Shewa View የሸዋ አይን

Shewa View የሸዋ አይን This page is aimed to give timely and real information about Ethiopia
ስለሸዋ እናቀርባ?

09/08/2024
29/03/2024

"ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ፣ ሲበቃው ያባራል
በሰው ደም እና እምባ
እየበሰበሱ ፣ መኖር ግን ይመራል"
ያልሽኝን እያሰብኩ ፣ ዶፍ ዝናብ ቢጥልም
እየበሰበስኩኝ
ወዳንቺ 'መጣለሁ ፣ ከቶ አልጠለልም፡፡
ከዝናብ ነው እንጂ ...
ጥላው ከገዳዮች ፣ እኔን አያስጥልም።

(በላይ በቀለ ወያ)

12/03/2024

የሸዋ አበባ

08/08/2023

ከሸዋ ህዝባዊ ጥምር ጦር ደብረብርሀን የተሠጠ መግለጫ!!

በበርካታ አቅጣጭ የመጣውን የአብይን ቡድን በሚያስደምም ጀግ ንነት ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን ከፊት የመጣውን ኃይል ደምስሰን ከተ ማችን መቆጣጠራችንን ይታወቃል::

በመሆንም ቡድን የደረሰበትን ውርደትና ኪሳራ ለማካካስ በማሰብ
በርካ ሀይል ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢወች በመሰብሰብ የሀገር መከላከያ ዩኒፎርም በማልበስ በበርካታ ከባድ መሳሪያ ታጅቦ
ወደ ከተማው መግቢያ በሮች በማስጠጋት እንቅስቃሴዎች መጀ መሩ እውን ነዉ።

ይህ ኃይል አማራ ጠልና ለአማራ ህዝብና ከተሞች ምንም ርህራሄ የሌለው ፈሪ ግን ጨካኝ ቡድን:ለንፁሃን ለሴትና ለህፃናት በአጠቃ ላይ ሲቪሊያን ላይ በብዙ እጥፍ የሚከፋ ኃይል በመሆኑ ምክንያ ት እጅግ ብስለት ስክነትና ለህዝባችን እውነተኛ አሌኝታነታችንን ለማሳየት በማሰብ ያለምንም ቶክስ ልውውጥ በኃይል በቀላሉ የተቆጣጠርነውን ከተማችንን በሰላም ለቀን ወሳኝ ስትራቴጅካዊ
ቦታን ይዘን እንገኛለን።

ህዝባችን እንዲያውቅልን የምንፈልገው እውነት ተቆጣጥረን የለቀ ቅነውን ከተማ አይደለም የትኛውንም ከተሞች በፈለግን ሰዓት የመ ቆጣጠር አቅሙ እንዳለንና የትኛውም ቡድን ሊከለክለን እንደ ማይ ችል ማወቅ ግን ይኖርበታል።

ነሐሴ 2/2015
ሸዋ ደብረብርሀን

24/05/2023

#ሸዋሮቢት
መከላከያ ቤት ለቤት መሣሪያ ፍለጋ እየፈተሸ ነው

10/04/2023

የደብረ ብርሃን ወጣቶች ቁጣ

ማንም አያስቆመውም

12/03/2023

ስንዴ የምንልክላቸው ሀገራት
ከነ ጋጋሪው ካልሆነ ስላሉ
ስንዴውን ከኦሮሚያ
ጋጋሪዎች ን ሠሞኑን ከሚያሰለጥኑት አካባቢዎች

የእኛ ሀገር ንዳንድ ፓስተሮች ቤተክርስቲያን ስትከፋፈል ከሚያዩ ምናለ እንደዚህ የኢየሱስን ትምህርት ቢሞክሩት
16/02/2023

የእኛ ሀገር ንዳንድ ፓስተሮች ቤተክርስቲያን ስትከፋፈል ከሚያዩ
ምናለ እንደዚህ የኢየሱስን ትምህርት ቢሞክሩት

09/02/2023

መንግሥት ከቤተክርስቲያን ላይ ያንሳ

03/09/2022
01/09/2022
28/08/2022

ቆቦ ተያዘ

21/08/2022
መንገድ ሲዘጋ ምን ያመጣሉ ማለት ለህወሃትም እንዳልበጀ ማስተዋል ያቃተው  #ተው የሚኒስቴር ያስፈልጋልህዝቡ ያለው አዲስ አበባ እንግባ እንጅ 4ኪሎ አላሀም።ሠርጎ ገቦችን መከላከል ያስፈልጋል ...
10/08/2022

መንገድ ሲዘጋ ምን ያመጣሉ ማለት ለህወሃትም እንዳልበጀ ማስተዋል ያቃተው

#ተው የሚኒስቴር ያስፈልጋል

ህዝቡ ያለው አዲስ አበባ እንግባ እንጅ 4ኪሎ አላሀም።
ሠርጎ ገቦችን መከላከል ያስፈልጋል ግን ግን ግን
"መቼ በቀላሉ ማርያም ከተቆጣች
አርምደው ብትሄድ አሸርምደው መጣች" አለእንጀራ በበርበሬ የምትሰጠውን ሚስቱን ፈቶ ሌላ በጨው የምትሰጠውን ያገባ

አገልግሎት ማግኘት የምትችሉት በዚህ ቦታ (ትክክለኛውን አድራሻ ገልጾ) እዚህ ሂዱ ማለት እየተቻለፐፐ  ጽ/ቤት
06/08/2022

አገልግሎት ማግኘት የምትችሉት በዚህ ቦታ (ትክክለኛውን አድራሻ ገልጾ) እዚህ ሂዱ ማለት እየተቻለ

ፐፐ ጽ/ቤት

አኩርፈህ ማስታወቂያ ስታፅፍ...

01/08/2022


የደብረ ብርሃን ከተማ የከተማ ታክሲ አገልግሎት ታሪፍ ከመጠን በላይ በመጨመር ህዝቡን ሲዘርፉት ደንብ አስከባሪዎች ሠራን ለማለት በአንድ አካባቢ ይሰበሰቡና ባጃጅና ታክሲውን ያባርሩታል
ህዝቡ ታክሲ ሲያጣ የተጠየቀውን ይከፍላል
ሌላ ከተማ ላይ የሌለ ግፍ ነው

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ደብረ ብርሃን ጠባሴ
26/07/2022

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
ደብረ ብርሃን ጠባሴ

26/07/2022

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
ደብረ ብርሃን ጠባሴ

21/07/2022

Address

Addis Ababa
1245

Telephone

+251900000000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa View የሸዋ አይን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All