Abdu sultanofficial

  • Home
  • Abdu sultanofficial

Abdu sultanofficial Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdu sultanofficial, Digital creator, .

አንበሳው የራስ ጋይንት ህዝብ ታሪክ እየሰራ ነው!!የታች ጋይንት፣ የላይ ጋይንት፣ የስማዳ እና የክምር ድንጋይ  ወረዳ ፍኖዎች ከህዝብ ጋር በመቀናጀት ከጧቱ 12:00 ጀምሮ የአብይን  ሰራዊት...
20/09/2023

አንበሳው የራስ ጋይንት ህዝብ ታሪክ እየሰራ ነው!!

የታች ጋይንት፣ የላይ ጋይንት፣ የስማዳ እና የክምር ድንጋይ ወረዳ ፍኖዎች ከህዝብ ጋር በመቀናጀት ከጧቱ 12:00 ጀምሮ የአብይን ሰራዊት እየለበለቡት ነው። ይህ ወራሪ ሰራዊት ደቡብ ጎንደርና አካባቢውን ለመበቀል ቢያቀናም በፋኖዎች መሪነት በህዝቡ ደጀንነት እየተመታ ነው። እስቴ ደብረታቦር ክምር ድንጋይ ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ የጨፈጨፈው የአብይ ወታደር ከታጠቀ ፊት የመቆም ሞራል የለውም።

በዓለማችን ሴትና ህፃናትን አሮጊቶችን እንዲሁም ንፁሃንን በመጨፍጨፍ እና ተቋማትን በመዝረፍ፤ ቅርሶችን በማውደም፣ ቤተ እምነትን በማውደም የህዝብን ስነ ልቦና ሠብሬ ድል እቀዳጃለሁ ብሎ እንደ ወታደራዊ ታክቲክ የሚጠቀም ብቸኛ ወታደር እና አገዛዝ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ይሁንና ወደ ነበር ለመቀየር ጫፍ ላይ ይገኛል። የማምለጫ ኮሪደሮችን በማማተር ላይ ይገኛል።

ህዝብ ያሸንፋል!!
የፈራ ይመለስ

ትናት በምስራቅ ወለጋ ነቀምት ከተማ ላይ ምንም የማያቁ የአማራን ልጆች ፋኖን ትረዳላችሁ ብሎ የኦሮሚያ ክልል ልዮ ሀይል የፊጥኝ እመኪና ላይ አስሮ እየደበደበ አይለመደን በሉ እያለ ከተማዋን ...
19/09/2023

ትናት በምስራቅ ወለጋ ነቀምት ከተማ ላይ ምንም የማያቁ የአማራን ልጆች ፋኖን ትረዳላችሁ ብሎ
የኦሮሚያ ክልል ልዮ ሀይል የፊጥኝ እመኪና ላይ አስሮ እየደበደበ አይለመደን በሉ እያለ ከተማዋን ሁሉ ሲያዞራቸው የዋሉት አማሮች እነዚህ ናቸው። ለሰርቶ ማሳያ የተሰራን እንጨት አሸክሞ የነቀምት ከተማን ህዝብ ሰብስቦ አማሮች እየተባሉ እፊታቸው ላይ ምራቅ ሲተፋባቸው ያየ አንድ መምህር ቀድሞ ነበር መረጃውን የሰጠኝ።

ልጆቹን ለመረሸን ሲሞክሩ አይሆንም ፎቷቸው ስለተያዘ እሚዲያ ላይ መረጃው ሊወጣ ይችላል ብለው ነው የተዋቸው። በተያያዘ ዜና ሻንቡ ላይ የኦሮሚያ ልዮ ሀይል ህዝቡና ሽማግሌዎችን ሰብስቦ ከቱሉ ጋና እስከ ወባንጭ ድረስ ያለውን አማራ ለማፅዳት ሲመክር ውሏል። ወለጋ ላይ ያለው ደመና በህዝባችን ላይ ዳግም ሊወርድ ደም የለመደው አጉሪው ሀይል እያጉረመረመ ይገኛል። አብይ አህመድ እጅግ አደገኛ በሆነ መንገድ ይሄንን ህዝብ ሊያስጨፈጭፈው ጀሌዎቹን ልኮ እያዘጋጃቸው ነው።

ከሦስት ቀን በፊት አውራ ጎዳናን መከላከያ ተብየው አማራን አፅድቶና ዘርፎ ( ገድሎ) ካለስቀቀ ቡኋላ ለኦሆዴድ አስረክቧል። 5ሺ አባወራዎችን አፈናቅለው 31 ንፁሀንን ጨፍጭፈው ነው አውራ ጎዳናን ከአማራ አስለቅቀው ለኦሆዴድ ያስረከቧት።

የተጀመረው ትግል እየተቀጣጠለ በሚኒሊክ ቤተ መንግስት የተቀመጠውን አሸባሪ ቡድን ማፍረክረክ ሲጀምረው መደበቂያው የሚሆነው እስትራቴጅ ኦሮሞን ከአማራ ማጨፋጨፍ እንደሚሆን ቀድሞ የታወቀ ቢሆንም ማለቅ ካለብን ጠቅላላ እናልቃታለን እንጅ በቀላሉ እንደማንለቃቸው ያቃሉ። ይሄ ስረአት እጅግ በደም የተጨማለቀ ማወቅር የለለው በጦርነት መኖር የሚፈልግ ስረአት እንደሆነ እነ አሜሪካ ቀድመው ተናግረዋል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu sultanofficial posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share