የኦሮሞ ብልፅግና አያደርጉትም፣ አይናገሩም ማለት አይቻልም!
መሰል ኣካል ጉድኣት ብፆት ዘይሕሉ ኣመራርሓ፣ ህልዊ ጥዕናዊ ኩነታት ይኹን ናብርኦም ከስተኻኽል ፃዕሪ ዘይገብር እንተኾይኑ እንታይ ይሰርሕ ኣሎ?
እዚ መንእሰይ ኣንፃር ፅንተት ወፊሩ ብጅግንነት ዝመከተ መንእሰይ እዩ። እታ ዝተረፈት ሂወቱ ውሕስ ክግበረሉ ይግባእ።
ተኣኪብካ ስለወንበርካ ጥራሕ ምዝታይ፣ ምንትራክ፣ ምጭቕጫቕ ወዘተ ንህዝቢ ትግራይ እንታይ እዩ ክፍይዶ?
ብመሰረቱ "ህዝቢ ናብ መረበቱ ክምለስ፣ ግዝኣትና ክምለስ፣ ውላዳ ዝሰኣነት ኣዶ ብኣግባቡ ክትድበስ፣ ናይ ሕርሻ ናውቱ ዝሰኣነ ገባር ክካሓስ ወዘተ ክትሰርሑ ኣለኩም" ኢልካ ወጢርካ ኣብ ክንዲምሓዝ "ወንበረይ መልሰለይ" ዝብል ሕቱኽቱኽ ንትግራይ እንታያ እዩ?
ድምፂ ተጋደላይ ይሰማዕ
ኣቦታትና ኣብ ኣድላይነት ተስካር ኣድሂቦም ዝሃብዎ ረዚን መልእኽቲ 🙏🙏🙏
"ትምህርት ከድህነት የምንወጣበት ብቸኛ መንገድ ነው"
ፕረዚደንት ጌታቸው በአዲግራት የኒቨርሲየኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ላይ ተገኝተው ከተናገሩት
አማራ ክልል ላይ "በፕሪቶሪያ ስምምነት አልተወከልንም" የሚል ጭኾት ውሸት ነው። ምክንያቱም ክልሉን በመወከል ተደራዳሪ አባል ሆኖ ፕሪቶሪያ የተጓዘው የክልሉ ተወካይ አቶ ጌታቸው ጀምበሬ ነበርና።
ኣብ ማእኸል ዓጋመ ከተማ ዓድግራት ዝተኾለዐት ሽግ ...
ምንም እንኳ በሀገሪቱ ከኃዲዎችና ነጣቂዎች ቢበዙም እንደ ወ/ሮ ጂሃን መሐመድ የመሰሉ የእውነት መስካሪ፣ ለሐቅ ኑዋሪ ምርጥ ሰዎችም አሉን።
ወ/ሮ ጂሃን የተጋይ አምባሳዶር ስዩም መስፍን፣ ተጋይ ኣባይ ነብሶ እና ተጋይ ኣባይ ፀሃየ ሃወልት ለማሰራት ስራ መጀመሯም ሰምተናል። ክብር ይገባሻል የሶማሊያዋ ኮከብ።
"ሰላማዊ ሰልፊ ኣይፀዋዕናን" ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ - ባይቶና
ጤነኛ አእምሮ ያለው ህዝብ እስቲ ይፍረድ!
በ1977 ዓግ በነበረው ድርቅ ምክንያት በደርግ ስርዓት ወላጆቿ ከትግራይ ተምቤን ተሰደው ኦሮሚያ ክልል ሄዷል። ትዳራቸው በኦሮሚያ ክልል ስለቀጠሉም ዓይናለም ነጋሽም በክልሉ ተወለደች።
በ12 ዓመቷ ለአንድ ከጎንደር ተሰደው ኦሮሚያ ክልል የነዓይናለም በሚኖርበት አከባቢ ይኖሩ ከነበሩ ቤተሰብ ልጅ ይደሯታል። በህፃንነት ዕድሜዋ ለማታውቀው ሰው ተድራ በገጠር የእርሻ ማሳ እየሰራች ቆይታለች። በ15 ዓመቷም የመጀመሪያ ልጅ ወልዳለታለች። በሁለት ዓመት ልዩነት በ17 ዓመቷም ሁለተኛ ልጅ ወልዳለች።
በ1998 ዓግ አከባቢ እነሱ ይኖሩበት በነበረ አከባቢ የኦሮሚያ ክልል ችግር በመፈጠሩ ወደ የባለቤቷ አገር ጎንደር ሄደው ትዳራቸው መግፋት ተስማሙ። በ2001 ዓግ በጎንደር መኖር ጀመሩ። ኑሯቸው በልብስ ስፌት ይተዳደሩ የነበሩ ሲሆን 20 ዓመት በትዳር ከቆዩ በኋላ በ2012 ዓግ መጨረሻ አከባቢ "አንቺ ወያኔ ነሽ" በማለት እራቆቷ ከቤት አስወጥቶ ያባራታል። በፖሊስም በሽማግሌም ልጆቿና ያፈራቸው ሀብቷን ስትጠይቀው "ጭራሽ ከወያኔ ዘር ንክኪ የለኝም" በማለት ይባስ ብሎም "15 ሺ ብር ሰርቃኛለች" ብሎ ስሟን በማጥፋት ከቤት አባሯት በአሁኑ ሰዓት በመቐለ ከተማ ላይ ትገኛለች። ህፃን ልጇ ጡብ ለማጥባትም እንኳ ሳይፈቅድላት አባሯታል። ለበለጠና ሙሉ ዘገባው በTBS TV የዩትዩብ አድራሻ ተመልከቱ።https://youtube.com/watch?v=htuHnimW3qY&si=Gn9wr1g27
ብርጌ ንሓመዱ የሻዕብያ ተላላኪዎችን በተሌኣቪቭ ላይ አመድ አድርጓል! ጀጋኑ ደቂ ኤሬ!
ሄሊኮፕተር ማራኪው ተማረከ! ኢትዮ 360 ሚዲያ ቀልዱን ተዉትና ትክክለኛ ምርኮኞቹን ተመልከቱ!
የሰላም አምባሳደሩ በትግራይ ተከብሯል። ምስክርነቱም ሰጥቷል! ትግራይ ላከበራት እንዲህ ታከብሯለች‼
How is Ethiopian history?
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ ታላላቅ የዓለም ሀገራት በክብር እንግድነት ጥሪ ተድርጎላቸው ሲሄዱ የሚደረግላቸው የነበረ አቀባበል ልዩ ነበር።
በደቡብ ኮሪያ ሴኡል ለቡድን 20 ጉባኤ ሲሄዱ በስፍራው የተደረገላቸው ደማቅና ልዩ አቅባበል ይህን ይመስል ነበር።