Lunar Thoughts

Lunar Thoughts
እውነቱን መናገር ብቻ በቂ አይደለም፥
(3)

በዋናነት በኢትዩጲያ፥ ቀጥሎም በምስራቅ አፍሪካ እና በአለም ሀገራት የሚካሄዱ ጉዳዩች ዜና በሚዛናዊነት የሚዘገብበት ገጽ፡፡A page where you will get balanced news mainly about Ethiopia, then about East African and countries of the world.

በፍቅር መሀል አባትየው
16/06/2023

በፍቅር መሀል አባትየው

#ሚድያ #ትረካ 0 #ኢትዩጵያ #ትዳር

ልፍታ ወይስ ልሙት?
15/06/2023

ልፍታ ወይስ ልሙት?

#ሚድያ #ትረካ #ሚድያ #ኢትዩጵያ #ትዳር #ኢትዩጵያ #ትዳር #ትረካ

ባሌ ድብደባውን እንዴት አቆመ?
14/06/2023

ባሌ ድብደባውን እንዴት አቆመ?

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ማነው ወሳኝ? ባል ወይስ እህቱ?
10/06/2023

ማነው ወሳኝ? ባል ወይስ እህቱ?

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ፍርድ በሌላ ሴት ፅንስ ላይ!
09/06/2023

ፍርድ በሌላ ሴት ፅንስ ላይ!

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ባል እና ብሔር
04/06/2023

ባል እና ብሔር

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ቤተሰቦቼን የከዳሁለት…አማክሩኝ
03/06/2023

ቤተሰቦቼን የከዳሁለት…አማክሩኝ

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

የባሌ የበላይ ነኝ!
02/06/2023

የባሌ የበላይ ነኝ!

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ውጭ ውጭ ባል Vs ሚስት
01/06/2023

ውጭ ውጭ ባል Vs ሚስት

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

ጥቁር ወንድ ባል አይሆንም ወይ?
30/05/2023

ጥቁር ወንድ ባል አይሆንም ወይ?

#ሚድያ #ትረካ #ትዳር #ዲያስፖራ #ዳያስፖራ

ጉደኛው የራይድ ሹፌር
29/05/2023

ጉደኛው የራይድ ሹፌር

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር #ሹፌር #ራይድ

መከራ ያጠመቃቸው ነፍሳት
28/05/2023

መከራ ያጠመቃቸው ነፍሳት

#ሚድያ #ትረካ #እናት

መች ትመጣለህ? እቴሜቴ ሎሚሽታ ደራሲ አዳም ረታ
25/05/2023

መች ትመጣለህ?
እቴሜቴ ሎሚሽታ
ደራሲ አዳም ረታ

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ኢትዩጵያ #መጽሐፍ

ሂጂ ከሌላ ውለጂ!
24/05/2023

ሂጂ ከሌላ ውለጂ!

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

የባልን አትኩሮት መሳቢያ 6ሺ መንገዶች
23/05/2023

የባልን አትኩሮት መሳቢያ 6ሺ መንገዶች

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

የሚስት እና የባል ጓደኛ ትንቅንቅ
22/05/2023

የሚስት እና የባል ጓደኛ ትንቅንቅ

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር

የ14 አመት ትዳር በልጅ ምክንያት ሊፈርስ ነው?
20/05/2023

የ14 አመት ትዳር በልጅ ምክንያት ሊፈርስ ነው?

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር #ፍቅር

የተደባደቡት እናቶች! ማነው ጥፋተኛ?
20/05/2023

የተደባደቡት እናቶች! ማነው ጥፋተኛ?

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ትዳር #እናት #ልጆች #ልጅ

በሽታ ያስያዘኝን ጥሩ ሰው እንዳላጣውምን አይነት ሚስት ናት?
18/05/2023

በሽታ ያስያዘኝን ጥሩ ሰው እንዳላጣው
ምን አይነት ሚስት ናት?

#ሚድያ #ትረካ #ኢትዩጵያ #ሚስት #ትዳር #ጥንድ #ባለትዳር #እርጉዝ

የሳውዲ ስደትና የእህትና ወንድም መከራ
17/05/2023

የሳውዲ ስደትና የእህትና ወንድም መከራ

#ትረካ #ሳውዲ #ሚድያ #ኢትዩጵያ #እህት #ወንድም

ከሚስቱ ተደብቆ…😂😂
16/05/2023

ከሚስቱ ተደብቆ…😂😂

#ትዳር #ትረካ #ኢትዩጵያ #ሚድያ #ባል

የእህት ምቀኛን በምን ትሸሹታላችሁ? https://youtu.be/9TTu2HBbfLMይመልከቱ ላይክ ኮመንት ሰብስክራይብ ያድርጉ
16/05/2023

የእህት ምቀኛን በምን ትሸሹታላችሁ?
https://youtu.be/9TTu2HBbfLM
ይመልከቱ
ላይክ ኮመንት ሰብስክራይብ ያድርጉ

#ትረካ #እህት #ሚድያ

05/02/2023

በዓለም ላይ ማንም ሊፈታቸው ያልቻሉ 8 ምስጢሮች
Part 2
Follow👉 tiktok.com/ 🙏❣️

05/02/2023

ባለጌ ስለሆናችሁ ነው!

follow
tiktok.com/ ❤️🙏

የ500ሺህ ተጋሩ ሞት ሪፖርቶች! ቴዲ ማንጁስ ላይ የተሰጠው ፍርድ! ተኩስ በአ.አ ዩኒቨርስቲ ለምን? የራይድ ሾፌሮችን የሚያጠቃው ግለሰብ!https://youtu.be/8BOywsv-ztw
15/03/2022

የ500ሺህ ተጋሩ ሞት ሪፖርቶች!
ቴዲ ማንጁስ ላይ የተሰጠው ፍርድ!
ተኩስ በአ.አ ዩኒቨርስቲ ለምን?
የራይድ ሾፌሮችን የሚያጠቃው ግለሰብ!
https://youtu.be/8BOywsv-ztw

...

16/02/2022

# ...

ሽሾ መርዐዲ ፀላኢ ዝኾነ ፍሉይ ሓይሊ ምክልኻል ትግራይ Tigray Special Defense Force Most Watched June 11, 2021-----https://youtu.be/DctVTeTJ...
11/06/2021

ሽሾ መርዐዲ ፀላኢ ዝኾነ ፍሉይ ሓይሊ ምክልኻል ትግራይ Tigray Special Defense Force Most Watched June 11, 2021
-----
https://youtu.be/DctVTeTJ6TE

| Subscribe Lazana Network ላዛና ኔትወርክ |-----------------------------©Copyright: Lazana Network ላዛና ኔትወርክAny unauthorized use, copying, or distribution is stri...

ብሕቡእ ካሜራ ዝትተሓዘ ሓደሽቲ ኣፅዋራት ፀላኢ ኣብ ከተማታት  #ትግራይ | New   War Makenzie in   Cities---https://youtu.be/cklkh4ucCB4
04/06/2021

ብሕቡእ ካሜራ ዝትተሓዘ ሓደሽቲ ኣፅዋራት ፀላኢ ኣብ ከተማታት #ትግራይ | New War Makenzie in Cities
---
https://youtu.be/cklkh4ucCB4

Subscribe Lazana Network ላዛና ኔትወርክ |-----------------------------©Copyright: Lazana Network ላዛና ኔትወርክAny unauthorized use, copying, or distribution is strict...

1 Hour Mixed All Music's of   Tigrigna  | ኩለን ደርፊታት ሓዲሽ ቓልሲ ካብ ሓራ መሬት ትግራይ | Most Watched Video -------https://bit.ly/2T...
02/06/2021

1 Hour Mixed All Music's of Tigrigna | ኩለን ደርፊታት ሓዲሽ ቓልሲ ካብ ሓራ መሬት ትግራይ | Most Watched Video
-------
https://bit.ly/2TrEsBI

Subscribe Lazana Network ላዛና ኔትወርክ |-----------------------------©Copyright: Lazana Network ላዛና ኔትወርክAny unauthorized use, copying, or distribution is strict...

" የትግራይ እናት ጀግኖችን አፍርታለች ልጆችዋ ወደ ትግል ስትልክ ጥይት በግንባርህ እንጂ በጀርባህ  እንዳይመታህ እያለች ልብስ አልብሳ መርቃ የምትሸኝ ጀግና ትግራወይቲ ናት ፡ ከዚህ በላይ ...
06/02/2021

" የትግራይ እናት ጀግኖችን አፍርታለች ልጆችዋ ወደ ትግል ስትልክ ጥይት በግንባርህ እንጂ በጀርባህ እንዳይመታህ እያለች ልብስ አልብሳ መርቃ የምትሸኝ ጀግና ትግራወይቲ ናት ፡ ከዚህ በላይ ለራስዋ ታጋይ የትጥቅ ትግል ጠንቅቃ የምታውቅና ለየካቲት 11 ፍሬዎች እንድናይ ያበቃችን እና ከማእዱ ተቋዳሽ እንድንሆን የበኩልዋን ድርሻ ተወጥታለች፡፡"
የቀድሞ ኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ
ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም
የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል ከአንድ አመት በፊት ከተናገሩት

 የቀድሞ የኢንሳ ሃላፊ ሜጀር ጄነራል ተኽለብርሃን ወ/ኣረጋይ ከወራት በፊት ከራራ ሚድያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት
06/02/2021

የቀድሞ የኢንሳ ሃላፊ
ሜጀር ጄነራል ተኽለብርሃን ወ/ኣረጋይ ከወራት በፊት ከራራ ሚድያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት

ዘመነ መሳፍንት እንዲህ ተጀመረ አንብበው!!!!!
30/12/2020

ዘመነ መሳፍንት እንዲህ ተጀመረ
አንብበው!!!!!

???
"ከታሪክ የምንማረው የሰው ልጅ ከታሪክ ምንም አለመማሩን ነው" ታዋቂ አባባል።
በደራሲ ስብሃት የተጻፈው የታሪክ መጽሃፍ እንዲህ ይነግረናል።
" ከስሁል ሚካኤል በኋላ የጎንደር ነገስት ደከሙ። በክ/ ሀገሩ የነበሩት መሳፍንት በየፊናቸው አፈነገጡ። ግብር አልከፍል አሉ። ተክለ ጊዩርጊስም ("ተፍጻሚተ መንግስት") ቢቸግራቸው ከርብ (ወንዝ በላይ ያለውን በጌምድር እንደሌላው ሃገር ሁሉ ግብር ክፈል አሉት። ከዚያ በፊት፤ ማለት 18ኛው ምዕተ ዓመት መጀመሪያ በፊት ከርብ በላይ ያለው በጌምድር ግብር ከፍሎ አያውቅም ነበር።)
ጋይንቴው ደጃዝማች ሀይሉ እሸቴ ከርብ በላይ በጌምድርን ወክሎ አጼ ዘንድ ይሄድና እንዲህ ይላቸዋል። " እኛ በጌምድሮች ንጉስ 'ተነሳ!' ሲለን ልጄን ሚስቴን ጓዜን ሳንል እግራችንን ለጠጠር፣ ግንባራችንን ለጸሃይ ደረታችንን ለጦር የምናበረክት ነን እንጂ እንደሌላው አንገብርም። ስለዚህ እባክዎን ጃንሆይ የግብር ትእዛዙን ያንሱልን። "
አጼም ሲመልሱ "እናንተ ለቤተ-መንግስቱ ቀረብ ስለምትሉ በቁጥር ትበዛላችሁ እንጂ ለእኔ ሌላውም ኢትዩጵያዊ ይሰለፋል። ስለዚህ እንደሌላው መገበር አለባችሁ።" ይላሉ። አፄ እና ደጃዝማች ሀይሉ እሸቴ እልህ ተጋቡ።
ሀይሉ እሸቴ ወደደብረ ታቦር ተመልሶ ህዝቡን ሰብስቦ "በጌምድር! ምኑን አለሁ ትላለህ!" ይላቸዋል፤ "እንደ ሴት ቀሚስ ልበስ! ንጉሴ የምትላቸው ገባር አደረጉህ"
ህዝቡ "ምን ይበጃል?. . .የመሰለህን አድርግልን አፋችን አንተ ነህ" ይለዋል።
"ንጉሱ ምክራችንን ካልተቀበሉ ስልጣናቸውን መወሰን አለብን" ይላል። ሀይሉ እሸቴ "እኛ እንደራሴ እንመርጣለን። ስልጣኑን ከንጉሱ ተረክቦ እሱ ያስተዳድረናል። ንጉሱ ዘውዳቸውን ይዘው አርፈው ይቀመጡ፣ ቀለብ እንሰፍራለን"
ህዝቡ "አንተ ነህ አውራችን" አለ። ሀይሉ እሸቴ ግን ጎባኖች እና ተቀናቃኞች ሊኖሩበት ስለሚችሉ፤ ያደርሰኛል፤ ለጊዜው ግን ሌላ ልጠቀም በማለትና የህዝቡን መከፋፈል እና መድከም በመፍራት "የእኔ ይቆይ እና ለጊዜው ራስ አሊን (የየጁን) ብንመርጥ ይሻላል" አለ።
ራስ አሊ ትልቁ የህዝቡን ጥሪ እንደሰሙ የየጁ ዋና ከተማ ከነበረው ከመርጦ ተነስተው ፈረስ እየለዋወጡ ያለማቋረጥ በመጋለብ የ10ቀኑን መንገድ በ3ቀን ገስግሰው ደብረታቦር ደረሱ። ሀይሉ እሸቴም ምን ሊያደርጉ እንደሚፈለግባቸው በህዝብህ ፊት ነገሯቸው። እጅ ነስተው ውክልናውን ተቀበሉ።
ራስ አሊ ጎንደር ሄደቅ አፄ ተክለ ጊዩርጊስን "እኔ እንደራሴዎ ነኝ" አሏቸው። "እርስዎ ቀለብ እየተሰፈረልዎ ዘውድዎን ይዘው ይኑሩ። ጦሩን የምመራ እኔ ነኝ። ይህ የህዝቡ ቃል ነው"
አፄ "በጌምድር የእጅህን ይስጥህ!" ብለው ተራገሙ። ግን እምቢ ለማለት አቅም አልነበራቸውም።
እንግዲህ ከአርባ ሀምሳ አመት በፊት ስሁል ሚካኤል በግል ብልጠት እና ጥረት ይዘውት የነበረውን ስልጣን፤ ራስ አሊ ትልቁ በህዝብ ግፊት እና በአዋጅ ጨበጡት። በዚህ አኳኋን ለ76ዓመት የገነነውን "ዘመነ መሳፍንት" ተብሎ የሚጠራውን የኢትዩጵያ ታሪክ ምዕራፍ ከፈቱ።
ራስ አሊ በመጀመሪያ ሀይሉ እሸቴን ራስ ወርቅ እንዲያስር አስደረጉ። ግዛት ግን አልሰጡትም። እንዲያውም ህዝቡን ሊያስነሳ እንደሚችል አይተዋልና ፈሩት - ሊያጠፉት ያደቡ ጀመር። እሱም ነቃባቸው እና ሸሸ።
ከእንግዲህ የሚቀጥሉት 76ዓመታት መሳፍንቱ "እኔስ እንደ ራስ አሊ ስልጣን መያዝ አልችልም እንዴ? ማን ከማን ያንሳል!" እያሉ እድላቸውን እና ጉልበታቸው ለመሞከር ቆርጠው የተነሱ ይመስል የሁከት፤ የብጥብጥ፣ የብዙ ውጊያ አመታት ሆኑ። ስልጣኑን እነራስ ወልደየስ፤ እነራስ እገሌ እነራስ እንቶኔ ተነጣጠቁት።
በራስ አሊ ትንሹ ዘመን ጦርነቶቹ ጋብ አሉ፤ ሀገሩ ረጋ አለ። መጠነኛ ሰላም ሰፈነ። መሳፍንቶቹም አብዛኛዎቹ ያመት ግብር ወደ ጎንደር ይልኩ ጀመር። ይሁን እንጂ መሳፍንቱ - ይልቁንም ከጎንደር ራቅ ያሉት - ሀይላቸው ከፍ ያለ ነበር። በሚገዙት ሀገርም የሞትና የህይወት ስልጣን ነበራቸው።
ይህ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ዘመን ለኮሎኒያሊዝም አላማ አመቺ ሆነ። የአውሮፓ መንግስታት ከማእከላዊ መንግስት ከጎንደር ሳይሆን በቀጥታ ከሸዋ መስፍን፤ ከትግራይ መስፍን፤ ከባህረ ነጋሽ እና ከሌሎች መነጋገር፤ መሳሪያ መሸጥ፤ በንግድ እና በሚስዩን ስም እግራቸውን ወደ ኢትዩጵያ ማስገባት ጀመሩ። ደግነቱ ገና ኢምፔሪያሊዝም መልክ አልያዘም ነበር እንጂ ማዕከላዊው የጎንደር መንግስት የሌለ ያህል ነበር።
የራስ አሊ ትንሹ ቤተመንግስት አካባቢም ሌሎቹ ግዛቶች በሚልኩላቸው ግብር እጅግ ጠግቦ ተዝናና፤ ግብረገብ ችላ ተባለ።
ሀገሩ ስርዐት አጣ። የመሳፍንቱ ውጊያ ቢቀርም ሽፍታ በየቦታው ስለሚነሳ ሀገሬው ሰርቶ፡መብላት ተሳነው። ለህዝቡ የሚያስብ ታጣ። ፍትሕ እና ርትዕ ጨርሶ ጠፋ። እነራድ አሊ ትንሹም የሀገር ጉዳይ ከመከታተል እና ችሎት ተቀምጠው ከመፍረድ ይልቅ ደብረታቦር ወርደው ጃንሜዳ ላይ በመከዳ ተመቻችተው ለጉግስ ጨዋታ ድንጉላ ፈረስ ማማረጥ የሰርክ መዋያቸው ሆነ። . . .
እንደዚህ በሀገሪቱ ሁኔታው ሲበላሽና እየባሰበይ ሲሄድ፤ ህዝቡ ዘንድ አንድ ሃሳብ ስር ይሰዳል "ትልቅ ነበርን ፤ ትልቅም እንሆናለን" የሚል ሀሳብ። የህዝቡ መጎሳቆል እና የገዥዎቹ መጋጣነት አንዳንዶቹን ሀቀኞች ሰዎች አስቆጥቶ የህዝቡን ብሶት በመወከል እንዲነሱ ስለገፋፋቸው፤ ተስፋ በትንቢት ስም በሀገሩ አስተጋባ። "ንጉስ ይነሳል። ስሙንም ቴዎድሮስ ይባላል። ኢትዩጵያም ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የሰላምና የምህረት ሀገር ይሆናል። 40ዓመት ይነግሳል" እየተባለ ተነዛ ተዛመተ።"

ስብሃት ለአብ ገብረእግዚአብሄር
ገጽ 2-5
t.me/nardosyosephnewspage

ዘመነ መሳፍንት አጀማመር
29/12/2020

26/11/2020
24/11/2020

Today I saw this Tigraweyti on Aljazeera English who is now a refugee in Sudan. She was Born in the same Refugee camp she is in now. Her parents just like her has been there years ago forced to flee their country because of the Derg Regmie war on Tigray. More than any part of her history what breaks my heart was she too gave birth in the camp fleeing the war on Tigray now.
Another elderly man with almost all white hair told Aljazeera he too has been there years ago fleeing the war then and now when he is suppose to spent his elderly years with peace in his land surrounded by his loving people, he too for a second time is forced to be a refugee in his age!!
And you all warmongering idiots supporting this senseless war on Tigray still think there is a hard wired cord that tie us together forever? 😏
NNardos Lunar Yenatua

Follow Lunar Media ሉናር ሚድያ on Twitter 🙏🙏🙏
23/11/2020

Follow Lunar Media ሉናር ሚድያ on Twitter 🙏🙏🙏

The latest Tweets from Lunar Media ሉናር ሚድያ (). Media Eth News, Focused on Economy and Politics Entertainment

“The Embassy received reports today that neighborhood wardens in some areas of Asmara, at the instruction of Eritrean go...
23/11/2020

“The Embassy received reports today that neighborhood wardens in some areas of Asmara, at the instruction of Eritrean government officials, have advised residents to remain indoors this evening. All U.S. Citizens in Asmara are advised to continue to exercise caution, remain in their homes, and conduct only essential travel until further notice.”

Location: Asmara, Eritrea Event: The Embassy received reports today that neighborhood wardens in some areas of Asmara, at the instruction of Eritrean government officials, have advised residents to remain indoors this evening. All U.S. Citizens in Asmara are advised to continue to exercise caution,....

22/11/2020

image source: Wikipedia The 2018 election of Prime Minister Abiy Ahmed, an Oromo, resulted in the freeing of political prisoners and devolution of power from the federal government in Addis Ababa to ethnically dominated state governments. Minorities within Ethiopian regions were not protected from e...

H.H. Sheikh Abdullah bin Zayed, Minister of Foreign Affairs and International Cooperation, expressed his concern over re...
22/11/2020

H.H. Sheikh Abdullah bin Zayed, Minister of Foreign Affairs and International Cooperation, expressed his concern over recent developments in Ethiopia, stressing the need to return to dialogue and implement the rule of law while expressing the UAE's solidarity with the brotherly Ethiopian people and highlighting the link between security and stability in the Middle East region and the Horn of Africa.

H.H. Sheikh Abdullah indicated that the region is witnessing new opportunities that must be seized and built upon, including the peace process in Sudan and South Sudan.

Moreover, he stressed the need to mobilize all international and regional efforts and ensure the stability of the region and the central role of Ethiopia in this vision, as well as work with the African Union and other relevant institutions, indicating that the UAE has made many contacts with partners in Africa, the region, and the international community to put an end to the conflict by peaceful means and avoid escalation in light of the sensitive situation that the region is witnessing.

Sheikh Abdullah also indicated that Ethiopia is the key to security and stability in the Horn of Africa and the region, underscoring the importance of preserving the institutions of the Ethiopian state and the unity of the federal system.

He expressed his concern over continued human suffering in the region and the displacement of thousands of innocent people, especially children, women, and the elderly due to recent military clashes, which could lead to a rapid deterioration of the humanitarian situation.

Sheikh Abdullah affirmed the UAE's support for a political solution and constructive dialogue in order to bring peace to Ethiopia, noting that the UAE would provide US$5 million through the World Food Programme and international organizations to help refugees affected by the humanitarian crisis. His Highness also noted the importance of adhering to the principle of non-interference in internal affairs.

ABU DHABI, 22nd November 2020 (WAM) - H.H. Sheikh Abdullah bin Zayed, Minister of Foreign Affairs and International Cooperation, expressed his concern over recent developments in Ethiopia, stressing the need to return to dialogue and implement the rule of law while expressing the UAE's solidarity wi...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lunar Thoughts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lunar Thoughts:

Videos

Share

Nearby media companies