Chena Wacha Post

  • Home
  • Chena Wacha Post

Chena Wacha Post በአብሮነት የበለፀገች ኢትዮጵያን መፍጠር።

ተላላኪው ስልጣን ልቀቅ..በሱዳን ጎዳናዎች የሚሰማው ድምፅ!!!የሱዳን አብዮተኞች በቀጠሮው መሰረት በዛሬው እለት ከፍተኛ አመፅ የተቀላቀለበት ተቃውሞ እያሰሙ ነው።ድል ለሱዳን ህዝብ✍️🇪🇹
05/01/2022

ተላላኪው ስልጣን ልቀቅ..በሱዳን ጎዳናዎች የሚሰማው ድምፅ!!!
የሱዳን አብዮተኞች በቀጠሮው መሰረት በዛሬው እለት ከፍተኛ አመፅ የተቀላቀለበት ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

ድል ለሱዳን ህዝብ✍️🇪🇹

ልዩ እና ምትክ የሌለው የኢትዮጵያዊነትን ውበት፣ ታላቅነትና ብዝሀነት መገለጫ አንፀባራቂ መስታወት ነው። ኢትዮጵያዊነት መልካም ሥራን በሚሠሩ እንደ አብይ ባሉ ጠንካሮች ይገለጣል👏በእርሱ የኢት...
04/01/2022

ልዩ እና ምትክ የሌለው የኢትዮጵያዊነትን ውበት፣ ታላቅነትና ብዝሀነት መገለጫ አንፀባራቂ መስታወት ነው። ኢትዮጵያዊነት መልካም ሥራን በሚሠሩ እንደ አብይ ባሉ ጠንካሮች ይገለጣል👏
በእርሱ የኢትዮጵያዊነት ተስፋ ይለመልማል🙏

🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Chena Wacha Post 2014

  |📌 ነፃነት ከእውነት ጓዳ ውስጥ የምትገኝ ሰፊ የወርቅ ባህር ናት፤ እርሷም ኢትዮጵያ ትባላለች‼️
28/12/2021

|📌
ነፃነት ከእውነት ጓዳ ውስጥ የምትገኝ ሰፊ የወርቅ ባህር ናት፤ እርሷም ኢትዮጵያ ትባላለች‼️

 ‼️ተዘዋዋሪ ችሎቱ በ27 ሰዎች ሞት ከተከሰሱት መካከል በዘጠኙ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈአዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ች...
28/12/2021

‼️

ተዘዋዋሪ ችሎቱ በ27 ሰዎች ሞት ከተከሰሱት መካከል በዘጠኙ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በ27 ሰዎች ሞት ክስ ከተመሰረተባቸው 48 ሰዎች መካከል በዘጠኙ ላይ ከ8 እስከ 21 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑ ተገለጸ፡፡

ከሳሹ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጸው፤ ከመስከረም 17 እስከ ህዳር ወር መጨረሻ 2011 ዓ.ም በክልሉ ካማሽ ዞን "አጋሎሜጢ ወረዳ" እና አጎራባች አሮሚያ ክልል አካባቢዎች ተከስቶ በነበረ ግጭት የ27 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

በግጭቱ በርካታ ሰዎች የአካል ጎዳት ሲደርስባቸው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎችም ከቄያቸው መፈናቀላቸውን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ አስታውሷል፡፡

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በእነገመቹ ጉተማ የክስ መዝገብ በተዘረዘሩ 15 ክሶች የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት እና በመሳተፍ እንዲሁም በከባድ የግድያ ወንጀል በ48 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱ ተመልክቷል፡፡

በዚህም በማረሚያ ቤት ቆይተው የቀረበባቸውን ይህንኑ የወንጀል ክስ መከላከል ያልቻሉ ዘጠኝ ተከሳሾች የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት ጉዳያቸውን በመመልከት የቅጣት ወሳኔ ማስተላለፉን የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ አስታውቋል።

ዘርፉ እንዳመለከተው፥ ተዘዋዋሪ ችሎቱ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በአሶሳ ከተማ በዋለው ችሎት ተከሳሾቹ ከስምንት እስከ 21 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ችሎቱ ወስኖባቸዋል።

በዚህም መሠረት ችሎቱ 40ኛ ተከሳሽ ተሊንቲ ሙለታ ኩምሳ፣ 41ኛ ተከሳሽ በሊና ቦረና ሃጂን እና 42ኛ ተከሳሽ ሰንበታ ጉደታ ዲቢሳ እያንዳንዳቸው ላይ የ21 ዓመት ጽኑ እስራት የቅጣት ውሳኔ ማሳለፉ ተገልጿል፡፡

18ኛ ተከሳሽ ታፈሰ መርጋ ጢሎ፣ 24ኛ ተከሳሽ ንብረት ገለታ ቤዶ፣ 32ኛ ተከሳሽ ጸጋ ታዬ ሲዳ፣ 36ኛ ተከሳሽ አመንቴ እሬሳ ከሚሰ እና 44ኛ ተከሳሽ ዳንኤል ቡሽራ ኩሜ እያንዳንዳቸው በዘጠኝ ዓመት እንዲሁም 39ኛ ተከሳሽ አድማሱ ፋራ ዋልተጂ በስምንት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የተወሰነባቸው መሆኑ ተመልክቷል።

በፖሊስ ተፈልገው ያልተገኙ ቀሪ ተከሳሾች የክስ መዝገብ ለጊዜው ተቋርጦ ተፈልገው በሚቀርቡበት ወቅት ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይ ተዘዋዋሪ ችሎቱ መወሰኑን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ አስታውቋል፡፡

ኢጣሊያኖችን ያሸነፈ ሰው ኢትዮጵያ የአውሮፓን ቅኝ ግዛት በመቋቋም ውጤታማ የሆነች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር አድርጓታል።ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአንበሳውን የራስ ፀጉር አድርገው።የአድዋው ፈርጥ‼...
28/12/2021

ኢጣሊያኖችን ያሸነፈ ሰው ኢትዮጵያ የአውሮፓን ቅኝ ግዛት በመቋቋም ውጤታማ የሆነች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር አድርጓታል።
ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአንበሳውን የራስ ፀጉር አድርገው።

የአድዋው ፈርጥ‼️

  ‼️የህወሓት ወራሪ በማይጠምሪ ግንባር ተደመሰሰ  : የወራሪው ህወሓት ሀይል ካሉት አብዛኛዎቹ ከባድ መሳርያዎች ተማርከዋል፣ ተመትተዋል።  በአካባቢው የዘረፋቸውን  ቁሳቁሶች ጥሎ  ከዋና ዋ...
28/12/2021

‼️

የህወሓት ወራሪ በማይጠምሪ ግንባር ተደመሰሰ

: የወራሪው ህወሓት ሀይል ካሉት አብዛኛዎቹ ከባድ መሳርያዎች ተማርከዋል፣ ተመትተዋል። በአካባቢው የዘረፋቸውን ቁሳቁሶች ጥሎ ከዋና ዋና ምሽጎቹ ወጥቶ እየሸሸ ይገኛል። ሌሊት 8:30 በተጀመረው ጦርነት ጠላት የያዛቸውን ምሽጎች ለቅቋል። በየሸለቆው ለመደራጀት ጥረት እያደረገ ቢሆንም የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም የሚችል አይደለም።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

"በነ'ጴጥሮስ መስቀል በነ'ቢላል ዓዛንትቆማለች ፀንታ በእምነቶቿ ሚዛን"እናት ሀገር ትኑር ለኛ💚💛❤️
27/12/2021

"በነ'ጴጥሮስ መስቀል በነ'ቢላል ዓዛን
ትቆማለች ፀንታ በእምነቶቿ ሚዛን"

እናት ሀገር ትኑር ለኛ💚💛❤️

  ‼️ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር  #የአምባጉላይ ኮንክሪት ምሽግን በፈርጣማ ክንዱ በመደርመስ፣ የጠላቱን አከርካሪ መቶ እያምበረከከ  #የጨዉበርንና  #በርማርያምን ተቆጣጥሮ ወደ  #አዲአር...
27/12/2021

‼️

ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር #የአምባጉላይ ኮንክሪት ምሽግን በፈርጣማ ክንዱ በመደርመስ፣ የጠላቱን አከርካሪ መቶ እያምበረከከ #የጨዉበርንና #በርማርያምን ተቆጣጥሮ ወደ #አዲአርቃይ ግስጋሴውን ቀጥሏል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

   ሁሉም ተቃራኒ፣ ሁሉም ተፃራሪ በሆነባት ዓለም፣ ይሄ መከባበር፣ ይሄ መደጋገፍ፣ እንዲህ ያለው ፍቅር፣ ኢትዮጵያ ነው እንጅ ሌላ ሃገር የለም‼️Only in    በኢትዮጵያ ብቻ ❤️
26/12/2021



ሁሉም ተቃራኒ፣ ሁሉም ተፃራሪ በሆነባት ዓለም፣ ይሄ መከባበር፣ ይሄ መደጋገፍ፣ እንዲህ ያለው ፍቅር፣ ኢትዮጵያ ነው እንጅ ሌላ ሃገር የለም‼️

Only in
በኢትዮጵያ ብቻ ❤️

  ‼️በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ ለወታደራዊ ስለላ ቅኝት ላይ የነበረች ድሮን በኢትዮጵያ አየር መቃወሚያ ተመታ ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይራለች። የተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃ  ቢደር...
25/12/2021

‼️

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ ለወታደራዊ ስለላ ቅኝት ላይ የነበረች ድሮን በኢትዮጵያ አየር መቃወሚያ ተመታ ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይራለች። የተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃ ቢደርሰንም ለጠላት ግብዓት እንዳይሆን ከማውጣት ተቆጥበናል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

"ለወዳጃችን ወተት፣ ለጠላታችን ዕሬት መስጠት እንችልበታለን!!   ከቶም ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋራ ተጠርቶ አያውቅም። ከነጻነት እንጂ ከባርነት ጋራ ዝምድና የለውም።...
24/12/2021

"ለወዳጃችን ወተት፣ ለጠላታችን ዕሬት መስጠት እንችልበታለን!! ከቶም ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋራ ተጠርቶ አያውቅም። ከነጻነት እንጂ ከባርነት ጋራ ዝምድና የለውም። ኢትዮጵያ ተፈትና ታውቃለች። ተሸንፋ ግን አታውቅም። ቀጥና ታውቃለች፤ ተበጥሳ ግን አታውቅም። የዘመመች መስላ ታውቃለች፤ ወድቃ ግን አታውቅም።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

ላምሮት ከማል በነጻ ተሰናበተች።ፍ/ቤቱ ዛሬ ከሰዓት ጥፋተኛ በተባለችበት አንቀጽ በ3 ወር ቀላል ዕስራት እንድትቀጣ የወሰነ ሲሆን ከቅጣቱ በላይ በዕስር በመቆየቷ በነጻ እንድትሰናበት አዟል።ተ...
24/12/2021

ላምሮት ከማል በነጻ ተሰናበተች።

ፍ/ቤቱ ዛሬ ከሰዓት ጥፋተኛ በተባለችበት አንቀጽ በ3 ወር ቀላል ዕስራት እንድትቀጣ የወሰነ ሲሆን ከቅጣቱ በላይ በዕስር በመቆየቷ በነጻ እንድትሰናበት አዟል።

ተከሳሿ በቁጥጥር ስር ከዋለችበት ከሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ /ም ጀምሮ 3 ወራት በፖሊስ ጣቢያ 1 አመት ከ5 ወራት ደግሞ በማረሚያ ቤት በዕስር መቆየቷን ተከትሎ ነው በነጻ ከስር እንድትሰናበት ነው የተወሰነው።

ላምሮት ከማል በመጀመሪያ ከተከሰሰችበት አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ እንዲገደል የግድያ ቦታ ማመቻቸት ሽብር ወንጀል በቂ ማስረጃ አልቀረበም ተብሎ በዚሁ ፍርድ ቤት በነጻ መሰናበቷ ይታወቃል።

ዓቃቤህግ ነጻ መባሏን በመቃወም ለጠ/ፍ/ ቤት ይግባኝ መጠየቁን ተከትሎ የይግባኝ ሰሚ ችሎቱ መዝገቡን መርምሮ የስር ፍርድ ቤት የነጻ ውሳኔን በመሻር ላምሮት ከማል አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በሽጉጥ በተመታበት ጊዜ በቸልተኝነት እርዳታ ባለመስጠት በወንጀል ህግ አንቀጽ 575 ንዑስ ቁ 1 እንድትከላከል ትዛዝ የሰጠ ሲሆን።

መዝገቡ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት ከተመለሰ በኋላም እንድትከላከል በዠየተደረገ አንቀጽ ዋስትና አያስከለክልም ሲል ችሎቱ በ5 ሺህ ብር ዋስ ከዕስር እንድትፈታ ወስኖ ከስር ተፈታ ነበር።

መከላከያ እንድታቀርብ በተሰጠ ቀጠሮ በጽፈት ቤት ቀርባ በጽሁፍ መከላከያ ማስረጃ የለኝም በዓቃቢህግ ባሰማው ማስረጃ ይፈረድብኝ ስትል ፍርድ ቤቱን ጠይቃ ነበር።

በዚህ ጥያቄ መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ የፀረ ሽብርና የህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትናንት በነበረ ቀጠሮ እንድትከላከል በተባለችበት አንቀጽ መከላከል ባለመቻሏ የጥፋተኝነት ፍርድ በመስጠት በይደር ለቅጣት ውሳኔ መቅጠሩ ይታወሳል።
በዚህም ፍ/ቤቱ በዛሬ ቀጠሮ ዓቃቤ ህግ ወንጀሉ በጭካኔ እና በለሊት የተፈጸመ መሆኑን ጠቅሶ ያቀረበውን የቅጣት ማክበጃ ውድቅ አድርጓል።

ተከሳሿ የቀደመ የወንጀል እሪከርድ እንደሌለባትና የልጅ እናት መሆኗን ጠቅሳ ያቀረበችውን የቅጣት ማቅለያ አስተያየት ፍርድ ቤቱ ተቀብሏታል።

በሶስት (3) ወር ቀላል እስራት እንድትቀጣ የወሰነ ቢሆንሞ ከቅጣት ውሳኔው በላይ በስር ማሳለፏ ተጠቅሶ በነጻ እንድትሰናበት ተደርጓል።

ቱርክ በሀገሯ የሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ኩባንያዎችን ገንዘብ አገደች!!!አገሪቱ የተቋማቱን እና ግለሰቦችን ገንዘብ ያገደችው ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ በሚል ነው። ገንዘባቸው ከታገደባቸው ተቋማት መ...
24/12/2021

ቱርክ በሀገሯ የሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ኩባንያዎችን ገንዘብ አገደች!!!

አገሪቱ የተቋማቱን እና ግለሰቦችን ገንዘብ ያገደችው ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ በሚል ነው። ገንዘባቸው ከታገደባቸው ተቋማት መካከል በቺካጎ የሚገኘው ኒያጋራ ፋውንዴሽን አንዱ ነው።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

"ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው   ነው። ለህወሓት ወያኔ ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል።" ኢትዮጵያን ስትነካ እንዲህ ትዋረዳለህ!!ያከበረህ...
23/12/2021

"ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው ነው። ለህወሓት ወያኔ ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል።"
ኢትዮጵያን ስትነካ እንዲህ ትዋረዳለህ!!
ያከበረህን ህዝብ ስታዋርድ የሀፍረት ማቅ ትለብሳለህ!!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 ‼️የጁንታው የመጨረሻ የማምለጫ በር ተዘግቷል!!!!ጁንታው እንደ ብቸኛ ማምለጫ በተስፋ ሲጠብቅ የነበረው ለ13ኛ ጊዜ የተጠራው የፀጥታ ምክርቤት ስብሰባ ያለስምምነት ተበትኗል። ይሄ ስብሰባ ...
22/12/2021

‼️

የጁንታው የመጨረሻ የማምለጫ በር ተዘግቷል!!!!

ጁንታው እንደ ብቸኛ ማምለጫ በተስፋ ሲጠብቅ የነበረው ለ13ኛ ጊዜ የተጠራው የፀጥታ ምክርቤት ስብሰባ ያለስምምነት ተበትኗል። ይሄ ስብሰባ ያለ ውጤት መበተኑ በጁንታው ዘንድ ከፍተኛ መደናጋጥ ፈጥሯል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 ‼️ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች  #የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ‼️   በዚህ ጦርነት የመጀመሪያው ገፈት ቀማሽ የሆነውና አሸባሪውን ሕወሐት በጀግንነት የታገለው የዋ...
22/12/2021

‼️

ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች #የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ‼️

በዚህ ጦርነት የመጀመሪያው ገፈት ቀማሽ የሆነውና አሸባሪውን ሕወሐት በጀግንነት የታገለው የዋግ ኅምራ ሕዝብ፣ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ የጸጥታ ኃይሎች፣ እንዲሁም በራሱ በዋግ ኅምራ ሕዝብ ትግል፣ ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በመውጣቱ፣ በዚሁ አጋጣሚ ገፃችን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ይወዳል፡፡
ነጻነታችንን የምናስከብረው በተባበረው ክንዳችን ነው!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

አሸባሪው የጣሊያን ዲ*ላ ተብታባው እስታሊን ኢትዮጽያ ስትፈርስ ማየት እፈልጋለሁ ሲል ከርሞ ዛሬ ጁንታው ሲፈራርስ ማየት ከብዶት ምላሱን ውጦ ተደብቋል ✍🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪...
22/12/2021

አሸባሪው የጣሊያን ዲ*ላ ተብታባው እስታሊን ኢትዮጽያ ስትፈርስ ማየት እፈልጋለሁ ሲል ከርሞ ዛሬ ጁንታው ሲፈራርስ ማየት ከብዶት ምላሱን ውጦ ተደብቋል ✍🇪🇹

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 ‼️የወሰንና ማንነት ኮምሽን ያወጣው ነው ተብሎ የሚዘዋወረው ካርታ ኮምሽኑ የማያውቀው የሀሰት ካርታ መሆኑን ከኮምሽኑ አባላት አረጋግጠናል!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
22/12/2021

‼️

የወሰንና ማንነት ኮምሽን ያወጣው ነው ተብሎ የሚዘዋወረው ካርታ ኮምሽኑ የማያውቀው የሀሰት ካርታ መሆኑን ከኮምሽኑ አባላት አረጋግጠናል!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 #ሙርሲ   ውበት ምንድን ነው?  ለባህሎች ምን ያህል ልዩ የውበት ግንዛቤዎች እንዳሉ አስበህ ታውቃለህ?ስለ ሙርሲ ጎሳ ሰምተህ ታውቃለህ?  የሚኖሩት በኦሞ ሸለቆ፣ገለልተኛ ክልል ውስጥ በኢት...
21/12/2021

#ሙርሲ

ውበት ምንድን ነው? ለባህሎች ምን ያህል ልዩ የውበት ግንዛቤዎች እንዳሉ አስበህ ታውቃለህ?

ስለ ሙርሲ ጎሳ ሰምተህ ታውቃለህ? የሚኖሩት በኦሞ ሸለቆ፣
ገለልተኛ ክልል ውስጥ በኢትዮጵያ ነው። አሁንም የባህል አልባሳት እና መለዋወጫዎች ከለበሱት የመጨረሻዎቹ ጎሳዎች አንዱ ናቸው። የሙርሲ ሴቶች በእንጨት በተሠሩ የከንፈር ሰሌዳዎች ታዋቂ ናቸው - የውበት እና የማንነት ምልክት።

Chena Wacha Post 2014

 የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ ስልጣን ሊለቁ ነው።የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ስልጣን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ለፖለቲከኞች ቡድን መናገራቸውን ሮይተርስ ለሃም...
21/12/2021



የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ ስልጣን ሊለቁ ነው።

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ስልጣን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ለፖለቲከኞች ቡድን መናገራቸውን ሮይተርስ ለሃምዶክ ቅርብ ከሆነ ሁለት ምንጮች መስማቱን ዘግቧል።

ቡድኑ በቦታቸው ላይ እንዲቆዩ ቢጣይቃቸውም እሳቸውን ግን ስልጣናቸውን እንደሚለቁ ነግረዋቸዋል።

ጠ/ሚ ዶ/ር አብደላ ሀምዶክ በጥቅምት ወር በሌ/ጄነራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን በሚመራው ጦር መፈንቅለ መንግስት ተደርጎባቸው ለቁም እስር መዳረጋቸው በኃላም በተደረገ ስምምነት ከሳምንታት በፊት ወደ ስልጣናቸው መመለሳቸው አይዘነጋም።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  መካነ መቃብር የት እንደሚገኝ ያውቁ ይሆን?   ዐፄ ቴዎድሮስ የተቀበሩት በተማሩበት ማኅበረ ሥላሴ ገዳም ነው።ማኅበረ ሥላሴ ገዳም የሚገኘው ጎንደር መተማ በረሃ ውስጥ ሲሆን የዐፄ ቴዎድሮስ...
21/12/2021

መካነ መቃብር የት እንደሚገኝ ያውቁ ይሆን?

ዐፄ ቴዎድሮስ የተቀበሩት በተማሩበት ማኅበረ ሥላሴ ገዳም ነው።ማኅበረ ሥላሴ ገዳም የሚገኘው ጎንደር መተማ በረሃ ውስጥ ሲሆን የዐፄ ቴዎድሮስ መቃነ መቃብርም የሚገኘው በፎቶ በምታዮት በጥራርና በቆርቆሮ በተሰራች ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ነው።
ይኼም የሆነበት ምክንያት ዐፄ ቴዎድሮስ “ማኅበረ ሥላሴ ቅበሩኝ” ብለው በመናዘዛቸው በልጃቸው በመሸሸሻ ቴዎድሮስ አማካኝነት እዚሁ ስፍራ ሊቀበሩ ችለዋል።
ማኅበረ ሥላሴ ገዳም በ4ኛው መክዘ በወንድማማቾቹ የአክሱም ነገሥታት በአብርሃ ወአጽብሃ ዘመን እንደተሰራ ይነገራል።ዳግመኛም በ17ኛው መክዘ በተነሡት ጻድቁ ዓምደ ሥላሴ በተባሉት ደገኛ አባት ይበለጡን ተሥፋፍቶ ሥርዓተ አበው ሰፍቶ እስካሁን ድረስ የጥንቱን ሥርዓት ሳይለቅ ሥርዓቱን እንደጠበቀ የሚገኝ ገዳም ነው።


Chena Wacha Post 2014

ከአሸባሪው  #ህወሀት ጋር ያለውን ነገር በጥቂት ቀናት ውስጥ  ካጠናቀቅን በኋላ በዓለም አቀፍ ህግ በሽብር ወንጀል ክስ እንከሳችኋለን።  ምናልባት ኢንተርፖል አሳልፎ እንዲሰጣቹ እንጠይቅ ይሆ...
20/12/2021

ከአሸባሪው #ህወሀት ጋር ያለውን ነገር በጥቂት ቀናት ውስጥ ካጠናቀቅን በኋላ በዓለም አቀፍ ህግ በሽብር ወንጀል ክስ እንከሳችኋለን። ምናልባት ኢንተርፖል አሳልፎ እንዲሰጣቹ እንጠይቅ ይሆናል። ግን አታመልጡንም

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  ‼️  : ህዝብዊ ሀይሉ የወገን ጦር ቆቦን በመያዝ ግስጋሴውን ቀጥሎ አላማጣን ከበባ ውስጥ በማስገባት የሽብር ቡድኑን የህወሓትን ታጣቂ እየወቀጠው ነው:: ኢንሻላህ አላማጣ ገብተን እናድራለ...
20/12/2021

‼️

: ህዝብዊ ሀይሉ የወገን ጦር ቆቦን በመያዝ ግስጋሴውን ቀጥሎ አላማጣን ከበባ ውስጥ በማስገባት የሽብር ቡድኑን የህወሓትን ታጣቂ እየወቀጠው ነው:: ኢንሻላህ አላማጣ ገብተን እናድራለን!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

20/12/2021
  ‼️     #የኢትዮጵያ ቀን በእርግጥም መጥቷል‼️ከወራት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝብ በማሰብ የተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ክልል ሙሉ ለሙሉ ሲወጣ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ የነበረው ...
20/12/2021

‼️
#የኢትዮጵያ ቀን በእርግጥም መጥቷል‼️

ከወራት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝብ በማሰብ የተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ክልል ሙሉ ለሙሉ ሲወጣ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ የነበረው ጁንታ አሁን አድኑኝ እያለ ነው!!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Address


Telephone

+251900404040

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chena Wacha Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chena Wacha Post:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share