ከ ሬንጀርስ

4:00 ክለብ ብሩጅ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

4:00 ፖርቶ ከ ባየር ሌቨርኩሰን

4:00 ኢንተር ሚላን ከ ባርሴሎና

4:00 ኢንትራክ ፍራንክፈርት ከ ቶተንሀም

LIVE
📺TV VARIZSH 11786 H 27500
📺FOOTBALL HD 11786 H 27500
▶️የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W)

 #በኢንዶኔዥያ በስታዲየም በተከሰተ ግጭት 174 ሰዎች ሞቱ::በምሥራቅ ጃቫ ማላንግ ከተማ ባለሜዳው አሬማ ኤፍሲ በተቀናቃኙ መሸነፉን ተከትሎ ግጭት መከሰቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በግጭቱ ምክንያትም...
02/10/2022

#በኢንዶኔዥያ በስታዲየም በተከሰተ ግጭት 174 ሰዎች ሞቱ::
በምሥራቅ ጃቫ ማላንግ ከተማ ባለሜዳው አሬማ ኤፍሲ በተቀናቃኙ መሸነፉን ተከትሎ ግጭት መከሰቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በግጭቱ ምክንያትም በትንሹ 174 ሰዎች ሲሞቱ÷ 180 ያህሉ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከስቴዲየሙ ለመውጣት በፈጠሩት መገፋፋት ብዙዎች መታፈናቸውን ዘገባው አመላክቷል፡፡

አደጋው በዓለማችን በስቴዲየም ከተከሰቱ አደጋዎች ሁሉ አስከፊው ነው ተብሏል፡፡

https://youtube.com/channel/UC0WTW4AwfQkV_acwtmp5Gdg

02/10/2022

P. Foden 8'1 - 0E. Haaland 34'2 - 0E. Haaland 37'3 - 0P. Foden 44'4 - 0HT: Man City4-0 Man Utd!! Historic first half. Ma...
02/10/2022

P. Foden 8'
1 - 0
E. Haaland 34'
2 - 0
E. Haaland 37'
3 - 0
P. Foden 44'
4 - 0

HT: Man City4-0 Man Utd!! Historic first half. Manchester City only needed 45 minutes to beat United. Two goals from Haaland, two more from Foden and an incredible performance from De Bruyne are sinking the Red Devils.

  Bruyne has NEVER won Premier League Player of the Month 🤯
01/10/2022

Bruyne has NEVER won Premier League Player of the Month 🤯

    የ2015 ዓ.ም ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ አሸናፊ ሆናለች፡፡   Winner Of  Miss Tourism Oromia 2022!
01/10/2022

የ2015 ዓ.ም ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ አሸናፊ ሆናለች፡፡
Winner Of Miss Tourism Oromia 2022!

🇺🇸 አሜሪካ ቂም በመያዝ በየቀኑ የድሮ ሚስቱ መቃብር ላይ እየሄደ እልል እያለ ሽንቱን የሚሸና ባል እጅ ከፍንጅ ተያዘ::😎😎😎በአሜሪካ ከ48 ዓመታት በፊት በፍቺ የተለየችዉን ሟች ሚስቱ ላይ ...
30/09/2022

🇺🇸 አሜሪካ

ቂም በመያዝ በየቀኑ የድሮ ሚስቱ መቃብር ላይ እየሄደ እልል እያለ ሽንቱን የሚሸና ባል እጅ ከፍንጅ ተያዘ::

😎😎😎

በአሜሪካ ከ48 ዓመታት በፊት በፍቺ የተለየችዉን ሟች ሚስቱ ላይ ቂም በመያዝ በየቀኑ መቃብሯ ላይ ሲሸና የነበረ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት

በአሜሪካ ኦሬንታውን ኒው ዮርክ ከተማ በሚገነዉ የታፓን ተሐድሶ ቤተክርስቲያን የመቃብር ስፍራበየቀኑ ከማለዳዉ 12፡00 ላይ የቀድሞ ሚስቱ መቃብር ላይ ቂም በመያዝ ሲጸዳዳ የነበረዉ ግለሰብ

በድብቅ ካሜራ እይታ ስር በመዉደቁ ጉዳዩ ወደ አደባባይ ወጥቷል፡፡ጥንዶቹ ከ48 ዓመታት በፊት ፍቺ የፈጸሙ ሲሆን ጉዳዩ እንዲጋለጥ ያደረገዉ የሟች ልጅ በሆነዉ የ43 ዓመቱ ማይክል መርፊ አማካይነት ነዉ፡፡

የማይክል እናት ሊንዳ ሉዊዝ ቶሬሎ የምትባል ሲሆን በቪዲዮ ላይ ከሚታየዉ ሰው ጋር ለአጭር ጊዜ በትዳር ውስጥ መቆየታቸዉን ነገር ግን ነፍሰ ጡር ስትሆን ልጁን ለማሳደግ ፍቃደኛ ባለመሆኑ መለያየታቸዉን ማይክል ተናግሯል፡፡

ቂም በመያዝ ይህንን ድርጊት መፈጸሙን እና በቂ የቪዲዮ ማስረጃ ማሰባሰቡን አስታዉቋል፡፡

ሁሌ ወደ እናቴ መቃብር ስመጣ ከባድ ሽታ የተጸዳዳዉን በአነስተኛ ቦርሳ ማግኘቴ ድብቅ ካሜራ እንዳስቀምጥ ምክንያት ሆኖኛል ሲል ሚካኤል አክሏል፡፡
https://youtube.com/channel/UC0WTW4AwfQkV_acwtmp5Gdg

Artist made a stone sculpture of his mother using an axe 👏🏼
28/09/2022

Artist made a stone sculpture of his mother using an axe 👏🏼

Odeeffannof. Aanoolee qormaata seensa yuunivasiitii kan kuta 12ffaa marsaa kana hin fudhanne ykn marsaa lammaffatti darb...
25/09/2022

Odeeffannof.
Aanoolee qormaata seensa yuunivasiitii kan kuta 12ffaa marsaa kana hin fudhanne ykn marsaa lammaffatti darban

12 ሚሊየን ተዋጊ ወታደር አላት። ራሷ የሰራችው ድሮን፣ ተዋጊ ጀት ተዋጊ ቀዛፊ መርከብ (ጀልባ) ሰላይ ወፍ፣ ሰላይ አሞራ አዳኝ ነስር፣ ከአለማችን በስለላ ብቃቷ 7ኛ የተባለላት ድረጅት አላ...
24/09/2022

12 ሚሊየን ተዋጊ ወታደር አላት። ራሷ የሰራችው ድሮን፣ ተዋጊ ጀት ተዋጊ ቀዛፊ መርከብ (ጀልባ) ሰላይ ወፍ፣ ሰላይ አሞራ አዳኝ ነስር፣ ከአለማችን በስለላ ብቃቷ 7ኛ የተባለላት ድረጅት አላት፣ ራሷ በሰራችው ሶፍትዌሮች የአገሯን ሚዲያዎች የምታስታድረው ኢራን በአሜሪካ 38 አይነት የማዕቀብ ናዳ የወረደባት ኢራን ፣ እስካሁን ድረስ ከውጭ የምታስገነባዉ ምንም አይነት የእርዳታ ስንዴ የለም። ችግር እና መከራ አብሮ ከነ መፍትሔው ነው የሚወለዱት።

ኢትዮጵያን ሊሰራት የሚችለው ያሳለፈችውን ችግር ሙሾ በማውረድ አይደለም። በችግሯ መሃል በተወለደ ችግር ፈች መፍትሔ በመፈለግ ነው። እነዚህ በችግር ውስጥ የበቀሉ የኢትዮጵያ ምርቶች ናቸው። አማራ ክልልና ኦሮሚያ ሀረርጌ ነው ቦታው።

ሱሌማን አብደላ

  Is coming   can't 🚏🚏🚏🚏🚏
24/09/2022

Is coming can't 🚏🚏🚏🚏🚏

End of an era. Forever,  . 🥲❤️🎾  Thank you, LEGEND!
24/09/2022

End of an era. Forever, . 🥲❤️🎾

Thank you, LEGEND!

🛑አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 1
20/09/2022

🛑አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 1

 #የዋልያዎቹ አሰልጣኝ   በወር 250,000 ብር የተጣራ ደሞዝ እስከ 2017 የሚቆይ አዲስ ውል ተፈራርሟል። ከደሞዙ በተጨማሪ አሰልጣኙ የትምህርት እድል ስልጠና ጨምሮ ደረጃቸውን የጠበቁ ሌ...
20/09/2022

#የዋልያዎቹ አሰልጣኝ በወር 250,000 ብር የተጣራ ደሞዝ እስከ 2017 የሚቆይ አዲስ ውል ተፈራርሟል። ከደሞዙ በተጨማሪ አሰልጣኙ የትምህርት እድል ስልጠና ጨምሮ ደረጃቸውን የጠበቁ ሌሎች አገልግሎት እንደሚያገኙ ለማወቅ ተችሏል ። አሰልጣኝ ውበቱ በቀረበላቸው ውል ደስተኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።

  15 years and 181 days. The youngest player in Premier League history.
19/09/2022



15 years and 181 days.

The youngest player in Premier League history.

The first SIU of the season 🗣️  ❤❤❤  👍👍👍
16/09/2022

The first SIU of the season 🗣️

❤❤❤

👍👍👍

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SNN News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share



You may also like