Tigray Guardians 24

Tigray Guardians 24 Tigray Guardians 24 is a media organization based out of Tigray that is focused on news and informat
(1)

08/10/2023

TIGRAY GUARDIANS 24

22/08/2023
Britain prepares to send long-range missiles to UkraineBritain, which has prided itself on being ahead of its Western al...
10/05/2023

Britain prepares to send long-range missiles to Ukraine

Britain, which has prided itself on being ahead of its Western allies in introducing new weapons systems to Ukraine, now appears poised to send Kyiv the long-range missiles the Biden administration has long denied it.

In a procurement notice posted May 2 by the British-led International Fund for Ukraine, a group of northern European countries that has set up a mechanism to send weapons to the battlefield, the United Kingdom’s Defense Ministry asked for “expressions of interest” in providing strike capabilities with a range of up to 300 kilometers, or nearly 200 miles. The notice asked for responses within three days.

No final decision has been made, according to a British official who declined to confirm the type, timing or quantity of weaponry under consideration.
©washington post
Tigray Guardians 24
Mekelle

በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች አምስት ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤት 14 የምርመራ ቀናት ፈቀደ  በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ትላንት ማክሰኞ ፍርድ ቤት በቀረበው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች...
10/05/2023

በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች አምስት ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤት 14 የምርመራ ቀናት ፈቀደ

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ትላንት ማክሰኞ ፍርድ ቤት በቀረበው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና ሌሎች አምስት ግለሰቦች ላይ 14 የምርመራ ቀናት ለፖሊስ ተፈቀደ። የምርመራ ቀናቱን የፈቀደው ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 2፤ 2015 የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።

ችሎቱ የምርመራ ቀናቱን የፈቀደው በተጠርጣሪዎች ጠበቆች በኩል የቀረበውን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው። ፍርድ ቤቱ ዋስትናውን ውድቅ ያደረገው፤ መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ ባስገባው የጊዜ ቀጠሮ ማመልከቻ “ተጠርጣሪዎቹ በመሩት እና ባስመሩት የሽብር ድርጊት በርካታ ንጹሃን ዜጎች እንዲሞቱ፣ በርካታ የህዝብ እና የመንግስት ንብረቶች እንዲወድሙ [ሆኗል]” የሚል መከራከሪያ በማቅረቡ ነው።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በዛሬው ውሎው፤ ተፈጸመ በተባለው ወንጀል የሰው ህይወት ካለፈ የሚጣለው የቅጣት መጠን ከፍተኛ መሆኑን በማንሳት የዋስትና ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል። የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ከሶስት ዓመት በፊት የወጣው አዋጅ የተፈጸመው ተግባር “ሰውን መግደል” የሚጨምር ከሆነ፤ “ከአስራ አምስት ዓመት እስከ እድሜ ልክ በሚደርስ ጽኑ እስራት ወይሞ በሞት” እንደሚያስቀጣ ያትታል።

ዘገባዊ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
02 ግንቦት 2015 ኣ.ግ

በሱዳን ውጊያ ከ700ሺሕ በላይ ዜጎች ለተፈናቃይነት መዳረጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኣስታውቋል።ትግራይ ጋርድያንስ 24        መቐለ01 ግንቦት 2015 ኣ.ግ
09/05/2023

በሱዳን ውጊያ ከ700ሺሕ በላይ ዜጎች ለተፈናቃይነት መዳረጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኣስታውቋል።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
01 ግንቦት 2015 ኣ.ግ

 የመንግሥት ጦር ሠራዊት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ በሁለት ግንባሮች ትናንት ማለዳ ላይ አዲስ ጥቃት ከፍቷል ሲሉ የቡድኑ ቃል አቀባይ ኦዳ ታርቢ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል። ጥቃቱም መመ...
09/05/2023



የመንግሥት ጦር ሠራዊት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ በሁለት ግንባሮች ትናንት ማለዳ ላይ አዲስ ጥቃት ከፍቷል ሲሉ የቡድኑ ቃል አቀባይ ኦዳ ታርቢ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል። ጥቃቱም መመከታቸውም ገልጿል።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
01 ግንቦት 2015 ኣ.ግ

ክልላዊ ኦሮምያ ዳግመ ሕዉየትን ህንፀትን ትግራይ ክሳብ 1 ቢልዮን ብር ድጋፍ  ከም ዝገብር ርእሰ ምምሕዳር እቲ ክልል ኣይተ ሺመልስ ኣብዲሳ ሓቢሮም።ኣብዚ ቀረባ እዋን ድማ 30 ትራክተር ከም...
27/04/2023

ክልላዊ ኦሮምያ ዳግመ ሕዉየትን ህንፀትን ትግራይ ክሳብ 1 ቢልዮን ብር ድጋፍ ከም ዝገብር ርእሰ ምምሕዳር እቲ ክልል ኣይተ ሺመልስ ኣብዲሳ ሓቢሮም።

ኣብዚ ቀረባ እዋን ድማ 30 ትራክተር ከም ዝልእኽን ሓደ ደረጅኡ ዝሓለወ ዘበናዊ ቤት ትምህርቲ ሃኒፁ ንህዝብን መንግስትን ትግራይ ከም ዘረክብ ፕሬዚዳንት ሽመልስ ኣብዲሳ ቃል ኣትዮም።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
19 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

የብልፅግና ፅሕፈት ቤት ሓላፊ የሆኑት ኣቶ ግርማ የሺጥላ ዛሬ ከመሃል ሜዳ ወደ ደብረብርሃን በመጓዝ እያሉ በታጣቂዎች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ።ትግራይ ጋርድያንስ 24        መቐለ19 ሚ...
27/04/2023

የብልፅግና ፅሕፈት ቤት ሓላፊ የሆኑት ኣቶ ግርማ የሺጥላ ዛሬ ከመሃል ሜዳ ወደ ደብረብርሃን በመጓዝ እያሉ በታጣቂዎች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
19 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

 :   regional state government said Girma Yesh*tla was gunned down along with his security detail while traveling from M...
27/04/2023

:

regional state government said Girma Yesh*tla was gunned down along with his security detail while traveling from Mehal Meda to Debre Berihan, in north Showa zone, at a special place called Menz, Guasa.

“They died in an attack by armed extremist forces,” the region said.

Girma and his security detail were killed when returning from government and party related works.

“To prevent the anarchy and terrorist acts that these extremist forces are carrying out in the region, the regional state government will take action to control and enforce the law,” the regional state government said adding that “busting will be ensured by bringing all the forces and collaborators involved in the attack to the law”, the region further said.

In addition to leading the Amhara region Prosperity Party, Girma was also doubling as a vice president of the region and a member of the party’s executive committee.
Source: Addis standard

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

‹የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት› ከመንግሥት ጋር የሚያካሄደው የመጀመሪያ ዙር ንግግር ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ቃል አቀባዩ ገለጹ   ራሱን ‹የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት› ሲል የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በዛንዚባር...
27/04/2023

‹የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት› ከመንግሥት ጋር የሚያካሄደው የመጀመሪያ ዙር ንግግር ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ቃል አቀባዩ ገለጹ

ራሱን ‹የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት› ሲል የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በዛንዚባር ከመንግሥት ጋር እያካሄደ የሚገኘው የመጀመሪያ ዙር ንግግር ዛሬ ሐሙስ እንደሚጠናቀቅ ቃል አቀባዩ ኦዳ ተርቢ ለአሶሽየትድ ፕረስ ገልጸዋል፡፡

የሠላም ንግግር የተጀመረው ማክሰኞ ሚያዝያ 17፣ 2015 ነው፡፡ እንደ ቃል አቀባዩ ከሆነ አሁን እየተካሄደ የሚገኘው ንግግር በቀጣይ ለሚደረገው ድርድር መተማመንን ለመፍጠር የተዘጋጀ ነው፡፡

ኦዳ ተርቢ መተማመንን ለመፍጠር እየተካሄደ ነው ያሉት የሠላም ንግግር እየተመራ የሚገኘው በኬንያ እና ኖርዌይ ዲፕሎማቶች ነው፡፡ ሆኖም ንግግሩን በተመለከተ እስካሁን ድረስ ከመንግሥት ወገን የተባለ ነገር የለም፡፡
ከካዛ የተገኘ

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
19 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

ብማይክ ሃመር ዝምራሕ ልኡኽ ኣሜሪካ ናብ ከተማ መቐለ ሎሚ 17 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ ዝኣተወ ኮይኑ ምስ ላዕለዎት ኣመራርሓ ግዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ክዛተ ምዃኒ ተፈሊጡ ኣሎ።ብተወሳኺ ድማ ኩ...
25/04/2023

ብማይክ ሃመር ዝምራሕ ልኡኽ ኣሜሪካ ናብ ከተማ መቐለ ሎሚ 17 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ ዝኣተወ ኮይኑ ምስ ላዕለዎት ኣመራርሓ ግዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ክዛተ ምዃኒ ተፈሊጡ ኣሎ።

ብተወሳኺ ድማ ኩነታት ስምምዕ ፕሪቶርያ ኣብ ተግባራውነቱ ከም ዝዛተዩ ንምፍላጥ ተኻኢሉ ኣሎ።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
17 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

ሓደሽቲ ዜናታት ብTelegram Channel ንምክትታል በዚ link እዚ ብምጥዋቕ ምክትታል ትኽእሉ።ቴሌግራም ቻናላችንhttps://t.me/tigrayguardians
23/04/2023

ሓደሽቲ ዜናታት ብTelegram Channel ንምክትታል በዚ link እዚ ብምጥዋቕ ምክትታል ትኽእሉ።

ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/tigrayguardians

Sudan fighting: US military evacuates diplomats from KhartoumThe US military has evacuated American diplomats and their ...
23/04/2023

Sudan fighting: US military evacuates diplomats from Khartoum

The US military has evacuated American diplomats and their families from Khartoum, President Joe Biden has said.

"Today, on my orders, the United States military conducted an operation to extract US government personnel from Khartoum," he said in a statement.

A US official said fewer than 100 people were evacuated early on Sunday, when three Chinook helicopters landed near the US embassy to collect them.

Fierce violence erupted last week in Khartoum between two opposing armies.

The power struggle between Sudan's regular army and a paramilitary force called the Rapid Support Forces (RSF) has seen heavy bombardment in the capital city, with hundreds killed and thousands more injured.
BBC

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

  Ukrainian President Volodymyr Zelensky announced new measures targeting 322 companies and numerous other entities. The...
23/04/2023



Ukrainian President Volodymyr Zelensky announced new measures targeting 322 companies and numerous other entities. The blacklist includes Russian weapons manufacturers and those who help Russia circumvent punitive measures.

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

በሃድያ ዞን በ13 ወረዳዎች የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የ3 ወር ደሞዛቸው በተከታታይ በመዘግየቱ ለኣስተዳደሩ ለዞኑ ኣስተዳደር በመቃወም ኣደባባይ መውጣታቸው ተነግሯል።ተቃዋሚዎቹ ወደ ኣዲስ ...
22/04/2023

በሃድያ ዞን በ13 ወረዳዎች የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የ3 ወር ደሞዛቸው በተከታታይ በመዘግየቱ ለኣስተዳደሩ ለዞኑ ኣስተዳደር በመቃወም ኣደባባይ መውጣታቸው ተነግሯል።

ተቃዋሚዎቹ ወደ ኣዲስ ኣበባ እና ወደ ክልሉ የሚወስዱ ኣንዳንድ መንገዶች መዝጋታቸውም ለማወቅ ተችሏል።

ክልሎች ከግዜ ወደ ግዜ የሰራተኞቻቸው ደሞዝ የመክፈል ኣቅማቸው እየተዳከመ ነው። ባለፈው ግዜ የደቡብ ክልል ለክልሉ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ የመክፈል ዓቅም እንደሌለው መግለፁ ይታወሳል።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
14 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

Fighting in Sudan enters a second week as 72-hour Eid ceasefire endsFighting in Sudan's capital entered a second week Sa...
22/04/2023

Fighting in Sudan enters a second week as 72-hour Eid ceasefire ends
Fighting in Sudan's capital entered a second week Saturday as crackling gunfire shattered a temporary truce, the latest battles between forces of rival generals that have already left hundreds dead and thousands wounded.

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

survivors speak about the horrors of a massacre in northern  * Details are still emerging of this massacre at  ,  ,   an...
22/04/2023

survivors speak about the horrors of a massacre in northern

* Details are still emerging of this massacre at , , and other villages near , a town in ’s northern Tigray region.

*It would be one of the last battles of a bloody, two-year-long war. As Weldesamuel and his neighbours hid in the hills, negotiators from Tigray and the federal government were cloistered in a South African foreign ministry building in Pretoria 2,850 miles (4,500km) away, hammering out the final details of a ceasefire. It was signed on 2 November, formally ending the war.

*More than five months later, journalists are still barred from travelling to Tigray, but the Guardian managed to talk to survivors of the killings near Adwa by phone. They said Eritrean troops turned off the main asphalt road leading out of the town on 25 October, after suffering heavy casualties, and took their frustration out on the local population.

*In some places, they killed everyone they found; in others, they targeted men and boys.

*The first house they reached belonged to Gebremariam Nigusse, a local elder, who lived in Mariam Shewito, near the road. soldiers shot him and three of his children, his granddaughter, his son-in-law and his pregnant daughter-in-law, according to neighbours and relatives.

Source: The Guardian

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

 Russia bombed its own city, defense ministry saysRIGA, Latvia — A Russian warplane accidentally dropped a bomb on a Rus...
21/04/2023



Russia bombed its own city, defense ministry says

RIGA, Latvia — A Russian warplane accidentally dropped a bomb on a Russian city near the Ukrainian border late Thursday, injuring three people and creating a massive crater on the street — the latest mishap in Moscow’s brutal war against its neighbor.

The Russian Defense Ministry acknowledged it was friendly fire, saying overnight that a Su-34 supersonic fighter jet had accidentally discharged a munition.

“As a Sukhoi Su-34 air force plane was flying over the city of Belgorod, there was an accidental discharge of aviation ammunition,” the ministry said, according to TASS state news agency.

Videos from the scene showed piles of twisted metal and chunks of concrete splattered on the street, several damaged cars and apartment buildings with blown-out windows and destroyed walls.
Source: Washington post

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

 Russian plane accidentally strikes Russian city near Ukraine border leaving 20m crater‘Accidental discharge of aviation...
21/04/2023



Russian plane accidentally strikes Russian city near Ukraine border leaving 20m crater

‘Accidental discharge of aviation ammunition’ from jet responsible for huge blast in Belgorod
Source: The Guardian

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

የሱዳን ሃይሎች ለ3 ቀን የሚቆይ ግዚያዊ የተኩስ ኣቁም ስምምነት እንደተቀበሉት በተናጠል ገልጿል።ትግራይ ጋርድያንስ 24        መቐለ13 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ
21/04/2023

የሱዳን ሃይሎች ለ3 ቀን የሚቆይ ግዚያዊ የተኩስ ኣቁም ስምምነት እንደተቀበሉት በተናጠል ገልጿል።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
13 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

ስለ ሌ/ጄ መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ(ሃማቲ ) ምን ያውቃሉ ?ሌ/ጄ መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ(ሃማቲ)  ወላጆቻቸው ከቻድ ወደ ሱዳን ከገቡ ጎሳዎች የሚወለዱ ናቸው።ዳጋሎ ከ3ኛ ክፍል የዘለለ ትምህርት ...
20/04/2023

ስለ ሌ/ጄ መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ(ሃማቲ ) ምን ያውቃሉ ?

ሌ/ጄ መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ(ሃማቲ) ወላጆቻቸው ከቻድ ወደ ሱዳን ከገቡ ጎሳዎች የሚወለዱ ናቸው።

ዳጋሎ ከ3ኛ ክፍል የዘለለ ትምህርት የላቸውም።ከአስራ አምስት አመታቸው ጀምሮ መኖሪያቸውን በሰሜን ዳርፉር ከአጎታቸው ዘንድ አድርገው በግመል ንግድ ተሰማርተው የተሳካ ውጤት አግኝተዋል።

ከሱዳን እስከ ቻድ፣ኒጀር ደርስ ግመል እየነገዱ ገንዘብ ከልጅነታቸው ጀምሮ እጃቸው የገባላቸው በመሆኑ ለትምህርቱ አልተጨነቁበትም።
ከካዛ የተገኘ

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
12 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

 :   Liberation Front returns 195 combatants to pursue peaceful politics after agreements inked in  ,  : regional state ...
20/04/2023

: Liberation Front returns 195 combatants to pursue peaceful politics after agreements inked in , : regional state

The armed rebel group Gambella Liberation Front (GLF) brought in 195 members to the Gambella region to pursue “peaceful political struggle” following peace talks held in Juba, South Sudan, and in Addis Abeba, the regional state said.

During a joint discussion held in Juba and Addis Abeba, “an agreement was reached for the armed group to enter the country peacefully,” the regional state further said, without providing further details on the agreement.

On 14 June 2022, in a joint operation they conducted, members of the Oromo Liberation Army (OLA) and GLF militants took control of Gambella city, the regional state’s capital, for several hours which led to deadly clashes with the regional Special Forces, regular police, militias and federal police, government security forces who eventually retook the city.

The aftermath of event led to a widespread extrajudicial killings of civilians by regional state security forces, according to a report by the state rights watchdog . The regional government rejected the report initially but has since prosecuted high level officials, including Tut Kor, the former deputy commissioner of the Gambella regional police commission, for alleged involvement in the killings.

Source: Addis standard

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

ካብ ኣዲስ ኣበባ ናብ መቐለ ዝግበር ናይ መኪና ሰላም ባስ ጉዕዞ ካብ 14 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ ክጅምር ምዃኑ ተፈሊጡ።ብሰንኪ ኣብ ትግራይ ተፈጢሩ ዝነበረ ወራር ደው ኢሉ ዝነበረ ሰላም ባስ ...
20/04/2023

ካብ ኣዲስ ኣበባ ናብ መቐለ ዝግበር ናይ መኪና ሰላም ባስ ጉዕዞ ካብ 14 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ ክጅምር ምዃኑ ተፈሊጡ።

ብሰንኪ ኣብ ትግራይ ተፈጢሩ ዝነበረ ወራር ደው ኢሉ ዝነበረ ሰላም ባስ ዳግም ስርሑ ከም ዝጀመረ ንምፍላጥ ተኻኢሉ ኣሎ።

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
12 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

News: G7 pushes for progress on transitional justice, accountability in  The G7 countries have urged the Ethiopian gover...
20/04/2023

News: G7 pushes for progress on transitional justice, accountability in

The G7 countries have urged the Ethiopian government and authorities to make “progress on transitional justice and accountability” for the atrocities and crimes committed during the two-year war in Northern Ethiopia.

In a joint communique released on Wednesday after their meeting in Japan, the foreign ministers of Canada, France, Germany, Italy, Japan, the United Kingdom, and the United States of America, have welcomed “the positive development stemming from the cessation of hostilities agreement” between the federal government and the Tigray authorities on 02 November 2023 in , .

“We call on both parties to remain committed to fully implementing the agreement, including unhindered access for international human rights monitors,” the communique stated.
Source: Addis standard

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

ቤት ምኽሪ ሓርበኛታት ትግራይ ክጣየሽ እዩካብኔ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይን ኣቦ መንበር ህወሓት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሓዊሱ ዝተፈላለዩ ላዕለዎት ኣመራርሓ ሰራዊትን መንግስትን መራሕቲ ሃ...
20/04/2023

ቤት ምኽሪ ሓርበኛታት ትግራይ ክጣየሽ እዩ

ካብኔ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይን ኣቦ መንበር ህወሓት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሓዊሱ ዝተፈላለዩ ላዕለዎት ኣመራርሓ ሰራዊትን መንግስትን መራሕቲ ሃይማኖትን ኣብ ማእኸል መሐብሐቢ ሓርበኛታት ጉዱኣት ኩናት ተጋደልቲ ትግራይን ማእኸል ፊዞቴራፒ መቐለን ዑደት ኣሳሊጦም።

ድሕሪ እቲ ዑደት ድማ ቤት ምኽሪ ሓርበኛታት ተጋደልቲ ትግራይ ንምጥያሽ ዘተ የካይዱ ኣለዉ ።
Tigrai Television

Telegram
https://t.me/tigrayguardians

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
12 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀሚያዝያ 12/2015 (ዋልታ) በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ አንፃር መንግስት "የዜጎቻችንን ሁኔታ በቅርበት...
20/04/2023

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

ሚያዝያ 12/2015 (ዋልታ) በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ አንፃር መንግስት "የዜጎቻችንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ነው" ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ በዋናው መስሪያ ቤት እና ካርቱም በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ አማካኝነት የዜጎቻችንን ደህንነት ለመጠበቅ እየሰራ ይገኛል ብሏል፡፡

በዚህም የሚመለከታቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና አጎራባች ክልሎች አባል የሆኑበት ግብረ-ኃይል በአገር አቀፍ ደረጃ ተቋቁሟል፡፡

"አስፈላጊ መረጃዎችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል" ሲልም ነው ሚኒስቴሩ አመላክቷል፡፡
ዋልታ

Telegram Channel
https://t.me/tigrayguardians

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
12 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

ሱዳን፤ ኢትዮጵያ ብኣንፈት ኣልፋሽቃ መጥቃዕቲ ከፊታትለይ ክትብል ከሲሳ።ኣብ እዋን ወራር ትግራይ ነቲ ከባቢ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅራ ዘእተወት ሱዳን፤ ሐዚ ድማ ነቲ ኣብ ሱዳን ተፈጢሩ ዘሎ ሕድ ሕድ...
20/04/2023

ሱዳን፤ ኢትዮጵያ ብኣንፈት ኣልፋሽቃ መጥቃዕቲ ከፊታትለይ ክትብል ከሲሳ።

ኣብ እዋን ወራር ትግራይ ነቲ ከባቢ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅራ ዘእተወት ሱዳን፤ ሐዚ ድማ ነቲ ኣብ ሱዳን ተፈጢሩ ዘሎ ሕድ ሕድ ጦርነት ተጠቒማ ንኣልፋሽቃ ንምቁፅፃር መጥቃዕቲ ከም ዝኸፈተት ዝተፈላለያ ናይ ሱዳን ማዕኸናት ዜና ይሕብራ ኣለዋ።

ናይ Telegram ቻነልና:
https://t.me/tigrayguardians

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
12 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

የተመድ ዋና ጸሀፊ ወደ ትግራይ ለመጓዝ ይዘውት የነበረው እቅድ፤ በኢትዮጵያ መንግስት “ውድቅ መደረጉን” አንድ ምስጢራዊ ሰነድ አጋለጠ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬ...
19/04/2023

የተመድ ዋና ጸሀፊ ወደ ትግራይ ለመጓዝ ይዘውት የነበረው እቅድ፤ በኢትዮጵያ መንግስት “ውድቅ መደረጉን” አንድ ምስጢራዊ ሰነድ አጋለጠ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፤ ወደ ትግራይ ለመጓዝ የያዙት እቅድ በኢትዮጵያ መንግስት ውድቅ በመደረጉ “ክፉኛ ተበሳጭተው” እንደነበር “ዋሽንግተን ፖስት” ጋዜጣ የተመለከተው አንድ ምስጢራዊ ሰነድ አጋለጠ። የዋና ጸሀፊው ጥያቄ በኢትዮጵያ መንግስት ተቀባይነት አለማግኘቱን በመግለጽ ለጉተሬዝ ደብዳቤ የጻፉላቸው፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መሆናቸው በዚሁ ምስጢራዊ ሰነድ ይፋ ተደርጓል።

ጉተሬዝ የትግራይ ጉብኝታቸው መሰረዙን ጨምሮ በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የነበሯቸውን መስተጋብሮች የያዙት ምስጢራዊ ሰነዶች አፈትልከው የወጡት ከአሜሪካ መንግስት እጅ ነው። “ዲስኮርድ” በተሰኘው የመልዕክት መለዋወጫ “ሰርቨር” የተለቀቁትን እነዚህን ሰነዶች ያወጣው፤ የማሳቹሴትስ የአየር ኃይል ብሔራዊ ዘብ ባልደረባ የነበረ የ21 ዓመት ወጣት ነው።

አሜሪካ “በወዳጆቿ እና አጋሮቿ ላይ ስታካሄድ የቆየችውን ስለላ ያጋለጡ ናቸው” ከተባለላቸው ሰነዶች መካከል አራቱ፤ ከጉተሬዝ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን “ዋሽንግተን ፖስት” ትላንት ሰኞ ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። የካቲት 10፤ 2015 የተጠናቀረ አንድ ሪፖርትን በማሳያነት የጠቀሰው ዘገባው፤ ጉተሬዝ ወደ ትግራይ ሊያደርጉት ያቀዱት ጉዞ መሰረዙን በተመለከተ፤ በወቅቱ በተመድ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩትን ታዬ ታዬ አጽቀስላሴን ለመጋፈጥ ፈልገው እንደነበር አትቷል።

ዘገባው የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
11 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

ካብ ቀፃሊ ሰሙን ጀሚሩ ኩለን ኣብያተ ትምህርቲ ምዝገባ ተምሃሮ ከካይዳ እየን።ተምሃሮ ትግራይ ኣብ ዝሓፀረ እዋን ናብ ስሩዕ ምምሃር ምስትምሃር ንምምላስ እውን ዝተፈላለዩ ፃዕርታት ይግበሩ ኣለ...
18/04/2023

ካብ ቀፃሊ ሰሙን ጀሚሩ ኩለን ኣብያተ ትምህርቲ ምዝገባ ተምሃሮ ከካይዳ እየን።

ተምሃሮ ትግራይ ኣብ ዝሓፀረ እዋን ናብ ስሩዕ ምምሃር ምስትምሃር ንምምላስ እውን ዝተፈላለዩ ፃዕርታት ይግበሩ ኣለው።

ናይ ቴሌግራም ቻነልና
https://t.me/tigrayguardians

ትግራይ ጋርድያንስ 24
መቐለ
10 ሚያዝያ 2015 ኣ.ግ

BREAKING NEWSየሱዳን ተፋላሚዎች ለ24 ሰዓታት የሚቆይ የተኩስ ኣቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸው የዓረብ ሚድያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ።የቴሌግራም ቻናላችንhttps://t.me/ti...
18/04/2023

BREAKING NEWS

የሱዳን ተፋላሚዎች ለ24 ሰዓታት የሚቆይ የተኩስ ኣቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸው የዓረብ ሚድያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ።

የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/tigrayguardians

TIGRAY GUARDIANS 24
Mekelle

Address

Mekelle

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigray Guardians 24 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tigray Guardians 24:

Videos

Share