ኢትዮ ዜና /Ethio News

ኢትዮ ዜና /Ethio News ለንጉሱ

  INVESTMENT IS NOT ONLY ABOUT GOOD RATE, BUT FINDING BEAUTIFULL PLACE TO LIVE TOO.B+G+9 APPARTMENT FOR SALE📍LOCATION👉  ...
26/10/2023

INVESTMENT IS NOT ONLY ABOUT GOOD RATE, BUT FINDING BEAUTIFULL PLACE TO LIVE TOO.

B+G+9 APPARTMENT FOR SALE
📍LOCATION
👉 FEDERAL HIGH COURT

👉SIZE OPTIONS
👉2 BED ROOM - 145m2
👉 3 BED ROOM - 173m2
👉3 BED ROOM - 185m2

👉PROGRESS - #80%( )

👇 SERVICE PACKAGES

👉🚘1 Parking for one household
👉🏂Elivator
👉🔋 Generator
👉🗑Garbage shooter
👉🚰Water Tanker
👉 🎥 Security camera

👉Three households per floor

👉Fully & Semi finished Price /m²
👉Fully finished - 2,300 $s
👉Semi finished - 2,033 $s

👉 We have a very attractive discount for those who buy more than one unit.

👉Payment Modality - Starting from 50%

👉Delivery time - End of February

.
Call now +251910463769

 #ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው! የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማ...
21/10/2023

#ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው!

የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮምን ጨምሮ በርካታ የኬንያ ሚድያዎች እና ተቋማት ለአትሌቶቻቸው ድምፅ እንዲሰጥ (ፌስቡክ ላይ ከፍ ያለ Like ማግኘት አንዱ መስፈርት ነው) ጥረት እያረጉ ይገኛሉ።

ለምሳሌ ፌዝ ኪፕዬጎን 71,000 ላይክ አግኝታ እየመራች ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ 29,000፣ እንዲሁም አትሌት ትግስት አሰፋ 33,000 ላይክ አግኝተው እየተመሩ ነው።

ትግስት ለመስበር እጅግ ያስቸግራል ተብሎለት የነበረውን የአለም የሴቶች ማራቶን የዛሬ ሶስት ሳምንት በበርሊን ከተማ 2:11:53 በመግባት ሰብራለች፣ ጉዳፍ ደግሞ ከኢትዮጵያ እርቆ የነበረውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ሪከርድ ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ ወር ገደማ መልሳለች።

ታድያ እነዚህን ጀግኒት አትሌቶቻችንን ድምፅ እንስጣቸው እና አሸናፊ እናድርጋቸው! Let's do this!

አትሌት ትግስት አሰፋ:
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704883355001372&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704879948335046&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

 ??ይፍጠኑ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!!! ድርጅትዎንም ተወዳዳሪና ተመራጭ ያድርጉ። 20% ቅናሽ ያግኙጥናቶች እንደሚያሳዩት 6/10 ሰዎች ግብይቶች online ቢሆን ይመርጣሉ።  1.  24...
30/06/2023

??
ይፍጠኑ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!!! ድርጅትዎንም ተወዳዳሪና ተመራጭ ያድርጉ። 20% ቅናሽ ያግኙ
ጥናቶች እንደሚያሳዩት 6/10 ሰዎች ግብይቶች online ቢሆን ይመርጣሉ።

1. 24/7 ክፍት ነው ደንበኞች በፈለጉት ቦታና ሰአት የሚፈልጉትን ማግኘት ይችላሉ
2. መረጃን በቀላሉ ለደንበኞች ለማድረስ ያግዞታል
3. ታማኝነትን ይጨምራል በዚህ በሰለጠነ አለም ደንበኞች ስልክና ኢሜል ብቻ ሳይሆን ድህረገጽ ያላቸው ላይ እምነታቸው ያደርጋሉ።
4. ከዋጋም አንጻር ለማስታወቂያ (ቲቪ, ሬዲዮ) የሚያወጡትን ወጪ በብዙ እጥፍ ቅናሽ ያገኛሉ።
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የራስዎን የስራ ገፅ ይኑሮት 20% ቅናሽ አድርገናል!!!
5. ገበያን ለማስፋት በጣም ይጠቅማል

👩‍💻🌐ድህረ ገጽዎን በባለሞያ ያስገንቡ!
📲💻🌐GET A PROFESSIONAL WEBSITE!
ለበለጠ መረጃ +251910463769 ይደውሉ

 (ለንጉሱ)
03/05/2023

(ለንጉሱ)

More information just call me
25/01/2023

More information just call me

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ሀገር ህክምና ለማግኘት ለሚሔዱ አንድ መቶ ሕፃናትና ቤተሰቦቻቸው የአየር ትራንስፓርት ወጪ ለመሸፈን ተስማማ!የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሕበራዊ ሀላፊነቱን ለመ...
16/06/2022

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ ሀገር ህክምና ለማግኘት ለሚሔዱ አንድ መቶ ሕፃናትና ቤተሰቦቻቸው የአየር ትራንስፓርት ወጪ ለመሸፈን ተስማማ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሕበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት ለማጠናከር ከጤና ሚኒስቴር ፣በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ እና ከሮተሪ ኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

አየር መንገዱ በህንድ ሀገር ህክምና ለማግኘት የሚሔዱ አንድ መቶ ሕፃናት እና ከሕፃናቱ ጋር አብረው ለሚጓዙ አንድ መቶ ቤተሰቦቻቸው የአየር ትራንስፓርት ወጪ ለመሸፈን መስማማቱን ከአየር መንገዱ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

የፋሲካ በዓልን በማስመልከት በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተመድ ጠየቀየተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ የ4 ቀና የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋልየፋሲካ በዓልን በማስመልከት በዩክሬን የተ...
21/04/2022

የፋሲካ በዓልን በማስመልከት በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተመድ ጠየቀ

የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ የ4 ቀና የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል

የፋሲካ በዓልን በማስመልከት በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተመድ ጠየቀ:: የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኑዮ ጉቴሬዝ የ4 ቀና የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል

አል-ዐይን

2022/4/20 8:50 GMT
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

በዩክሬን የተጠየቀው የተኩስ አቁሙ ከነገ ፀሎተ ሀሙስ እስከ እሁድ የፋሲካ እለት ድረስ የሚቆይ ነው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የትንሳዔ (ፋሲካ) በዓልን በማስመልከት በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ።

ጉቴሬዝ ባቀረቡት ጥሪ “በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ በሚከበረው በዚህ ቅዱስ ሳምንት ለተጎጂዎች እርዳታ እንዲደርስ እና ነጹሃንን ከጦርነት ቀጠና ለማስወጣት የአራት ቀናት የተኩስ አቁም ይደረግ” ብለዋል።

ዩክሬን ሩሲያ የጉቴሬዝን ጥሪ እንድትቀበል ወዲያውኑ የጠየቀች ሲሆን፤ በተመድ የሩሲያ መልእክተኛ በበኩላቸው የጉቴሬዝ ጥሪ “አጠራጣሪ” ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ሩሲያ በተለያ ጊዜያት የሰብአዊነት ኮሪደሮችን መፍጠሯን ያስታወቁት የሩሲያ መልእክተኛ፤ ዩክሬን እድሉን በአግባቡ ሳትጠቀም ቀርታለች ሲሉም አስታውቀዋል።

አብዛኛው ዩክሬናውያን የኦርቶዶክ እምነት ተከታዮች እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ተመረቀ !የዘር ሀሳቦች በውብ መልኩ ተመርቋል። የዘር ሀሳቦች በትላንትናው እለት በዮጎ ቤተክርስቲያን የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ተመርቆ ለህዝቡ ለንባብ ክፍት ሆኗል።
05/04/2022

ተመረቀ !

የዘር ሀሳቦች በውብ መልኩ ተመርቋል።

የዘር ሀሳቦች በትላንትናው እለት በዮጎ ቤተክርስቲያን የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ተመርቆ ለህዝቡ ለንባብ ክፍት ሆኗል።

ወደ እስራኤል ለትንሳኤ በዓል በቡድን በሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ! ለትንሳኤ በዓል ወደ እስራኤል ሃገር በሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ላይ ተጥሎ የነበረው የቡድን ጉዞ እገ...
01/04/2022

ወደ እስራኤል ለትንሳኤ በዓል በቡድን በሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ!

ለትንሳኤ በዓል ወደ እስራኤል ሃገር በሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ላይ ተጥሎ የነበረው የቡድን ጉዞ እገዳ መነሳቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የእስራኤል የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ለሚሄዱ ጎብኚዎች የቡድን ቪዛ እገዳ መጣሉ ይታወሳል። በዚህ ውሳኔ ቅሬታ የተሰማቸው የተለያዩ አካላት በተለይ በእየሩሳሌም የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ገዳም አባቶች ባቀረቡት አቤቱታ መሠረት፣ በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት፣ ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፣ ከሕዝብና ኢሚግሬሽን ጉዳይ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በተደረገው ተደጋጋሚ ምክክር ውሳኔው ከሁለቱን አገራት ወዳጅነት አንጻር ተገቢ አለመሆኑን አሳውቋል።

የእስራኤል የፓርላማ አባል የሆኑት ጋዲ ይባርከን ጋር በመሆን ከእስራኤል ከሕዝብና ኢሚግሬሽን ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር በተደረገው ውይይት ተጥሎ የነበረው የጉዞ ገደብ የተነሳ መሆኑ ተገልጿል። ይህን በማስመልክት አምባሳደር ረታ ዓለሙ ባስተላለፉት መልዕክት፣ በሂደቱ ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው የመንግሥት አካላት እንዲሁም የእስራኤል መንግስት ያለውን ወዳጅነት በመመልከት ውሳኔውን እንዲለወጥ በመደረጉ ምስጋና ማቅረባቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሀገራቸው ነዳጅ በሩብል ለመሸጥ የሚያስችላትን ድንጋጌ ፈረሙ፡፡ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ሀገራት ከዛሬ ጀምሮ በሩሲያ ባንኮች አካውንት እንዲከፍቱና የነ...
01/04/2022

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሀገራቸው ነዳጅ በሩብል ለመሸጥ የሚያስችላትን ድንጋጌ ፈረሙ፡፡
ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ሀገራት ከዛሬ ጀምሮ በሩሲያ ባንኮች አካውንት እንዲከፍቱና የነዳጅ ሽያጭ ክፍያቸውን በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል እንዲፈጸም አሳስበዋል፡፡
ይህን የማይቀበሉ የሩሲያ አጋር ያልሆኑ ሀገራት በሩብል መክፈል ወይም ችግራቸውን በራሳቸው መንገድ መፍታት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል፡፡
ሩሲያ ስታቀርብ የነበረው ነዳጅ የአውሮፓን የነዳጅ ፍጆታ 40 በመቶ ያህል እንደሚሸፍን ነው የተመለከተው፡፡
ምንም እንኳን የምዕራቡ ሀገራት በሩሲያ ላይ የምንዛሬ ልውውጥ ማዕቀብ ቢጥሉም፣ ሩሲያ ክፍያዎችን በመገበያያ ገንዘቧ ሩብል የምትጠይቅ ከሆነ የተዳከመው ኢኮኖሚዋ በተዘዋዋሪ እንደሚያንሰራራ ነው የተመለከተው፡፡
ቭላድሜር ፑቲን ሐሙስ በፈረሙት ድንጋጌ ÷ ሀገራት ነዳጅ ከሩሲያ መግዛት ሲፈልጉ ክፍያዎችን የሩሲያ መንግስት ኢነርጂ ኩባንያ አካል በሆነው “ጋዝፕሮም ባንክ” በኩል በውጪ ምንዛሬ እንዲያስተላልፉ እና ባንኩ ወደ ሩብል ቀይሮ ግዢ እንዲፈጽም ያዛል።
የጀርመን ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ሮበርት ሀቤክ ÷ የፑቲንን እርምጃ ኮንነዋል።
ሀገራቸው ማናቸውንም አይነት ችግሮች ለመወጣት አስቀድማ በመዘጋጀቷ ሩሲያ ወደ አውሮፓ የሚሄደውን ነዳጅ ብትዘጋ እንኳ እንወጣዋለን ብለዋል፡፡
ጣሊያን በበኩሏ ከአውሮፓ አጋሮቿ ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላትና ችግሩን እንደምትወጣ በመጥቀስ አስፈላጊ ከሆነም ለችግር ጊዜ አከማችታ ያስቀመጠችውን ነዳጅ እንደምትጠቀም ነው የገለጸችው፡፡
በሌላ በኩል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ÷ እየናረ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ለማረጋጋት በየቀኑ 1 ሚሊየን በርሜል ነዳጅ ለሚቀጥሉት 6 ወራት እንደሚያቀርቡ ማስታወቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡

ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው የአህጉር አቋራጭ ሚሳዔል ሙከራ የአሜሪካ ወታደራዊ እርምጃን ለመከላከል የሚረዳ ነው- ኪም ጆንግ ኡንሰሜን ኮሪያ “ለማንም የማይታለል እና የማይገዛ አስፈሪ የማጥቃት አ...
29/03/2022

ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው የአህጉር አቋራጭ ሚሳዔል ሙከራ የአሜሪካ ወታደራዊ እርምጃን ለመከላከል የሚረዳ ነው- ኪም ጆንግ ኡን

ሰሜን ኮሪያ “ለማንም የማይታለል እና የማይገዛ አስፈሪ የማጥቃት አቅም መገንባቷን እንደምትቀጥል” የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አስታውቀዋል።
ሰሜን ኮሪያ ባሳለፍነው ሀሙስ “አውሬው” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ግዙፉን ህዋሰኦንግ-17 አህጉር አቋራጭ ሚሳዔል ሙከራ ማድረጓ ይታወሳል።
ኪም ጆንግ ኡን በሚሳዔል ማስንጨፍ ሙከራ ላይ ከተሳተፉ ሳይንቲስቶች፣ ቴክኒሻኖች እና ሌሎችም ሰራተኞችን አግኝተው ማናገራቸው ተሰምቷል።
ኪም በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር የአህጉር አቋራጭ ሚሳዔል ሙከራው የአሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመከላከል የሚረዳ ነው ብለዋል።

ሩሲያ እና ዩክሬን ተኩስ ለማቆም ሳይስማሙ ቀሩMarch 10, 2022በሃገራቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቱርኳ አንታልያ ከተማ የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋልየሃገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒ...
10/03/2022

ሩሲያ እና ዩክሬን ተኩስ ለማቆም ሳይስማሙ ቀሩ
March 10, 2022
በሃገራቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቱርኳ አንታልያ ከተማ የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል
የሃገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሜዲትራንያን ባህር ዳርቻ በምትገኘው የቱርክ የሪዞርት ከተማ አንታልያ ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡
ሆኖም በሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና በዩክሬኑ አቻቸው ዲሚትሮ ኩሌባ መካከል የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ነው የተገለጸው፡፡
የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሚትሮ ኩሌባ ከውይይቱ በኋላ በሰጡት ጋዜጣው መግለጫ “በዩክሬን-ሩሲያ መካካል የተኩስ አቁም ሂደትን በተመለከተ የተደረሰ ስምምነት የለም” ብለዋል፡፡
ዩክሬን በበኩሏ የሩሲያ ጦር ክሬሚያ እና ዶንባስ ግዛትን ጨምሩ ከሌሎች በወረራ ከያዛቸው ሉዓላዊ መሬቶቿ እንዲወጣ ጠይቃለች፡፡
ሴርጌ ላቭሮቭ አደገኛ ጦር መሳሪያዎች ለዩክሬን እየቀረበ ነው ብለዋል፡፡ ዛሪ ማሪውፑል ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል ላይ ስለተፈጸመው ጥቃት የተጠየቁት ሚኒስትሩ ሆስፒታሉ የዩክሬናውያን አክራሪዎች ማዘዣ ጣቢያ ሆኖ ሲያገለግል እንደነበር ገልጸዋል፡፡
ዲሜትሪ ኩሌባ በበኩላቸው በውይይቱ ተኩስ ለማቆም ሳይስማሙ መቅረታቸውን በማስታወቅ “ዩክሬን መቼም፣ አሁንም ወደፊትም በፍጹም እጅ አትሰጥም” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ውይይቱ ሶስት ሳምንታትን ገደማ ላስቆጠረው ጦርነት መቋጫ ለማበጀት የሚያስችሉ የመፍትሄ መንገዶችን ለማፈላለግ ያስችላል በሚል ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡
በጦርነቱ 3 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች መፈናቀላቸውን ተመድ አስታውቋል፡፡ ሩሲያ አንዲትን ሉዓላዊት ሃገር በመውረር የጦር ወንጀል እየፈጸመች መሆኑን ደጋግማ የገለጸችው ዩክሬን ኔቶ እና ምዕራባዊ አጋሮቿ የምትፈልገውን ያህል እንዳልደገፏት በመግለጽ በአደባባይ ስትወቅስ ተደምጣለች፡፡
አጋሮቿ በኪቭ የቀረበውን የበረራ እገዳ ጥያቄ አለመቀበላቸውም ዩክሬንን ደስ ሳያሰኝ ቀርቷል፡፡ በኔቶ ድክመት ሰዎች ህይወታቸውን እያጡ ነው ሲሉም ነው ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ የወቀሱት፡፡
ቭላድሚር ፑቲን በበኩላቸው “በዩክሬን የተጀመረው ወታደራዊ ተልዕኮ” ሀገራቸው ባቀደችው መልኩ እየሄደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የሩሲያ ጦር እስካሁን ባካሄደው “ዘመቻ” በደቡብ ዩክሬን የምትገኝው ኬርሶን ከተማ ጨምሮ ሌሎች ቦታዎችንና ከተሞችን መቆጣጠር ችሏል፡፡

for a better information
Just share, like and subscreb
Telegram
https://t.me/linknewethio
YouTube
https://www.youtube.com/watch?v=6x_Icx8bdpE
Facebook
ኢትዮ ዜና /Ethio News
https://www.facebook.com/106175622018793/posts/108016348501387/?app=fbl

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባህርና አየር የተቀናጀ ትራንስፖርት አገልግሎት (sea-air multimodal transportation) ለመስጠት የሚያስችለውን የጋራ ስምምነት ከጅቡቲ አለም አቀ...
08/03/2022



የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባህርና አየር የተቀናጀ ትራንስፖርት አገልግሎት (sea-air multimodal transportation) ለመስጠት የሚያስችለውን የጋራ ስምምነት ከጅቡቲ አለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ፓርኮች አገልግሎት (IDIPO) እና ከጅቡቲ ኤር ጋር ተፈራረመ።

ስምምነቱ ከቻይና በባህር ወደ ጅቡቲ የሚመጡ ጭነቶችን የአየር መንገዱን ሰፊና ዘመናዊ የካርጎ ጭነት አገልግሎት አቅም በመጠቀም ከጅቡቲ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በአየር ለማጓጓዝ የሚያስችል ነው።

ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ

for a better information
Just share, like and subscreb
Telegram
https://t.me/linknewethio
YouTube
https://www.youtube.com/watch?v=6x_Icx8bdpE
Facebook
ኢትዮ ዜና /Ethio News
https://www.facebook.com/106175622018793/posts/108016348501387/?app=fbl

ሩሲያ “ወዳጅ አይደሉም”ያለቻቸውን 48 ሃገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች ፕሬዝዳንት ፑቲን “ወዳጅ አይደሉም” ከተባሉት ሃገራት የተገኘ ብድር በሩሲያ ገንዘብ (ሩብል) እንዲመለስ አዘዋልሃገራቱ ከ...
07/03/2022

ሩሲያ “ወዳጅ አይደሉም”ያለቻቸውን 48 ሃገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች ፕሬዝዳንት ፑቲን “ወዳጅ አይደሉም” ከተባሉት ሃገራት የተገኘ ብድር በሩሲያ ገንዘብ (ሩብል) እንዲመለስ አዘዋል

ሃገራቱ ከዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ በሩሲያ ላይ ማዕቀብን ጨምሮ የተለያዩ እገዳዎችን የጣሉና እርምጃውን የደገፉ ናቸው

ሩሲያ በወሰዱባት እርምጃ “ወዳጅ አይደሉም”ያለቻቸውን 48 ሃገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች፡፡

ሃገራቱ ከዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ በሩሲያ እንዲሁም በተቋማቶቿ እና ባለሃብቶቿ ላይ ማዕቀብን ጨምሮ የተለያዩ እገዳዎችን የጣሉ እርምጃዎቹን የደገፉ ናቸው፡፡

ያልተገቡ ጸብ አጫሪ እርምጃዎችን በሩሲያ ላይ ወስደዋል የተባሉት እነዚህ ሃገራት እርምጃዎቹን የተመለከተ የአጸፋ እርምጃ አዋጅ ባወጡት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ ነው በ2 ቀናት ውስጥ ተዘርዝረው ይፋ ይሆኑት፡፡

ዛሬ ሰኞ ይፋ በሆነው ዝርዝር መሰረትም ዩክሬንን፣ አሜሪካን፣ ካናዳን እና የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራትን ጨምሮ 48 ሃገራት ወዳጅ እንዳይደሉ ተዘርዝሮ ይፋ ሆኗል፡፡

በዋናነት ምዕራባዊ የሚባሉትን ሃገራት የሚመለከት ነው የተባለለት ዝርዝሩ ጃፓንን፣ ደቡብ ኮሪያን፣ አውስትራሊያን፣ ኒውዚላንድን፣ ኖርዌይን፣ ሲንጋፖርን እንዲሁም ታይዋንን ያካትታል፡፡

የዩናይትድ ኪንግደም አካል የሆኑ የጀርሲ፣ አንግላ፣ ብሪቲሽ ቨርጂን አይስላንድስንና ጂብራልታርን እንዲሁም ራስ ገዟን የፈረንሳይ ግዛት ሞናኮን ያካትታል፡፡

ሞንቴኔግሮ፣ ስዊዘርላንድ፣ አልባኒያ፣ አንዶራ፣ አይስላንድንና ሌይቼንስቴይንንም ያካትታል፡፡

በፕሬዝዳንት ፑቲን ፊርማ በጸደቀው አዋጅ ተዘርዝረው ይፋ ከሆኑት ሃገራትና ተቋማት የተበደሩ የሩሲያ ተቋማትና ባለሃብቶች ብድራቸውን በሩሲያ ገንዘብ (ሩብል) እንዲከፍሉ የሚያስገድድም ነው፡፡

ለዚህም ተበዳሪዎቹ የሃገሪቱን ማዕከላዊ ባንክ ፈቃድ ማግኘት፣ አበዳሪዎቹ ደግሞ በባንኩ የሩብል አካውንት መክፈት አለባቸው ተብሏል፡፡

ሆኖም አዋጁ ከ10 ሚሊዮን ሩብል የበለጠ ወይም ተመጣጣኝ የምንዛሬ መጠን ያለውን ብድር የሚከፍሉ ተቋማትንና ኩባንያዎችን የሚመለከት ነው፡፡

አሜሪካንና ምዕራባዊ አጋሮቿን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ ሃገራት በሩሲያ ላይ ከዓለም የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ማገድን ጨምሮ የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰዳቸው ይታወሳል፡፡

for a better information
Just share, like and subscreb
Telegram
https://t.me/linknewethio
YouTube
https://www.youtube.com/watch?v=6x_Icx8bdpE
Facebook
ኢትዮ ዜና /Ethio News

“ዩክሬናውያን አትሽሹ፣ ተስፋ አትቁረጡ፤ መዋጋታችሁን አታቁሙ”- ፕሬዝዳንት ዘለንስኪMarch 6, 2022ዩክሬን ምእራባውያን ሀገራት በዩክሬን ከበረራ ነጻ ቀጣና እንዲያውጁ ብትጠይቅም፤ ከሩሲ...
06/03/2022

“ዩክሬናውያን አትሽሹ፣ ተስፋ አትቁረጡ፤ መዋጋታችሁን አታቁሙ”- ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ
March 6, 2022
ዩክሬን ምእራባውያን ሀገራት በዩክሬን ከበረራ ነጻ ቀጣና እንዲያውጁ ብትጠይቅም፤ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ ያጋጨናል በሚል ጥያቄዋን አልተቀበሏትም
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በቴሌቪዥን የዩክሬናውያን ቆራጥነት እና አንድነት የሩሲያን ኃይሎች እንደሚያባርር ለዩክሬናውያን ባስተላለፈው የቴሌቪዥን መግለጫ አስታውቋል፡፡
“የኛ ህዝብ፣የኛ ዩክሬናውያን አትሽሹ፡፡ ተስፋ አትቁረጡ፡፡ መከላከላችሁን አታቁሙ፡፡ ወራሪዎች ወደ ቤታችሁ ሂዱ እያሉ እየጮሁ ነው” ብሏል ዘለንስኪ፡፡
አሜሪካ ከሩሲያ እንዲዋጋ ወደ ዩክሬን የምትልከው ጦር እንደማይኖር አስታወቀች
የአፍሪካ ሀገራት ሩሲያን እንዲያወግዙ አሜሪካ ጠየቀች
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በተገንጣዮች ቁጥጥር ስር የሚኖሩ ሰዎች ዩክሬን ትጠላችኋለች እናም ማጥፋት ትፈልጋለች እያለ የሚነግራቸውን “የሩሲያን ቴሌቪዥን ውሸት” እንዳይቀበሉ ጠይቋል፡፡
“በጊዜያዊነት በተወረሩ አካባቢ ያሉ ሁሉም ህዝብ እንጠይቃለን፡፡ የሚሰሙንን ሁሉ፡፡ የማስታወስ አቅማቸው በፕሮፓጋንዳ ያልጠፋባቸውን ሰዎች፡፡ አይናቸው በፍርሃት ያልተከደነባቸውን፡፡ ነፍሳቸው በትችት ያልተጎዳባቸውን“ሲሉ ዘለንስኪ ተናግረዋል፡፡
በምእራባውያን የምትደገፈው ዩክሬን፣ ምእራባውያን በዩክሬን ከበረራ ነጻ ቀጣና እንዲያውጁ ብትጠይቅም፤ ምእራባውያን ርምጃው ቢወሰድ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ ስለሚያጋጭ አናውጅም ብለዋል፡፡
የምእራባውያን ወታደራዊ ጥምረት በሆነው የኔቶ ድክመት ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ ሲሉ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በትናንትናው እለት ተናግረዋል፡፡
ምእራባውያን ይህን ባለማድረጋቸው ዩክሬን ብቻዋን እየዋጋች ነው ሲሉ ዘለንስኪ ተደምጠዋል፡፡
ቭላድሚር ፑቲን ደግሞ “በዩክሬን የተጀመረው ወታደራዊ ተልዕኮ” ሀገራቸው ባቀደችው መልኩ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የሩሲያ ጦር እስካሁን ባካሄደው “ዘመቻ” በደቡብ ዩክሬን የምትገኝው ኬርሶን ከተማ ጨምሮ ሌሎች ቦታዎችንና ከተሞችን መቆጣጠር ችሏል፡፡ የሩሲያ ወታራዊ ዘመቻ በምዕራባውያን ዘንድ ያልተወደደ በመሆኑ በርካታ የኢኮኖሚ ማዕቀቦች ጎርፍ እየወረደባት ነው፡፡ ምዕራባውያን የኢኮኖሚ ማእቀብ ከመጣል በተጨማሪ የአየር ክልላቸውን ለሩሲያ ዝግ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ባደረገው ስብሰባ ሩሲያ ዩክሬንን መዉረሯን የሚያወግዘዉን የዉሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት የከፈተችው፣የኔቶ ጦር ዩክሬንን ጨምሮ ወደ ቀድሞ የሶቬት ህብረት ሀገራት እተሰፋፋ ነው፤ይህም ለደህንነቷ አስጊ እንደሚሆን በመግለጽ ነበር።የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት እደቀጠለ ቢሆንም ሀገራቱ ችግሩን ለመፍታት ሁለተኛ ውይይታቸውን ጀምረዋል።

https://t.me/linknewethio

ወደ ዩክሬኗ ኬቭ እየተጠጉ ያሉት የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች  የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች ወደ የክሬኗ ኬቭ የሚያደርጉትን ጉዞ እንደቀጠሉ ነው። በምስሉም የሩሲያ ጦር ተሸከርካሪ...
05/03/2022

ወደ ዩክሬኗ ኬቭ እየተጠጉ ያሉት የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች

የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች ወደ የክሬኗ ኬቭ የሚያደርጉትን ጉዞ እንደቀጠሉ ነው። በምስሉም የሩሲያ ጦር ተሸከርካሪዎች 65 ሜትር በሚረዝም ሰለፍ በዝግታ ወደ ኬቭ ሲያመሩ ያመለክታል። ዩክሬናውያን የሩሲያ የጦር ተሸከርካሪች ወደ ኬቭ እንዳይገቡ መከላከያ አጥር እየሰሩ ነው። የተቆራረጡ ብረቶችን በመበየድ የሚሰራው አጥሩ፤ በመንገድ ላይ የሚቀመጥ ሲሆን ፀረ ታንክ መሆኑ ተነግሯል።

Via አል ዐይን

https://t.me/linknewethio
Just share

https://t.me/linknewethio/290

ወደ ዩክሬኗ ኬቭ እየተጠጉ ያሉት የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች የሩሲያ ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች ወደ የክሬኗ ኬቭ የሚያደርጉትን ጉዞ እንደቀጠሉ ነው። በምስሉም የሩሲያ ጦር ተሸ....

ሩስያ ፌስቡክን አገደች።ሩስያ በሀገሯ ውስጥ ፌስቡክ የተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት እንዳይሰጥ ሙሉ በሙሉ ዘግታዋለች።ሩስያ ከጥቅምት 2020 ጀምሮ ቢያንስ 26 በሚሆኑ የሩሲያ ሚዲያዎች...
05/03/2022

ሩስያ ፌስቡክን አገደች።

ሩስያ በሀገሯ ውስጥ ፌስቡክ የተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት እንዳይሰጥ ሙሉ በሙሉ ዘግታዋለች።

ሩስያ ከጥቅምት 2020 ጀምሮ ቢያንስ 26 በሚሆኑ የሩሲያ ሚዲያዎች እና የመረጃ ምንጮ ላይ መድልዎ መፈፀሙን ገልፃለች።

በተጨማሪም በቅርብ ጊዜ ከክሬምሊን ጋር የተቆራኙ የሚዲያ ምንጮች RT Newsና Sputnik News በመላው አውሮፓ እንዲገደቡ መደረጉን አመልክታለች።

ይህንንም ተከትሎ ሩስያ ፌስቡክ ሙሉ በሙሉ በምድሯ ላይ አገልግሎት እንዳይሰጥ ዘግታዋለች።

https://t.me/linknewethio

ትኩስ ወቅታዊና ታማኝ መረጃ እናደርሶታለን እርሶ like, share and ዩቲዩብ page subscribe አድርጉTelegram: https://t.me/+KYplDuJmj0diOTM0YouTube h...
05/03/2022

ትኩስ ወቅታዊና ታማኝ መረጃ እናደርሶታለን እርሶ like, share and ዩቲዩብ page subscribe አድርጉ
Telegram: https://t.me/+KYplDuJmj0diOTM0
YouTube
https://www.youtube.com/watch?v=6x_Icx8bdpE

ህዝቡ ነቅሎ የወጣበት የአድዋ በዓል | አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን በአደዋ በዓል | ህዝቡን ጉድ ያስኙ ትዕይንቶችFanaTelevision TV ...

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251910463769

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ዜና /Ethio News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category