Sleek Habesha

Sleek Habesha ፔጁን ላይክ በማድረግ ብቻ በየቀኑ አስተማሪ እና አነቃቂ ንግግሮችን ደስ በሚል አቀራረብ ያግኙ! እወዳቸዋለሁ 💙

29/07/2023


28/07/2023

https://youtu.be/h-fMrOwfeqU
27/07/2023

https://youtu.be/h-fMrOwfeqU

Join us for an exciting virtual journey around the world as we present Ethiopian viewers with 18 fun and enlightening fact-based questions...

25/07/2023

Business

[ ] ይህ ሁለተኛው የቢዝነስ አይነት ሲሆን ይህ የቢዝነስ አይነት ከመጀመሪያው የቢዝነስ መመስረቻ መንገድ ብዙም የተለየ አይደለም። በዚህ የቢዝነስ ስርዓት ውስጥ ሁለት እና ከ ሁለት በላይ በሆኑ ሰዎች የሚመሰረት ሲሆን እነዚህም partner በመባል ይታወቃሉ የቢዝነሱ መስራች እና ባለቤት እነሱ ናቸው።

[ ] እነዚህ partner ቢዝነሱን ከመጀመራቸው በፊት partnership agreement ይፈርማሉ። በዚህ ስምምነት ውስጥ የእያንዳንዳቸው partner መብት እና ግዴታ እንዲሁም የትርፍና ኪሳራ ክፍፍልን ግልፅና ቀላል በሆነ ቋንቋ የያዘ ሲሆን ይህም የሆነበት ምክንያት በኅላ ሊፈጠር የሚችለው አለመግባባት ታሳቢ በማድረግ ነው።

[ ] partnership Business ያለው ጠቀሜታ

• partnership business ከ solproprietar Business አንፃር የተሻለ capital መሰብሰብ ይችላል ምክንያቱም ከአንድ ሠው ይልቅ ሁለት ሠው የተሻለ capital raise ማድረግ ስለሚችል ነው።

• የተለያዩ personal skill ያላቸው ግለሰቦች ውህደት ስለሚሆን Effective and efficient resources utilization ያደርጋሉ በዚህም የተነሳ objective በቀላሉ ያሳኩታል።

• የመንግስት ህግና ደምቦች ተግዳሮት አይሆኑም ይህ ማለት ሁለት ሰዎች ከተስማሙ በቀላሉ መመስረት ይችላሉ።

[ ] ይህ በእንዲህ እያለ የተለያዩ እንከኖችን በውስጡ ይዟል ከነዚህም መሐል

• በቢዝነሱ ላይ ለሚወሰኑ የ financial ሆነ Operational ዉሳኔዎች የጋራ የሆነ ስምምነት ያስፈልጋል ስለሆነም አንድ ግለሰብ ይሆናል ብሎ ያመነበትን ውሳኔ ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት Exercise ማድረግ አይችልም

• ቢዝነሱ የመቀጠል እና ያለመቀጠል ወይም የ Going concern assumotion የሚወሰነው እንደ አዲስ በሚገቡና በሚወጡት የሚወሰን ነው ሚሆነው።

[ ] ከሞላ ጎደል partnership እንደዚህ ያለውን ፀባይ የተላበሱ ሲሆን ይህ ቢዝነስ በሀገራችን እምብዛም ያልተለመደ እና አስፈላጊነቱም ጎልቶ የማይታይ ነው........

16/07/2023




06/07/2023

በአዲሱ የሜታ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፎሎው በማድረግ መልካም የሆኑና በእኛ ህይወት ላይ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ሀሳቦች ላይ እንወያይ እንመካከር!

03/07/2023
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
28/06/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን አደረሳችሁ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sleek Habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share