ሃረግ

ሃረግ give fact information!

ሃገር መምራት ቤተሰብ ከመምራት ይጀምራልሰላም የሰፈነበትን፣ መከባበር የነገሰበትን ጤነኛ ቤተሰብ የሚመራ ሰው ውጤታማ የሃገር መሪ ይወጣዋል የሚሉ ሰፊ ጥናቶች አሉ። በተጻራሪው ትዳር የሌለው¹...
25/01/2025

ሃገር መምራት ቤተሰብ ከመምራት ይጀምራል

ሰላም የሰፈነበትን፣ መከባበር የነገሰበትን ጤነኛ ቤተሰብ የሚመራ ሰው ውጤታማ የሃገር መሪ ይወጣዋል የሚሉ ሰፊ ጥናቶች አሉ። በተጻራሪው ትዳር የሌለው¹፣ ትዳር የፈታ፣ ከተለያዩ እናቶች ልጅ የወለደ፣... ሃገርን በብቃት መምራት አይችልም። በተቃራኒው ጠንካራ ቤተሰብ የገነባ መሪ ጠንካራ ሀገር ይሰራል!

በስተርጅና አራተኛ ሚስት ያገባህ ሰውዬ በምን አፍህ ነው ስለ ሙስና ምታወራው😏ሰው ላይ ጣት ከመጠቆምህ በፊት የራስህን ጉድ ተመልከት!
02/12/2024

በስተርጅና አራተኛ ሚስት ያገባህ ሰውዬ በምን አፍህ ነው ስለ ሙስና ምታወራው😏
ሰው ላይ ጣት ከመጠቆምህ
በፊት የራስህን ጉድ ተመልከት!

*የአንዳርጋቸው የቅሌት መዝገብና የማይሰበሰበው ምላሱ*በትግል ስም የሚቀፈለው ገንዘብ የአንዳርጋቸው በየቦታው የበተናቸውን ሚስቶቹን የሚያዝናናበት ሆኗል ፣አሁን ይሄ ሰው በምን አፉ ነው ስለ ...
02/12/2024

*የአንዳርጋቸው የቅሌት መዝገብና የማይሰበሰበው ምላሱ*
በትግል ስም የሚቀፈለው ገንዘብ የአንዳርጋቸው በየቦታው የበተናቸውን ሚስቶቹን የሚያዝናናበት ሆኗል ፣አሁን ይሄ ሰው በምን አፉ ነው ስለ corruption የሚያወራው

ግብርናችን በምግብ እራስን ለመቻል ብቻ ሳይሆን ለአለም ገበያም መትረፍ ይችላል። በለውጡ ጉዞ በተለያዩ ምርቶች ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ግብርናች ኩራታ...
22/11/2024

ግብርናችን በምግብ እራስን ለመቻል ብቻ ሳይሆን ለአለም ገበያም መትረፍ ይችላል። በለውጡ ጉዞ በተለያዩ ምርቶች ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ግብርናች ኩራታችን፣ ህልውናችን፣ ከእርዳታ መላቀቂያችን ሆኗል።

ፎቶ አለዎት?
#ሰብልውስጥ

እሸት እየበላን፣ የደረሱትን ሰብሎች እንሰበስባለን። በሃገራችን ሃብት መደመም መገረም ከፈለጋችሁ ወጣ በሉና ሰብሉን ተመልከቱት። ሁሌ የማትረሱትን የግብርችን ውጤት አይታችሁ ከእሸቱ ቀምሳችሁ ...
22/11/2024

እሸት እየበላን፣ የደረሱትን ሰብሎች እንሰበስባለን። በሃገራችን ሃብት መደመም መገረም ከፈለጋችሁ ወጣ በሉና ሰብሉን ተመልከቱት። ሁሌ የማትረሱትን የግብርችን ውጤት አይታችሁ ከእሸቱ ቀምሳችሁ ሰብል መሰብሰቡን ገበሬውን ረድታችሁ ትመለሳላችሁ።

ፎቶ አለዎት?
#ሰብልውስጥ

 #ሰበርዜና ‼️   ከፋኖ ሾልኮ የወጣ ሰነድ ።የአማራ ፋኖ አጠቃላይ ሁኔታ።
16/11/2024

#ሰበርዜና ‼️
ከፋኖ ሾልኮ የወጣ ሰነድ ።

የአማራ ፋኖ አጠቃላይ ሁኔታ።

ዘመነ እናገራለሁ ያለው ኑዛዜ ይሆን ?የታለ ዘመነ ብለው ጩኸት ላበዙ ጃውሳዎች እናገራለሁ ብሏል ብለው ማታ ያሰራጩለት ጀሌዎቹ ምነው ይሄን ያህል ኑዛዜ ነው እንዴ የሚናገረው? ወይስ ልሳን ይ...
09/11/2024

ዘመነ እናገራለሁ ያለው ኑዛዜ ይሆን ?

የታለ ዘመነ ብለው ጩኸት ላበዙ ጃውሳዎች እናገራለሁ ብሏል ብለው ማታ ያሰራጩለት ጀሌዎቹ ምነው ይሄን ያህል ኑዛዜ ነው እንዴ የሚናገረው? ወይስ ልሳን ይሆን የሚናገረው ? ግን እንደ ሁኔታው በዚህን ሰአት ሊናገር የሚችለው ኑዛዜ ብቻ ነው። ወይስ ለምን ድምፁን አያሰማም የሚሉትንም እንደጠላቶቹ አይቶ ይሁን ? ፈሪ አያምንም፣ ፈሪ ዙርያው ላይ ያሉትን ሁሉ ይፈራል ለዚያ ይሆናል እናገራለሁ ብሎ እንደገና ማመንታ ውስጥ ገብቶ የተደበቀው። አይይ ዘመነ በዚህ ልክ መከራውን ይብላ? ለነገሩ መከራ አልን እንጂ አፈርስ በልቶ ቢሆን? በቃ ኑዛዜህን እንደምንም አሰማቸው ተንጫጩኮ የታል ዘመነ እያሉ።

ለሊት ሙሉ አስነግረክ የታለ መግለጫህ ?አይ ዘመነ ናና ደግሞ ተቀደድ። አሁንም ያንን የተለመደውን ቱሪናፋህን ልትለቅ ነው ? በፊት ከዘባረቅከውስ ምን አዲስ ነገር ልትጨምር ? በእግር 4ኪሎ ...
09/11/2024

ለሊት ሙሉ አስነግረክ የታለ መግለጫህ ?

አይ ዘመነ ናና ደግሞ ተቀደድ። አሁንም ያንን የተለመደውን ቱሪናፋህን ልትለቅ ነው ? በፊት ከዘባረቅከውስ ምን አዲስ ነገር ልትጨምር ? በእግር 4ኪሎ እየጠበቁህ ነበር መጣሁ ብለህ ጠፋህ። በሚዲያም ጠብቁኝ እያልክ ነው በዚያም እየጠበቁህ ነው እንዳትቀር ?

ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሚለው አባባል ለዘመነ ካሴ አይሰራምስለ ወንድ ልጅ የተባሉ አባባሎች ሁሉ በዘመነ ካሴ ዘንድ አይሰሩም። ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሚለው የ...
09/11/2024

ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሚለው አባባል ለዘመነ ካሴ አይሰራም

ስለ ወንድ ልጅ የተባሉ አባባሎች ሁሉ በዘመነ ካሴ ዘንድ አይሰሩም። ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሚለው የጥንት የጠዋቱ የህዝባችን አባባል ለዘመነ ካሴ አይሰራም። ዘመነ ወንድ ልጅ ፈርቶ እንደሚሞት በተግባር አሳይቶናል። ዘመነ ቦቅቧቃ መሆኑን በደንብ እንድንረዳ አድርጎናል። በእሱ ልክም ፈሪ ያለ አይመስልም። እላዩ ላይ የሚሸና ፈሪ። አለው ብሎ እንኳን መናገር የሚፈራ ፈሪ። ወንድ መስሏቸው እሱን ተከትለው የወጡ ወጣቶች አብዛኞቹ ይናገር ለምን ዝም አለ ብለው እየጠየቁ ቢሆንም ዘመነ ዝምታ ነው መልሴ ብሏል። ለምን አይናገርም ሲባል ጦርነቱን ፈርቶ ለጥንቃቄ ነው ይላሉ። ድምፅ ቀድቶ ይላክልን ቢሉም ድምፁንም ቀድቶ አለሁ ደህና ነኝ ማለትም አልቻለም። ከዚያ ይልቅ ሌሎች ሚዲያ ላይ እየወጡ ደህና ነው ይሉለታል። ለምን በአጋፋሪ እራሱ እኔ ደህና ነኝ ይበለን ብለው እያፋጠጡ ነው። እንግዲህ ደህና ከሆነ የእራሱ ደጋፊዎች በዚህ ምክንያት ጎራ ለይተው እየተጭራረሱ ዝም ማለት ይችላል ? አሁን ላይ ህዝቡ እየደረሰበት ባለው ስቃይ እንዴት ዝምታን ምርጫ ያደርጋል። በህዝብ ቁስል እንጨት እየሰደደ እስከ መቼ ? የሱ ቁስል እስኪጠግን ህዝብ ማለቅ አለበት። ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም የሚለው አባባል ለዘመነ ካሴ አይሰራም። ከሰራ ይውጣና ይናገር።

ዘመነ በህይወት ካለ አለው ብሎ ይውጣና ይናገር  ?                                                                                        ...
09/11/2024

ዘመነ በህይወት ካለ አለው ብሎ ይውጣና ይናገር ?
ዘመነ በተደጋጋሚ በአፉ እንደሚለው ለህዝብ ከሆነ የሚታገልወ በህዝብ ቁማር መጫወቱን አቁሞ ወጥቶ ይናገር። ትግል ያለውን በደንብ አይተናል ለህዝቡ ያተረፈለት አንዳች ነገር የለም። ለህዝብ ስቃይ ነው የተረፈው አንዳች ያገኘው ጥቅም የለም። ከቤት እቤት እየቀያየረ እየተደበቀ፤ በቃሬዛ ሸክም ስቃይ እና ጣረ ሞት ላይ ሆኖ ምን ሊፈይድ ? በርግጥ ቃሬዛ ላይ ካለ ሰው ምንም የሚጠበቅ ነገር ባይኖርም በህይወት ካለ አለው ማለት መቻል አለበት። የዘመነ ዝምታ በህይወት ካለ ከፍርሃት የመነጨ ብቻ ነው። ይሄን ያክል ፈሪ ከሆነ መጀመሪያም ወደ ትግሉ መግባት አልነበረበትም።
👉 ዘመነ በሌላው ነፍስ ቁማር እየተጫወቱ እሱ ተደብቆ መኖሩ ትክክል ነው ?
👉 በህይወት ካለስ እሱን ለመጠበቅ ነው ወይ ሌላው የሚሞተው ?
👉 ቁስለኛው ስንት ወጣት እስኪያልቅ ነው እሱ እየተቀለበ የሚኖረው ?
👉 ሸሽቶም ከሆነ ካለበት ድምፁን ለምን አያሰማም አሁንም መሪ ከሆነ ?
👉 ደሞ ድምፅ ለመልቀቅ ለደህንነቱ ነው ብለው የሚሸፍኑለት ምን ያክል ቦቅባቃ ቢሆን ነው ?
👉 መጀመርያ ሲገባበትና ብዙ ወጣቶችን ሲያስፈጅ ሞት እንዳለ ድሮን ሊያሳድድ እንደሚችል አያውቅም ነበር?
👉 ወጣቱን ትግል ወዳለው የሱን ንግስና ዘውድ ማስጠበቂያ አስገብቶ ለራስ መደበቅ በሌሎቹ ነፍስ መጫወት አይደለም? የጃውሳ ደጋፊዎችስ ይሄን አይጠይቁም ? የህዝብ ጉዳይ ጉዳያቸው አይደለም ?
👉 ከሱጋር እታገላለው ብሎ የወጣውን ምንም የማያውቅ ወጣት ህይወትስ አያሳስባቸውም ?
👉 ድሮን ሌሎቹን አመራሮችም አትምርም፣ ሌሎች እየታዩ እሱ በዚህ ልክ እሱን ብቻ የሚከታተሉ አስደርጎ የሚያስወራው እሱ ማን ስለሆነ ነው ?
👉 እሱ ሌሎቹን አመራሮች እንዳስገደለው እኔንም ያስገድሉኛል ብሎ ማመን አቅቶት ነው ?
👉 ስልክም የሚያወሩትን ማመን አቅቶት አያወራም ማለት ነው ?
ጎጃም ላይ ያሉ ጓደኞቹም ክደውታል ማለት ነው ? ስለዚህ ለነዚህ ሁሉ ጥያቄዎች መልስ ያስፈለጋል በህይወት ካለ ከተደበቀበት ጎሬ ውስጥ ይውጣና ይናገር። አለው ይብል። በሰው ነብስ መቀለዱ መብቃት አለብት።

ዘመነ ካሴ መግለጫ እሰጣለሁ ጠብቁኝ እያለ ነው። ከሰሞኑ ፋግታ ነበርኩ ዘመነ ካሴን አየሁት። ምንም ጥቅም የሌለው ለራሱና ስለራሱ ብቻ የሚጨነቅ ስለ አማራ ትግል ደንታ እንደሌለው አረጋግጬ ተ...
08/11/2024

ዘመነ ካሴ መግለጫ እሰጣለሁ ጠብቁኝ እያለ ነው።

ከሰሞኑ ፋግታ ነበርኩ ዘመነ ካሴን አየሁት። ምንም ጥቅም የሌለው ለራሱና ስለራሱ ብቻ የሚጨነቅ ስለ አማራ ትግል ደንታ እንደሌለው አረጋግጬ ተመለስኩ። መመታት ተመቷል። ከቤት እቤት እየቀያየረ፤ መቃብር ቤቶች እየተደበቀ፤ በቃሬዛ ሸክም ስቃይ ላይ ነው። ዘመነ አሁንም አለሁ መግለጫ ልስጥ እያለ ነው። ሆኖም ፋኖ ከአርበኛ ዘመነ ምንም የሚጠብቀው ነገር የለም። ሌላ መሪ አስቀምጦ ትግሉን ማጠናከርና ወደፊት መጓዝ ያስፈልጋል። ከቁስለኛው ዘመነ ምንም የሚገኝ አይኖርም ። ዘመነ በሚዲያ መግለጫና ፉከራ አሰምቶ ቃሬዛ ላይ በሸክም መጓዙ ለአማራ ትግል የመጨረሻ ሞት ነው።

እንደ ማንኛውም ሀብትና የተጽእኖ ምንጭ፤ እውቀት ከፍተኛ ኃይል በውስጡ የታመቀ ጉልበት አለው። ኃይል በበዛ መጠን ደግሞ የሞራል ውድቀትና የስነ ምግባር ንቅዘት አደጋ ከፍ ብሎ ይኖራል። ሀገራ...
12/10/2024

እንደ ማንኛውም ሀብትና የተጽእኖ ምንጭ፤ እውቀት ከፍተኛ ኃይል በውስጡ የታመቀ ጉልበት አለው። ኃይል በበዛ መጠን ደግሞ የሞራል ውድቀትና የስነ ምግባር ንቅዘት አደጋ ከፍ ብሎ ይኖራል። ሀገራችን ከድህነት ወደ ብልጽግና፤ ከኋላ ቀርነት ወደ እውቀት መሪነት መለወጧ አይቀሬ ነው። ይህ እውን ከሆነ በኋላ የእውቀት ልእልናዋን አስከብራ መቀጠል እንድትችል፤ በአስተሳሰቡና በግብሩ ልእልና ያለው ሕይወት የተላበሰ ትውልድ ልንፈጥር ይገባል።

  leader  ❤️  for watch more 👆👆👆👆.                                                   ❤️ ✍️█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭...
25/09/2024

leader
❤️
for watch more 👆👆👆👆.








❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

ኢሳያስ ወደገሃነም እና ወደ ፍጻሜው ቀርቧል!በኢሳያስ አፈወርቂ የእድሜ ልክ ህልም ያለው የኢትዮጵያን ውድቀት እና መፈራረስን ማየት አይሳካም።  ኢትዮጵያዊነት ሁሉኑም ተጽዕኖዎች ተቋቁሞ ማለፍ...
19/09/2024

ኢሳያስ ወደገሃነም እና ወደ ፍጻሜው ቀርቧል!

በኢሳያስ አፈወርቂ የእድሜ ልክ ህልም ያለው የኢትዮጵያን ውድቀት እና መፈራረስን ማየት አይሳካም። ኢትዮጵያዊነት ሁሉኑም ተጽዕኖዎች ተቋቁሞ ማለፍ ነው። ሀገራችን ታኮራኛለች። የኢሳያስ አፈወርቂ የጥፋት ዘመን ያበቃል። ኢትዮጵያውያን እንደሁሌው ዳግም ከፍ ብለው ይነሳሉ። ሻዕቢያ እኛን ለማጣላት ያደረገው ሙከራ ሁሉ በታላቁ ህብረተሰባችን ውስጥ ቦታ የለውም።

ለክፈለው ሁሉ ማሊያ የሚለብስ የችግር አንቴናው ደፂ! ዶክተር ደብረበጥብጥ በሁለት ማሊያ እየተጫወተ ነው። አዲስ አበባ ሲመጣ “የትግራይ ክልል ፕ/ት አድርጉኝ፤ የTDF ታጣቂዎችን በማስተባበር...
16/09/2024

ለክፈለው ሁሉ ማሊያ የሚለብስ የችግር አንቴናው ደፂ!
ዶክተር ደብረበጥብጥ በሁለት ማሊያ እየተጫወተ ነው። አዲስ አበባ ሲመጣ “የትግራይ ክልል ፕ/ት አድርጉኝ፤ የTDF ታጣቂዎችን በማስተባበር ኤርትራን ወግተን የባህር በር እናስመልሳለን፤ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከትግራይ የተዘረፈውን ንብረት እናወራርዳለን፤ ከጌታቸው ረዳ በላይ ቅቡልነት ያለኝ እኔ ነኝ...” እያለ ደጅ ይጠናል፤ ይማጸናል...
መቐለ ሲመለስ “ከኤርትራ ጋር ሆነን የብልጽግና ተላላኪውን ጌታቸውን እናስወግደዋለን፤ ኤርትራ ወዳጃችን ናት፤ ከብጻይ ኢሱ ጋር ወደፊት እንመርሻለን...” እያለ ያቀረሻል...
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ለሆኑት ማይክ ሀመር “የፕሪቶሪያ ሥምምነት ሳንሸራርፍ በፍጥነት ልንተገብረው የሚገባ ቅዱስ ስምምነት ነው” ባለበት አንደበቱ “ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን የፕሪቶሪያን ውል አንቀበለውም” ሲል ያምቧትራል — እውነትም ደብረበጥብጥ!

ብልጽግና ያቀደውን የሚተገብር ፣ ቃሉን የሚፈፅም የተግባር ፓርቲ!ብልፅግና እፈፅማለሁ ብሎ ያልፈፀመው የለም! ገና ከጅምሩ ጀምሮ ኢትዮጵያን አበለፅጋለሁ ብሎ ፓርቲው ከተነሳበት ጀምሮ ብዙ ስራ...
16/09/2024

ብልጽግና ያቀደውን የሚተገብር ፣ ቃሉን የሚፈፅም የተግባር ፓርቲ!

ብልፅግና እፈፅማለሁ ብሎ ያልፈፀመው የለም! ገና ከጅምሩ ጀምሮ ኢትዮጵያን አበለፅጋለሁ ብሎ ፓርቲው ከተነሳበት ጀምሮ ብዙ ስራዎችን ለትውልድም ለታሪክም በሚሆኑ መልኩ ሰርቶ አሳይቷል።

የተጀመረውን አባይ ከመታደግ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ያሉትን የወደብ ጉዳይና የከተሞች ገፅታ ለውጥ ድረስ በርካታ ገድሎችን ፈፅሟል። በልማት፣ በዲፕሎማሲ፣ በሰላም ብዙ ላብ ፈሶ ተሰርቷል። ብዙ ውጤትም ተሸምቶበታል!

ዐባይ በዚህ አምስት አመት ዋና አጀንዳችን ነው። ተሳክቶም ለማየት ቀናቶችን ብቻ እየቆጠርን ነው። በሃይል ምንጭና ዝርጋታ ጋር ተያይዞ ተዘርዝሮ የማያልቁ ስራዎች ተሰርተዋል። ኮይሻ ከአባይ ቀጥሎ ግዙፍ ግድባችን ሲሆን ከ50% በላይ ተሰርቷል። ሌሎች በንፋስና በፀሃይ ሃይል የሚሰሩም ተሰርቷል።

ግብርና ላይ የተሰረሠውን አስርና ሃያ አመት ቀድመን ጀምረን ቢሆን ዛሬ ኢትዮጵያ ከአለም የበለፀጉ ሃገራት አንዷ ትሆን ነበር። ለግብርና የሚሆን ሁሉ ነገር አለን። ያልነበረን መስራት ብቻ ነበር አሁን ትኩረት ተሰጥቶበት በስንዴ፣ በቡና፣ በሩዝ፣ በአትክልት፣ በቅባት እህሎች፣ በበቆሎ፣ በጤፍ ምርታችንን ጨምረናል። በአመት ሁለቴ ለማምረትም ተወስኗል። በመስኖም በመኸርም ትልቅ የምርት መጠን እያገኘን ነው። በረሃማ አከባቢዎች ጭምር በልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል።

በዲፕሎማሲም ከኢትዮ ኤርትራ ጀምሮ እስከ ብሪክስ ታሪክ የማይሽራቸው ስራዎች ተሰርቷል። ከቀጠናው ሰላም አንስቶ እስከ ሃያላንጨሃገራት ድረስ ያለንን አቅም፣ ያለንን ጥንታዊነት አረንዲከበር ትግል ማድረግ ችለናል። የዲፕሎማሲ አቅማችን በዓባይ እና በወያኔ ጦርነት ጊዜ ማስመስከር ችለናል።

ለሰላም የተሰሩ ስራዎችም ከሃገር ውስጥ እስከ ጎረቤት ሃገራት ድረስ ተዳርሷል። የሱዳን፣ የሱማሊያ እና የደቡብ ሱዳን ጉዳዮችን ጉዳያችን ብለን ሰርተናል። በኢትዮጵያ በኩል በተሰሩ ብዙ የቀጠናው እና የሃገር ውስጥ ሰላም እርምጃዎች መሪያችንም የአለም ሎሬትነትን የተቀበለበት ነበሩ።

ለቱሪዝም የተሰሩት ከገበታ ለሸገር እእከ ገበታ ለትውልድ ድረስ መጥቀስ ይቻላል። እነኚህ ስራዎች ላይ አድዋ መታሰቢያ፣ ዓባይ፣ የኮሪደር ልማት፣ የዓባይ ድልድይ ሲጨመሩበት ብዙ ተሰርቷል።

በኢንዱስትሪ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚው እንዲሁ የሚነገርላቸው ስራዎች ተሰርቷል። ኢኮኖሚውን የሚያቃኑ ከተቋማት ግንባታ እስከ ፖሊሲ ለውጥ ተለፍቷል።

ዛሬም የወደብ ጉዳይ በአለም ደረጃ አጀንዳ የሆነው ኢትዮጵያ ካለችበት ፅኑ ለውጥ የተነሳ ነው። ትላልቅ ጉዳዮቻችን የአለም አጀንዳ መሆናቸው ሁሌም አይቀሬ ይመስላል። ከዓባይ እስከ ወደብ ቀጥሏል። ነገም ይቀጥላል። እድገት ብልፅግናችንን እናስቀጥላለን!

በአጠቃላይ የታቀዱት በሙሉ የተፈፀሙት ብልፅግና ፓርቲ ያቀደውን ሁሉ የሚፈፅም፣ ቃሉን የሚተገብር ፓርቲ ስለሆነ ነው!

አዲስ አበባ በ2035 የአፍሪካ ቁልፍ ከተማ እንደምትሆን የኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ያወጣው ሪፖርት አመላከተ፡፡ከአፍሪካ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ለውጥ በማሰመዝገብ አንዷ ሆና እውቅና ያገኘችው አዲስ ...
16/09/2024

አዲስ አበባ በ2035 የአፍሪካ ቁልፍ ከተማ እንደምትሆን የኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ያወጣው ሪፖርት አመላከተ፡፡

ከአፍሪካ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ለውጥ በማሰመዝገብ አንዷ ሆና እውቅና ያገኘችው አዲስ አበባ እስከ 2035 ድረስ በዓመት ባለ ሁለት አሃዝ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) እንደምታስመዘግብም በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሃረግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share