ም/ ዕ ወለጋ በስልክ ያወራኋቸው የተጎጂ ቤተሰቦች ቤት ንብረታቸው ወድሞባቸው ፣ የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸው ብዙዎች ናቸው ፣ በአካባቢው ዝናብ እየዘነበ በመሆኑ እና ያሉትም በየጥጋጥጉ ስለሆነ አግዙን እያሉ ይገኛሉ።
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ያድምጡ? 🙏
👉 https://youtu.be/kxMfgKNowtI
ሁላችንም የበኩላችንን ለማድረግ እንዘጋጅ Yared Shumete +251911473071 ያጋራውን መልዕክት በመቀበል እንተባበር!
https://youtu.be/kxMfgKNowtI
Hermela Aregawi
“አንች ሚስቴን መጥላት፣ መዋሸት፣ አለመናፈቅ አልችልም” ሄኖክ ድንቁ (ትውስታ)
ውድብ ብልፅግና ጨንፈር ትግራይ ምስ ተጋሩ ነበርቲ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ዝገበሮ ዘተ።
በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆች መስቀልን ሲያከብሩ።
ባህሬን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛሬ በይፋ እስራኤልን እንደሀገር የተቀበሉበትን ፊርማ በኋይት ሀውስ አኑረዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በቤተመንግስታቸው ኋይት ሀውስ ሆነው ባህሬን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛሬ በይፋ እስራኤልን እንደሀገር የተቀበሉበትን ፊርማ ሲፈረሙ ታዛቢ ሆነዋል ።
" ከብዙ አስርት አመታት ግጭትና ክፍፍል ዛሬ አዲስ የሰላም መንገድ ጀምረናል ሌሎች የቀጠናው ሀገራትም ተመሳሳይ ፊርማ ያኖራል ። እሱም በጣም ቅርብ ነው " በማለት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የተናገሩ ሲሆን አምስት ተጨማሪ ሀገራት ከእስራኤል ጋር ለመስራት ተቃርበዋል ቢሉም ስማቸውን ግን አልጠቀሱም።
የእስራኤሉ ጠ/ ሚ ቢንጃሚን ኔታንያሁ ስምምነቱን "የአብርሀም ልጆችን ያቀራረበ " በማለት አውድሰው ባህሬን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለእስራኤል እውቅነሰ ስለሰጡ አመስግነው ሌሎች አረበረ ሀገራትም ተመሳሳይ ነገር እንደሚያደርጉ ተስፋ አድርገዋል።
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስት ሼኪ አብዱላሂ ቢን ዘይድ በበኩላቸው " ዛሬ አዲስ ጅማሮ መስክረናል ይሄም ጅማሬ ለመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ያመጣል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ። ሰላም ደግሞ ትጋት እና ወኔ ይፈልጋል " ብለዋል።
ባህሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱለሰቲፍ ቢን ራሺድ አል ዛይኒ ደግሞ " ለረጅም ግዜ መካከለኛው ምስራቅ የቅጭትና የጥርጣ
ጠ/ሚሩ ከወር በፊት ያስተላለፉት መልእክት!
#የኦሮመኛው ድምፃዊ አጫሉ ስለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናገረ!
"Oromummaan Daabboo miti, abbaan fedhe kan namatti gurguru'
Art.Hacaaluu Hundeessaa
አብይ ንጹሁ ኦሮሞ ነዉ፤ ኦረሞነት ዳቦ አይደለም፤ ማንም ሲፈልግ የሚሸጥልህ ወይም የሚቀማህ አይደለም፡፡ ኦሮሞነት ዉልደት ነዉ፡፡
በኬንያ የአንድ (1) ዓመት ህፃንን ጨምሮ በአጠቃላይ 147 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,831 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ ሰባት (147) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል የ1 ዓመት ህፃን ይገኝባታል።
በአጠቃላይ ኬንያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,618 ደርሷል።
በተጨማሪም በትላንትናው ዕለት የሶስት (3) ሰዎች ህይወት አልፏል አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ሃምሳ ስምንት (58) ደርሷል።
በሌላ በኩል ትላንት አስራ ሶስት (13) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት መቶ ሃያ አንድ (42) ደርሰዋል።
የሱዳን አዋሳኝ በሆነው የምዕራብ ጎንደር ዞን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ስራው 'ከክልሉ አቅም በላይ' መሆኑን የአማራ ክልል የኮሮና መከላከልና መቆጣጠር ግብረ ኃይል አስታውቋል።
የአማራ ክልል ም/ርዕስ መስተዳደርና የኮሮና መከላከልና መቆጣጠር ግብረ ኃይል ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ በተለይ የሱዳን አዋሳኝ በሆነው የምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አካባቢ ችግሩ አሳሳቢ እንደሄነ ግብረ ኃይሉ በቦታው ተገኝቶ መመልከቱን ተናግረዋል።
ሁሉንም ወደክልሉ የሚገቡ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለማስገባት እና ለጤና ባለሞያዎችም ሆነ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለሚገቡት አስፈላጊ 'ግብአቶችን ማሟላት' ከክልሉ አቅም በላይ እየሆነ በመምጣቱ በአካባቢው የአደጋ ምላሽ ማዕከላት እንደሚያስፈልግ ግብር ኃይሉ አስታውቋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን