ሁሌም Addis Show

  • Home
  • ሁሌም Addis Show

ሁሌም Addis Show Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሁሌም Addis Show, News & Media Website, .

https://yt1.piee.pw/5adeh2
26/09/2023

https://yt1.piee.pw/5adeh2

Subscribe this channel Ebs world wide|በስንቱ|mike miko|Ebc mezenagn|Ac|babi|nahoo recored|hop music ethiopia|fana tv|donkey tube|Comedy Eshetu melese|Se

02/07/2023
02/07/2023

New Ethiopia Music 2023 byZebiba Girma offical music video for their new join single ተውቧል© 2023 ገበታ Entertainment subscribe https://www.youtube.com/...

ካሪም ቤንዜማ ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል ! የወቅቱ የባሎን ዶር አሸናፊ ካሪም ቤንዜማ ከአስራ አራት ዓመታት በኋላ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ እውን ከሆነ በኋላ በአሁን ሰዓት የክለቡ ተጫዋቾ...
06/06/2023

ካሪም ቤንዜማ ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል !

የወቅቱ የባሎን ዶር አሸናፊ ካሪም ቤንዜማ ከአስራ አራት ዓመታት በኋላ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ እውን ከሆነ በኋላ በአሁን ሰዓት የክለቡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኝ እና ፕሬዝዳንቱ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በተገኙበት ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል።

በሽኝት ዝግጅቱ ላይ ምን ተባለ ?

" ለእኔ ይህ ቀን ከባድ ነው " በማለት ንግገራቸው የጀመሩት ፕሬዝዳንቱ " አንተ ከምንጊዜም ከዋክብታችን አንዱ ነክ መቼም ልንረሳክ አንችልም " በማለት ለቤንዜማ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል።

የማድሪድ ጉዞክ ዛሬ ላይ አብቅቷል ኮከባችንን እና አምበላችንን እንሰናበታለን ፣ ዛሬ በክለባችን ታሪክ ውስጥ ልዩ የሆነው ተጫዋች ክለቡን ይለቃል።

ላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ፣ ማድሪድ ሁሌም ቢሆን ቤትክ ነው " በማለት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ንግግር አድርገዋል።

በመቀጠል ካሪም ቤንዜማ " በአሁን ሰዓት ለእኔ ለመናገር ከባድ ነው ፣ ሁላችሁንም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ " ሲል ንግግሩን ጀምሯል።

ቀጥሎም ለፕሬዝዳንቱ ምስጋናውን ያቀረበው ቤንዜማ " ወደዚህ ክለብ እንደመጣ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ፣ ይህን መቼም አልረሳውም አሁን ላይ ግን ክለቡን የመልቀቂያ ጊዜ ነው " ብሏል።

" የዛሬዋ ቀን አሳዛኝ ነች ክለቤን ለቅቄያለሁ ፣ ሁሌም የማድሪድን ጨዋታ አያለሁ ድጋፌንም እሰጣለሁ ፣ ዛሬ እዚህ ደረጃ የደረስኩት በሪያል ማድሪድ ምክንያት ነው " በማለት የስንብት መልዕክቱን አስተላልፏል።

https://yt6.pics.ee/4t6a5t
25/02/2023

https://yt6.pics.ee/4t6a5t

New Ethiopia Music 2023 by Fekadu Girma(አራዳ) ft Gildo Kassa offical music video for their new join single ከባድ ነው ጉዳዩ 2023 ገበታ Entertainment subscribe

08/02/2023

old Ethiopia Music 2023by Derejr Dubale offical Lyrics music video for their new join single ግድ የለም ልቤ ይችላል© 2023 ገበታ Entertainment Subscribe https://www.y...

25/01/2023

የመሱድ_ሙዚቃ_donkey_tube_ሾንጥሽ_ሌንጃ

መቀሌ‼️ውቢቷ መቀሌ በልዩ ኦፕሬሽን ውስጥ መሆኗ እየሰማን እንገኛለን።Share &Join
23/10/2022

መቀሌ‼️

ውቢቷ መቀሌ በልዩ ኦፕሬሽን ውስጥ መሆኗ እየሰማን እንገኛለን።

Share &Join

ሰበር መረጃ ‼️አዲግራት ‼️በሁለት አቅጣጫ ማለትም በራማ በኩል እና በአክሱም በኩል ወደ አዲግራት የተንቀሳቀሰው መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ተቆጣጥሯል።Share join
23/10/2022

ሰበር መረጃ ‼️አዲግራት ‼️

በሁለት አቅጣጫ ማለትም በራማ በኩል እና በአክሱም በኩል ወደ አዲግራት የተንቀሳቀሰው መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ተቆጣጥሯል።
Share join

Game Over‼️ የጁንታ ህወሓት አመራሮች ያላቸው አማራጭ እጅ መስጠት ወይም በድርድር ወደ ውጪ እንዲወጡ የማርያም መንገድ መጠየቅ ብቻ ነው!!Join
23/10/2022

Game Over‼️

የጁንታ ህወሓት አመራሮች ያላቸው አማራጭ እጅ መስጠት ወይም በድርድር ወደ ውጪ እንዲወጡ የማርያም መንገድ መጠየቅ ብቻ ነው!!

Join

ሰበር ዜና‼️ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን  #አክሱም ከተማ በአሁን ሰዓት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አውሏታል!ጥምር ጦሩ የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን  #...
23/10/2022

ሰበር ዜና‼️

ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን #አክሱም ከተማ በአሁን ሰዓት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አውሏታል!

ጥምር ጦሩ የትግራይ ክልል ከተማ የሆነችውን #አክሱም ከተማን በመቆጣጠር ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው። ጀግናው ሰራዊታችን ጠላትን ድባቅ በመምታት አክሱምን በመቆጣጠር ከአድዋ ከተማ በ25 ኪ.ሜ ላይ ይገኛል። ሰራዊቱ ጠላትን ድባቅ እየመታ ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው።

ጀግናው ወታደራችን፣አስገራሚ ገደል እየፈፀመ ዬገኛል። ድልና ድምቀት ለጀግናው መከላከያ ስራዊት ይሁን።
15/10/2022

ጀግናው ወታደራችን፣አስገራሚ ገደል እየፈፀመ ዬገኛል። ድልና ድምቀት ለጀግናው መከላከያ ስራዊት ይሁን።

ጌታቸው ረዳ‼️ጌታቸው ረዳ የአውሮፓ ህብረት የውጭና የደህንነት ጉዳያች ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል በድፕሎማሲው ለህውሀት ላደርጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርቧል።
13/10/2022

ጌታቸው ረዳ‼️

ጌታቸው ረዳ የአውሮፓ ህብረት የውጭና የደህንነት ጉዳያች ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል በድፕሎማሲው ለህውሀት ላደርጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርቧል።

በ 2013 የተሰረቁ ፈተናዎች
13/10/2022

በ 2013 የተሰረቁ ፈተናዎች

መረጃ ‼️ከሽሬ ወደ ደባርቅ፣ ከሽሬ ወደ ደደቢት ፣ ከሽሬ ወደ ሽራሮ የሚወስዱትን መንገዶች ጥምር ጦሩ እጅ ወድቀዋል፡፡ አሁን የቀረው ከሽሬ ወደ አክሱም የሚወስደው መንገድ ብቻ ነው፡፡ በተመ...
12/10/2022

መረጃ ‼️

ከሽሬ ወደ ደባርቅ፣ ከሽሬ ወደ ደደቢት ፣ ከሽሬ ወደ ሽራሮ የሚወስዱትን መንገዶች ጥምር ጦሩ እጅ ወድቀዋል፡፡ አሁን የቀረው ከሽሬ ወደ አክሱም የሚወስደው መንገድ ብቻ ነው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በአዲግራት ፣ በራማ ውጊያዎች አሰንደቀጠሉ ናቸው።

https://t.me/hulemeaddissshow
https://t.me/hulemeaddissshow
https://t.me/hulemeaddissshow

የማንሰማው የለ!!ካልተኮራረጅን አንፈተንም ብለው ያመፁ   አሉ  ነው  ምትሉን ?🤔ማትሪክ  የሰረቀው ነው  ከ 5 ዓመት በኋላ  ሀገር  ሚሰርቀው !ሳይሰሩ መብላት የለም ወዳጄእናመሰግናለን !...
12/10/2022

የማንሰማው የለ!!

ካልተኮራረጅን አንፈተንም ብለው ያመፁ አሉ ነው ምትሉን ?🤔

ማትሪክ የሰረቀው ነው ከ 5 ዓመት በኋላ ሀገር ሚሰርቀው !

ሳይሰሩ መብላት የለም ወዳጄ

እናመሰግናለን !🇪🇹

ታሪክ ቀያሪው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ !!


https://t.me/hulemeaddissshow
https://t.me/hulemeaddissshow
https://t.me/hulemeaddissshow

በሕግ አምላክ፤ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይከበር! ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸውን ጋዜጠኞች ለዋስትና የሚያስፈልጉት ነገሮች ሁሉ ከተሟሉ በኋላም ያለምንም ክስ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ወደጎን በመተው ጋ...
12/10/2022

በሕግ አምላክ፤ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይከበር!

ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸውን ጋዜጠኞች ለዋስትና የሚያስፈልጉት ነገሮች ሁሉ ከተሟሉ በኋላም ያለምንም ክስ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ወደጎን በመተው ጋዜጠኞችን ለቀናት አሥሮ ማቆየት ምንም የሕግ መሠረት የሌለው እርምጃ ከመሆኑም በላይ የፍትህ ተቋማትን ማራከስ እና የሕግ ልዕልናን መጣስ ነው።

የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይከበር! የጋዜጠኞቹም የዋስትና መብት ይጠበቅ!

Via Yared Hailemariam

🔥 አርብ ምሽት 🔥🔥  ከሚደንቅ ስራ ጋር መጥቷል 🤩👌  #ደብዳቤው የሙዚቃው ርዕስ ነው :: በአማርኛ ኦሮምኛ እና ትግርኛ የተሠራውን ይህን ድንቅ  የሙዚቃ ስራ የአማርኛ ግጥምና ዜማ  #አቡዲ...
11/10/2022

🔥 አርብ ምሽት 🔥🔥
ከሚደንቅ ስራ ጋር መጥቷል 🤩👌 #ደብዳቤው የሙዚቃው ርዕስ ነው :: በአማርኛ ኦሮምኛ እና ትግርኛ የተሠራውን ይህን ድንቅ የሙዚቃ ስራ የአማርኛ ግጥምና ዜማ #አቡዲ የትግሪኛውን ግጥም እንዲሁም የኦሮምኛ ግጥም ሠርተውታል::
👉 ሙዚቃ ቅንብር ሚኪ ጃኖ እና አዲስ ፍቃዱ
👉 ዳይሬክተር ፋሲል ከበደ ናቸው::
🔥🔥 አርብ ምሽት ይጠብቁን 🔥🔥

ሽሬ‼️የሽሬ ምሽጎች ተደረመሱ...🇪🇹👌የሽብር ቡድኑ የሽሬ ግንባር ምሽጎች ድርምስምሳቸው ወጣ! በመቀሌ ዙሪያ እየገነባ ያለውም ይደረመሳል! ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ያሉትን ነገሮች ሁሉ አ...
11/10/2022

ሽሬ‼️

የሽሬ ምሽጎች ተደረመሱ...🇪🇹👌

የሽብር ቡድኑ የሽሬ ግንባር ምሽጎች ድርምስምሳቸው ወጣ! በመቀሌ ዙሪያ እየገነባ ያለውም ይደረመሳል! ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ያሉትን ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ እያጣ ነው። በተለይም በርካታ ልማት የሚሰራበትን ጊዜውን፣ ገንዘቡን (የግብፅ ብር ቢሆንም) እና ጉልበቱን (የትግራይ ወጣት ተገድዶ የሰራው ቢሆንም) በመጠቀም በሽሬ/እንዳስላሴ ከተማ በዙሮች አጥሮ የሰራቸው ምሽጎች፤ በጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን በሚመራው ጥምር ጦር ስብርብራቸው መውጣቱን ምንጮች ገልፀዋል።

አንዳንዶቹ ምሽጎች እስከ 20 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው መሆናቸውንም ነግረውናል። በሌላ በኩልም፤ ከእነዚህ ምሽጎቹ ዶግ አመድ መሆን ያልተማረው ጁንታው፤ በመቀሌ ከተማ ዙሪያ የኮንክሪት ምሽጎችን በፍጥነት እየገነባ መሆኑን እነዚሁ ምንጮች ገልፀዋል። ሆኖም፤ ጀግኖቻችን በሽሬ ግንባር ሰርቶት በነበራቸው ምሽጎች ውስጥ እንደቀበሩት ሁሉ፤በመቀሌውም የኮንክሪት ምሽጎቹ ውስጥ መልሰው ይቀብሩታል። ያኔም የጁንታው መጨረሻ ይሆናል።

አሜሪካ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና የአየር መንገድ ዌብሳይቶች በራሺያ ሳይበር ጥቃት ተመተዋል‼️ብዙዎቹ ከ Online ወዲያው ወደ Offline ተቀይረዋል።ከነዚህ ዋነኛ የአየር ማረፍያዎች ውስጥ At...
11/10/2022

አሜሪካ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና የአየር መንገድ ዌብሳይቶች በራሺያ ሳይበር ጥቃት ተመተዋል‼️

ብዙዎቹ ከ Online ወዲያው ወደ Offline ተቀይረዋል።

ከነዚህ ዋነኛ የአየር ማረፍያዎች ውስጥ Atlanta, Chicago, Los Angeles, New York, Phoenix እና St Louis ከተሞች ይገኙበታል።

የአየር መንገድ ዌብሳይቶች የተመቱት ዌብሳይቶቹ ከጥቅም ውጭ በሚያደርገው (DDoS) የተባለው ሳይበር ጥቃት ነው።

የራሺያው "KillNet" ሳይበር ጥቃት ቡድን በቀጣይ የሚጠቁ ዋና ዋና የአሜሪካ ማእከላትን ስም ዝርዝር ለተከታዮቹ ይፋ አድርጎ ለጥቃት እንጂዘጋጁ አዞዋል።

ይህ ቡድን በባለፈው ሳምንት የአሜሪካ መንግስት ዋና ዋና ዌብሳይቶች ላይ ለደረሰው ጥቃት ሀላፊነቱን ወስዶ ነበር። ጥቃቱ አሜሪካን በሚደግፉ ሌሎች መንግሥታት ተቋሞች ላይም ይቀጥላል ብሎዋል።

የአሜሪካው Cybersecurity and Infrastructure Security Agency (CISA) በተለያዩ የአሜሪካ አየር መንገድ ተቋማት ላይ የ DDOS ጥቃት መካሄዱን ማረጋገጡን ገልፆ ተቋማቱ ወደ ኖርማል እንቅስቃሴ ይገቡ ዘንድ ነገሩን እየመረመረና እያገዘ መሆኑን ገልፆዋል።
(Daily Sabah)

መረጃ‼️ጌታቸው ረዳ በከባድ የጨጓራ ህመም (Chronic Constipation) እና የአንጀት መዘጋት (Intestinal blockage) ምክንያት ስራውን ለመስራት እንዳገደው ህወሃት አስታወቀ...
11/10/2022

መረጃ‼️

ጌታቸው ረዳ በከባድ የጨጓራ ህመም (Chronic Constipation) እና የአንጀት መዘጋት (Intestinal blockage) ምክንያት ስራውን ለመስራት እንዳገደው ህወሃት አስታወቀ። ጌታቸው ረዳ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የህወሓት ቃል አቀባይ እንደነበር ይታወቃል፣ ሆኖም ዶክተሩ በዚህ ሁኔታ ስልጣን ላይ መቀጠል አይችልም ሲል ገልጿል። ማደናገሪያ ይሆን❓

ታሪካዊ ጠላት ስንል በመረጃ ነው‼️የግብፅ የመረጃ ተቋም ህወሓት ጦርነቱን እንዲገፋበትና ሦስተኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዲያስተጓጉል 2 ሚልዮን ዶላር እንዳበረከተለትና በየ 45...
10/10/2022

ታሪካዊ ጠላት ስንል በመረጃ ነው‼️

የግብፅ የመረጃ ተቋም ህወሓት ጦርነቱን እንዲገፋበትና ሦስተኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዲያስተጓጉል 2 ሚልዮን ዶላር እንዳበረከተለትና በየ 45 ቀኑም 500 ሺ ዶላር ድጋፍ ሲያደርግለት እንደቆየ ምስጢራዊ ሰነዶች አጋለጡ

የግብፅ ጠቅላላ የመረጃ አገልግልት (General Intelligence Service- GIS) ህወሓት ጦርነቱን እንዲገፋበት እንዲሁም የህዳሴ ግድቡ 3ኛው ዙር የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት የተለያዩ የሀገር ውስጥ ታጣቂ ኃይሎችን ስምሪት በመስጠት ሂደቱ እንዲስተጓጎል ከሀገሪቱ መንግሥት ተልዕኮ ተሰጥቶት ሲንቀሳቀስ እንደነበር ምስጢራዊ ሰነዶች አጋልጠዋል፡፡

የግብፅ ጠቅላላ የመረጃ አገልግልት (General Intelligence Service- GIS) ቦርድ ኃላፊ ብ/ጀነራል ሙታዝ ሙስጠፋ እና የአፍሪካ ላይዘን ኃላፊ ብ/ጀነራል ሙስጠፋ ማርዋን 2 ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር በዲፕሎማሲያዊ ሂደት ወደ ሱዳን ካስገቡ በኋላ በካርቱም ለሚገኙ የሽብር ቡድኑ ተወካዮች ማስረከባቸውን የሚያጋልጡ የሰነድ ማስረጃዎች የተገኙ ሲሆን፤ ህወሓት ጦርነቱን እንዲገፋበትና በኢትዮጵያ አለመረጋጋቱ እንዲቀጥል በየ45 ቀኑ 500 ሺ የአሜሪካ ድላር ድጋፍ ሲደረግለት እንደነበረም ተረጋግጧል፡፡

ሱዳን እና ግብፅ ህወሓትን በመጠቀም የኢትዮጵያን ማዕከላዊ መንግሥትና አጠቃላይ ፖለቲካዊ ሁኔታውን ለመቀየር ያላቸውን ፍላጎት ለማሳካት ለአሸባሪ ቡድኑ የፋይናንስ፣ የሎጀስቲክ፣ የስልጠናና ሌሎችም የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በተለይም ግብፅ የሽብር ቡድኑ የመንግሥት ለውጥ ማምጣት ባይቻል እንኳን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎችን በማቀናጀት የህዳሴ ድግቡን የ3ኛው ዙር የውሃ ሙሌት እንዲያስተጓጉል ከፍተኛ ተስፋ አድርጋ የነበረ ሲሆን፤ የትግራይ ክልል ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮችም የገንዘብ ድጋፍ ከተደረገላቸው የተሰጣቸውን ተልዕኮ እንደሚያከናውኑ ተስማምተው እንደነበር ታውቋል፡

 የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ይችላሉ ተብሏል። ይሁን እንጂ መስከረም 28/201...
05/10/2022



የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ይችላሉ ተብሏል።

ይሁን እንጂ መስከረም 28/2015 ዓ.ም የመውሊድ በዓል መሆኑን ተከትሎ፤ የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በዓሉን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ የተፈቀደላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በዚህም ተፈታኞቹ እሁድ መስከረም 29/2015 ዓ.ም ጠዋት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በመግባት ከሰዓት ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ገለጻ እንደሚደረግላቸው ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የጥላቶቻችንን ማንነት በደንብ ነው የተረዳነው። አሁን የመጨረሻ መጀመሪያ ትግል ላይ ነን። አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ነዳጅ ከቻይና ቀምቸ እኔ አለማለሁ አይነት ተማፅኖ ለአዲስ አበባ እያቀረበ...
05/10/2022

የጥላቶቻችንን ማንነት በደንብ ነው የተረዳነው። አሁን የመጨረሻ መጀመሪያ ትግል ላይ ነን።

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ነዳጅ ከቻይና ቀምቸ እኔ አለማለሁ አይነት ተማፅኖ ለአዲስ አበባ እያቀረበች ነው። አሜሪካ ጋር የሚኖረን የነዳጅ ስምምነት የለም። ህወሓት የኢትዮጵያን መንግስት አሸንፎ የነዳጅ ስምምነቱን ለአሜሪካ የሚሰጥላት መስሏት ነበር ስትረዳው የነበረችው አሁን ግን እንደማይቻል አምናለች።

ድርድር የሚባል አለ አዎ አለ ግን የመደራደሪያ ነጥቡ ነው ፍሬ ነገሩ። ህወሓት ኢትዮጵያ መሬት ውስጥ ያለ አሸባሪ ነው። በኢትዮጵያ ህግ ይጠየቃል በኢትዮጵያ መንግስት ለህግ ይቀርባል ስለዚህ የኛን ህገ እንጅ የነሱን ፍላጎት አናከብርም ።(ሱሌማን አብደላ)

በቆቦ: ሮቢት እና ጎብየ የስልክ ኔትወርክ ተለቋል : ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ::
05/10/2022

በቆቦ: ሮቢት እና ጎብየ የስልክ ኔትወርክ ተለቋል : ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ‼️ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማ...
04/10/2022

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ‼️

ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።
በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት።

ሙዚየሙ ሳይንስ ጥበባዊ በሆነ መንገድ የሚገለጽበት ጥበብም ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚታይበት ነው ተብሏል።

ከተፈጥሮ ስርዓት ጋር ተስማሚ ሆኖ የተገነባው ሙዚየሙ ከጸሐይ ብርሀን የኤኤሌክትሪክ ሀይል ያገኛል።
የሙዚየሙ ውጫዊ ክፍል የቀለበት እና የጉልላት ቅርጽ እንዲኖረው ተደርጎ ነው የተገነባው፡፡

ህውሀት‼️አሸባሪው ህወሓት የእርዳታ ሰራተኞችን ዝመቱ ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል‼️በግንባር አውደ ውጊያ ሽንፈት እየተከናነበ የሰነበተውና በዲፕሎማሲው መስክ ደግሞ የመጫወቻ ካርዶቹ በሙሉ እየተሟጠ...
04/10/2022

ህውሀት‼️

አሸባሪው ህወሓት የእርዳታ ሰራተኞችን ዝመቱ ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል‼️

በግንባር አውደ ውጊያ ሽንፈት እየተከናነበ የሰነበተውና በዲፕሎማሲው መስክ ደግሞ የመጫወቻ ካርዶቹ በሙሉ እየተሟጠጡበት የመጣው አሸባሪው ህወሓት የእርዳታ ሰራተኞችን ዝመቱ ማለቱ አነጋጋሪ መሆኑን በመቐለ የሚገኙ ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡

አሸባሪው ህወሓት ሰሞኑን የዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት ተሸከርካሪዎች በኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃት ደርሶባቸዋል የሚል በሬ ወለደ መረጃ ሲያሰራጭ መክረሙ ይታወሳል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ መንግስት በተሰጠ መግለጫና በሳይበር ሰራዊት በተደረገ ርብርብ የፈጠራ ክሱ አሸባሪ ቡድኑ የጠበቀውን ያህል ተቀባይነት አላገኘም፡፡

አወዛጋቢ አጀንዳ እየቀረፀ እድሜውን ለማራዘም የሚጥረው አሸባሪ ቡድኑ ሰሞኑን ደግሞ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የእርዳታ ድርጅት ሰራተኞች በሙሉ በግዳጅ እንዲዘምቱ የመለየትና የምዝገባ ስራ መጀመሩ አነጋጋሪ ከመሆኑ አልፎ ተቃሙሞ እያስነሳ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡

ቡድኑ ይህን አማራጭ የወሰደው የእርዳታ ሰራተኞችን በግንባር በማሰለፍ የጦርነት ሰለባ እንዲሆኑ ካደረገ በኋላ በመንግስት ጥቃት የተገደሉ ናቸው በማለት የሃሰት ፕሮፖጋንዳውን ለማሰራጨት በማቀድ ሊሆን እንደሚችልም ምንጮች ጠቁመዋል፡፡

ሰበር‼️ቆቦ ሙሉ በሙሉ ነፃ ወጥታለች ጥምር ጦሩ ወደ ፊት እያጠቃ ጉዞዉን ቀጥሏል።የቆቦ ህዝብ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል።ክብር ለጥምር ጦሩ🙏🙏
03/10/2022

ሰበር‼️

ቆቦ ሙሉ በሙሉ ነፃ ወጥታለች ጥምር ጦሩ ወደ ፊት እያጠቃ ጉዞዉን ቀጥሏል።

የቆቦ ህዝብ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል።

ክብር ለጥምር ጦሩ🙏🙏

ሰበር ዜና ‼️የጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአሸባሪ ህወሓት ታጣቂ በሁሉም ግንባር  እየፈረሰ ወደ ኃላ እየፈረጠጠ መሆኑ ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
03/10/2022

ሰበር ዜና ‼️

የጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአሸባሪ ህወሓት ታጣቂ በሁሉም ግንባር እየፈረሰ ወደ ኃላ እየፈረጠጠ መሆኑ ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ወጣቶች አስጨርሶ በወረራ አማራ ክልል ገብቶ  እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደሞ  “ከአማራ ክልል ወጥተናል” ብለው መግለጫ አውጥተዋል። የትግራይ ወጣት ይሄን ያክል ...
03/10/2022

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ወጣቶች አስጨርሶ በወረራ አማራ ክልል ገብቶ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደሞ “ከአማራ ክልል ወጥተናል” ብለው መግለጫ አውጥተዋል። የትግራይ ወጣት ይሄን ያክል ተንቆ፤ የጁንታው አመራሮች መጫወቻ መሆኑ በጣም ያማል።

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦(ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር)- በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላም እና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉ እና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማ...
03/10/2022

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦

(ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር)

- በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላም እና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉ እና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማሪዎች በአጠቃላይ 56,000 ተማሪዎች ሲሆኑ በቀጣይ #ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።

- አሁን ለፈተና ለማይቀመጡ 56 ሺህ ተማሪዎች በአንድ ወር ውስጥ ለፈተናው እንዲቀመጡ ይደረጋል።

- ከመስከረም 30 ጀምሮ የሚሰጠው ብሄራዊ ፈተና ዝግጅት እና ህትመት በቴክኖሎጂ የታገዘ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

- ተማሪዎችን ወደ ተመደቡባቸው አካባቢዎች የሚያደርሷቸው የክልል የፀጥታ አካላት ሲሆኑ በዩኒቨርሲቲዎች የጥበቃና ፍተሻ ስራን የሚሰሩት አባላት ናቸው።

(WMCC/ኢብኮ)

 ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው ብሏል።የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈ...
03/10/2022



ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው ብሏል።

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተናን ለመስጠት ዝግጅት #መጠናቀቁንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ይህንን የገለፀው የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው።

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ባለፉት 6 ዓመታት ከፈተና ስርቆትና የተዛቡ መረጃዎች ስርጭት ጋር ተያይዞ ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ችግር ገጥሞት የነበረ መሆኑን ገልጾ ዘንድሮ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ተፈታኞች ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲፈተኑ እንደሚደረግ ገልጿል።

ይሁን እንጂ ዘንድሮ ከ900,000 በላይ ተማሪዎች ለፈተና የሚቀመጡ በመሆኑ ይህንን ቁጥር በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ባለመቻሉ በሁለት ዙር ፈተናው እንደሚሰጥ አስረድቷል።

የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከመስከረም 26-28 ወደሚፈተኑባቸው ዩንቨርሲቲዎች የሚገቡ ሲሆን ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 02 ፈተና ወስደው ከጥቅምት 03 ጀምሮ ወደመጡበት እንደሚመለሱ ተጠቅሷል።

በ2ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከጥቅምት 5 አስከ ጥቅምት 6 ወደ ዩንቨርሲቲዎች የሚገቡ ሲሆን ከጥቅምት 8 እስከ ጥቅምት 11 ፈተና የሚወስዱ ይሆናል።

ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን እና ሌሎችም ስጋት ሊፈጥሩ የሚችሉ ቁሶችን መያዝ እንደማይችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላምና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማሪዎች በአጠቃላይ 56,000 ተማሪዎች ሲሆኑ በቀጣይ #ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅላቸው ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁን ኢብኮ ዘግቧል።

 ሶማሊያ የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ መገደሉን ገለፀች።የሶማሊያ መንግስት ለረጅም ጊዜ ሲያፈላልገው የነበረው የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ አብዱላሂ ናዲር በሶማሊያ ብሄራዊ ጦር እና በዓለም አቀፍ የፀጥ...
03/10/2022



ሶማሊያ የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ መገደሉን ገለፀች።

የሶማሊያ መንግስት ለረጅም ጊዜ ሲያፈላልገው የነበረው የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ አብዱላሂ ናዲር በሶማሊያ ብሄራዊ ጦር እና በዓለም አቀፍ የፀጥታና ደህንነት አጋሮች በተካሄደ ኦፕሬሽን መገደሉን የሀገሪቱ መንግስት አሳውቋል።

የአልሸባቡ ከፍተኛ መሪ የተገደለው በመካከለኛው ጁባ ክልል ሃራምካ መንደር መሆኑ ተገልጿል።

አብዱላሂ ናዲር ከአልሸባብ መስራቾች መካከል እና ከፍተኛ አመራሮች አንዱ ሲሆን ሞቱን ተከትሎ የሶማሊያ መንግስት " እሾሁ ከሶማሊያ ህዝብ ላይ ተወግዷል " ሲል ገልጿል።

ከዚህ ቀደም ይህንን ግለሰብ ላገኘው / ለጠቆመ 3 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሰጥ ተገልጾ ነበር።

በሌላ በኩል ፤ የፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ መንግስት በአልሸባብ ላይ እያካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ዘመቻ የቀጠለ ሰሆን ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሞቃዲሾ የአልሸባብ መረብ በፀጥታ ኃይሎች በተሳካ ሁኔታ መበጣጠሱን እና የቡድኑን አተባባሪዎች፣ ተላላኪዎች እንዲሁም 5 የሚደርሱ ተከራተውበት የነበሩ ቤቶችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገልጿል።

ምንም እንኳን በአልሸባብ ላይ የተከፈታው ዘመቻ ተጠናክሮ ቢቀጥልም ከሰሞኑን የየሞቃዲሾ ፖሊስ ኮሚሽነር ፋርሃን ሞሐሙድ አዳን በአልሻባብ መንገድ ዳር በተጠመደ የቦንብ ፍንዳታ ተገድለዋል።

በአልሸባብ ላይ እየተካሄደ ካለው ዘመቻ ጋር በተያያዘ ትላንት የሱማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ እያንዳንዱ ሱማሊያዊ አልሸባብ ለመዋጋት መሰለፍ አለበት ያሉ ሲሆን ከአልሸባብ ጋር በሚደረገው ፍልሚያ ገለልተኛ የሚባል አቋም ፈጽሞ ሊኖር አይችልም ብለዋል።

ፕሬዜዳንቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ዜጎች ከአልሸባብ ጋር የሚደረገውን ውጊያ እየተቀላቀሉ መሆኑን አሳውቀዋል።

እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄኔ ነው‼️አሸባሪው ህወሃት በየ አቅጣጫው ተከበው እየተቀጠቀጡ  #ሳማንታ  #ባይደን ድረሱልን ልናልቅ ነው ሲሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ለደጋፊዎቻቸው ሞራል ሲሉ ሰበር የድ...
01/10/2022

እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄኔ ነው‼️

አሸባሪው ህወሃት በየ አቅጣጫው ተከበው እየተቀጠቀጡ #ሳማንታ #ባይደን ድረሱልን ልናልቅ ነው ሲሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ለደጋፊዎቻቸው ሞራል ሲሉ ሰበር የድል ዜና እያሉ በሚዲያዎቻቸው የውሸት ዜና እያቀረቡ ደጋፊዎቻቸውን ለማስጨፈር እየሞከሩ ነው።

 ወልድያ !የወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ም/ቤት ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ በማድረግ ተጨማሪ ክልክለዎችን አስተላለፈ።የፀጥታ ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም የከተማውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ...
01/10/2022



ወልድያ !

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ም/ቤት ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ በማድረግ ተጨማሪ ክልክለዎችን አስተላለፈ።

የፀጥታ ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም የከተማውን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ክልከላዎችን ማስቀመጡ ይታወሳል።

ሆኖም ነባራዊ ሁኔታ በማየት ተጨማሪ ክልከላዎች በማስፈለጉ ከነገ መስከረም 22 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ ተጨማሪ ዉሳኔዎችን ማሳለፉን ገልጿል።

በዚህ መሰረት :-

1. ከነገ መስከረም 22 ቀን ጀምሮ ጫት ወደ ከተማዋ ማስገባት በጥብቅ ተከልክሏል።

2. ከነገ ጀምሮ ጫት መቃም ሆነ ማስቃም በጥብቅ ተከልክሏል።

3. ከነገ ጀምሮ የጎዳና ላይ ቁማር (ቢንጎ የመሳሰሉትን) መጫወት ተከልክሏል።

ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች ጨምሮ ከዚህ በፊት የተላለፉ ዉሳኔዎችን ማንኛውም አካል የማክበርና ኃላፊነቱን የመወጣት ግዴታ አለበት የተባለ ሲሆን ውሳኔዎቹን የማያከበር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላይ የፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

መረጃው ከከተማው ኮሚኒኬሽን የተገኘ ነው።

 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከቀናት በኃላ መሰጠት ይጀምራል።ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎች መብታቸው ፣ ግዴታቸው፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የሚችሉት እና ...
01/10/2022



የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከቀናት በኃላ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎች መብታቸው ፣ ግዴታቸው፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የሚችሉት እና የተከለከሏቸው ነገሮችን ከላይ በምስሉ በዝርዝር ተቀምጧል።

በተጨማሪም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ቀርቧል።

➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦

🗓 ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

🗓 መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

🗓 ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ)

➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦

🗓 ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

🗓 ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል)

🗓 ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ)

(ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

ውበት ስገለፅ በሀዛን ነው።Share &like
01/10/2022

ውበት ስገለፅ በሀዛን ነው።
Share &like

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሁሌም Addis Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share