
03/01/2025
- ለአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እጅግ ሲበዛ ፈተና የሆነዉን ጨዋታ ክለባቸዉ ማንቸስተር ዩናይትድ የፊታችን ዕሁድ ምሽት 1:30 ላይ ከሊቨርፑል ጋር ያደርጋል።
- በዉጤት ማጣት አዘቅት ውስጥ የሚገኘዉ እና ባለፈዉ ሳምንት ድል የቀናዉ ሲቲ በነገዉ ዕለት ዌስትሀምን ይገጥማል። ነገስ .....?
- በተመሳሳይ መርሐግብር አርሰናል ከሜዳዉ ውጭ ጠንካራውን ብራይተንን የሚገጥም ይሆናል።
- ዉድ አድማጮች ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን መልሰን ወደ እናንተ እናደርሳለን።