Brimo YehaBall.com Brimo

Brimo YehaBall.com Brimo Brimo

27/05/2023
መቅደስ ፀጋዬ ፤ ያልታየ ፎቶዎችMekdes Tsegayehttps://youtu.be/B5GWoQBBhi8
08/04/2023

መቅደስ ፀጋዬ ፤ ያልታየ ፎቶዎች
Mekdes Tsegaye

https://youtu.be/B5GWoQBBhi8

መቅደስ ፀጋዬ ፤ ያልታየ ፎቶዎች

የሰላም ተስፋዬ ያልታዩ ፎቶዎችSelam Tesfayehttps://youtu.be/_aSdBLFAIG0
08/04/2023

የሰላም ተስፋዬ ያልታዩ ፎቶዎች
Selam Tesfaye

https://youtu.be/_aSdBLFAIG0

የሰላም ተስፋዬ ያልታዩ ፎቶዎች | Selam Tesfaye

አምለሰት ሙጬ እ.ኤ.አ በ2004 ሚስስ ዩኒቨርስቲ በመሆን ያሸነፈች ሲሆን፣ በ2006 የሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ የማዕረግ አሸናፊ ናት። ተዋናይ፣ ሞዴል፣ የፊልም ዳይሬክተር እና ፀሐፊ የሆነችው ...
08/04/2023

አምለሰት ሙጬ እ.ኤ.አ በ2004 ሚስስ ዩኒቨርስቲ በመሆን ያሸነፈች ሲሆን፣ በ2006 የሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ የማዕረግ አሸናፊ ናት። ተዋናይ፣ ሞዴል፣ የፊልም ዳይሬክተር እና ፀሐፊ የሆነችው አምለሰት ሙጬ በኒው ዮርክ ፊልም አካዳሚ ውስጥ የፊልም ሥራን ተምራለች።

በዘጠናዎቹ መጀመሪያ ላይ በሞዴሊንግ ዘርፍ በገሃድ ወደ አርት የተቀላቀለችው አምለሰት ሙጬ በኢትዮጵያ የፊልም ስራዎች ውስጥ ብቁ ከሚባሉ ባለሙያዎች ተርታ የምትመደብ ጠንካራ ሴት አርቲስት ነች። አርቲስት እና ፕሮዲውሰር አምለሰት ሙጬ በኢንዱስትሪው ላይ በተዋናይነት፣ በዳይሬክተርነት፣ በሞዴልነት እንዲሁም በፕሮዲውሰርነት እና በጽሑፍ የምትሳተፍ ሲሆን ለአገር ግንባታ እንዲሁም የማህበረሰባዊ ሀላፊነቷን በሚደንቅ ሁኔታ የምትወጣ አርቲስት ነች።

የማያ ሚዲያ Maya Media መስራች እና ባለቤት አመለሰት ሙጬ በአፍሪካ እና በዓለም ደረጃ ዝናው የናኘ ሚሊየነር እና ከዓለማችን ፕሮዲውሰሮች የራሱን ዓልበም ፕሮዲውስ በማድረግ የ15ኛ ደረጃን ከያዘው ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ጋ ትዳር በመመስረት የሁለት ልጆች እናት ለመሆን የበቃች ሲሆን በቅርቡም ሶስተኛ ልጃቸውን የፀነሰች ስለመሆኗ በተለያዪ ሚዲያዎች በስፋት እየተዘገበ ይገኛል። አምለሰት ሙጬ ከአገር ውስጥ ሚዲያ አልፋ በተደጋጋማ ከአለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረገች እጅግ የተከበረች የኪነ ጥበብ ሰው ነች።

https://youtube.com/shorts/3eyF-bQBayw

አምለሰት ሙጬ | Amleset Muchie

በአደይ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ዕውቅናና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ተዋናይት በእምነት ሙሉጌታ (አደይ) 🌼https://youtube.com/shorts/YUUR2350j0o
08/04/2023

በአደይ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ዕውቅናና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ተዋናይት በእምነት ሙሉጌታ (አደይ) 🌼

https://youtube.com/shorts/YUUR2350j0o

Bemnet Mulugeta በዕምነት ሙሉጌታ የአደይ ድራማ ተዋናይ ፤

ተዋናይት ብሌን ማሞ ፤ ያልታዩ ፎቶዎች https://youtu.be/EZYcWA4c8Kk
08/04/2023

ተዋናይት ብሌን ማሞ ፤ ያልታዩ ፎቶዎች
https://youtu.be/EZYcWA4c8Kk

ተዋናይት ብሌን ማሞ ያልታዩ ፎቶዎች | Blen Mamo

መሰረት መብራቴ "የአባቶቼ ልጅ ነኝ! መንፈስ ቅዱስ ከሚመራው ሲኖዶስ ጎን ነኝ! https://youtu.be/DFEN14kBJwo
08/04/2023

መሰረት መብራቴ "የአባቶቼ ልጅ ነኝ! መንፈስ ቅዱስ ከሚመራው ሲኖዶስ ጎን ነኝ!

https://youtu.be/DFEN14kBJwo

"አቤቱ ፥ የሆነብንን አስብ" ሰቆቃው ኤርሚያስ ፭፣፩ማቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ፊት እንወድቃለን ፣ እርሱም በጊዜው ቀና ያደርገናል። የአባቶቼ ልጅ ነኝ! መንፈስ ቅዱስ ከሚመራው ሲኖዶስ ....

"ኢትዮጵያ የሚለውን ፓስፓርቴን" አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴhttps://youtu.be/swII4rfpSVk
08/04/2023

"ኢትዮጵያ የሚለውን ፓስፓርቴን" አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

https://youtu.be/swII4rfpSVk

"ኢትዮጵያ የሚለውን ፓስፓርቴን" አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ | MerejaEt | Mereja Et | Haile GebreSelassie

"ይቅርታዬን ስለተቀበላችሁኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። እግዜር ይስጥልኝ" አቡነ ሳዊሮስhttps://youtu.be/QDf1wdgQYAE
08/04/2023

"ይቅርታዬን ስለተቀበላችሁኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። እግዜር ይስጥልኝ" አቡነ ሳዊሮስ

https://youtu.be/QDf1wdgQYAE

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተለይተው የነበሩት ሶስት ሊቀ ጳጳስ እና አባቶች ተመልሰዋል ፤ MerejaEt | Mereja Et

8 መሰረታዊ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች Proven Health Benefits of Garlichttps://youtu.be/7Oi3m1rSAng
08/04/2023

8 መሰረታዊ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች
Proven Health Benefits of Garlic

https://youtu.be/7Oi3m1rSAng

ስምንት መሰረታዊ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞችEight Proven Health Benefits of Garlic

በማንበብ ፍቅር የተያዘችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ሊያ ከበደ 📚 Modelist Liya Kebede 🔺በአለም ላይ ዝናን ያተረፈችው ሞዴሊስት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሊያ ከበደ የመጽሐፍ ፍቅሯ የራሷን...
08/04/2023

በማንበብ ፍቅር የተያዘችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ሊያ ከበደ 📚 Modelist Liya Kebede

🔺በአለም ላይ ዝናን ያተረፈችው ሞዴሊስት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሊያ ከበደ የመጽሐፍ ፍቅሯ የራሷን ለየት ያለ ሊያብሬይሪዬ (Liyabrairie) የተባለ ቤተ-መጽሐፍት በፈረንሳይ ፖሪስ እንድትከፍት አድርጏታል::

🔺ሊያ "ለጉብኝት የሆነ ቦታ ስደርስ የሚታየኝ መጽሐት ቤት ገብቶ መጽሐፍ መግዛት ነው:: በጣም የምወዳቸውን ገዝቼም አጠራቅሜያለው" ትለናለች::

🔺 "በጣም የምወደው ነገር የተመቻቸ ቦታ ላይ የምወደውን መጽሐፍ ይዤ ጥግ ላይ ሆኜ ካፑቹኖ እየጠጣው መጽሐፍ ማንበብ ነው" ባይ ናት::

🔺ሞዴሊስቷ “እጅግ ማንበብ እወዳለው መጽሐፍ ለኔ ወዳጄ ጏደኛዬ ሐኪሜ ቁስሌን የሚጠግን አሎቬራዬ ነው” ትለናለች❗

🔺በነገራችን ላይ ሊያ ባህላዊ ልብሳችንን መሰረት ያረገና የሚያስተዋውቅ "Lemlem” የተባለ የአልባሳት ብራንድ አላት:: በዚህ ገቢም "Lemlem Foundation “ በተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅቷ በኢትዮጵያ እና በኬንያ ያሉ ሴቶችን ትረዳበታለች ስራ ፈጥራቸዋለች::

🔺ሊያ በሙያዋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰች ጠንካራና ለብዙ እንስቶች ምሳሌ ናት:: ሞዴሊንግ ማለት እራቁት መሄድ ለሚመስላቸው "ሞዴሎች" ባዮች ትልቅ አቅጣጫ ማስተካከያም አርአያም ናት::

እንኮራብሻለን የሀገር ልጅ ፤
ሞዴል ሊያ ከበደ ፤ Model Liya Kebede

https://youtu.be/coqjhS0UVK4

Model Liya Kebede ሞዴል ሊያ ከበደ

እውቋ እና ተወዳጇ ተዋናይት ሀናን ታሪክ ፤ የበርካታ ብራንዶች አምባሳደር ፤ HANAN TARIQ https://youtu.be/kpraPEMSmr8
08/04/2023

እውቋ እና ተወዳጇ ተዋናይት ሀናን ታሪክ ፤ የበርካታ ብራንዶች አምባሳደር ፤ HANAN TARIQ

https://youtu.be/kpraPEMSmr8

HANAN TARIQሀናን ታሪክ

አምለሰት ሙጬ እና ሳያት ደምሴAmleset Muchie & Sayat Demissie https://youtu.be/SrnjtvamwME
08/04/2023

አምለሰት ሙጬ እና ሳያት ደምሴ
Amleset Muchie & Sayat Demissie

https://youtu.be/SrnjtvamwME

Amleset Muchie & Sayat Demissie አምለሰት ሙጬ እና ሳያት ደምሴ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brimo YehaBall.com Brimo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share