Wollo Times

Wollo Times Voice of Wollo
(1)

09/09/2022

Relatives of the nearly 3,000 victims have long hoped a trial would bring closure and resolve unanswered questions.

11/07/2022
ክቡር በሆነው የሰው ደም መክሊታቸውን ለማሳመር ላንቃቸው እስከሚደክም የሚታትሩ ደንገ ጡሮች ናቸው።
27/06/2022

ክቡር በሆነው የሰው ደም መክሊታቸውን ለማሳመር ላንቃቸው እስከሚደክም የሚታትሩ ደንገ ጡሮች ናቸው።

ናቲ እና አጎቱ ሁሌም እንዳጎበደዱ ነው ለከርሳቸው።። ወድቆ ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር አለ ቴድ አፍሮ
24/06/2022

ናቲ እና አጎቱ ሁሌም እንዳጎበደዱ ነው ለከርሳቸው።። ወድቆ ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር አለ ቴድ አፍሮ

100%¶ሀቅ ነው።።።
24/06/2022

100%¶ሀቅ ነው።።።

የፓኪስታኑ የሴራውን መንግስት እርቃኑን ያስቀረው አስደንጋጩ  የኢስላማባድ የድጋፍ ሰልፍ!!!!በአሜሪካ ሴራ ከስልጣናቸው የተወገዱት ኢምራን ከኻን በዋና ከተማው በጠሩት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ...
27/05/2022

የፓኪስታኑ የሴራውን መንግስት እርቃኑን ያስቀረው አስደንጋጩ የኢስላማባድ የድጋፍ ሰልፍ!!!!

በአሜሪካ ሴራ ከስልጣናቸው የተወገዱት ኢምራን ከኻን በዋና ከተማው በጠሩት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የታየው ህዝባዊ ማዕበል የሴራውን መንግስት ከፍተኛ ድንጋጤና ጭንቀት ውስጥ አስገብቷቸው ቤተመንግሥቱ በልዩ ወተደሮች ሲጠበቅ ውልዋል። በህዝባዊ ሰልፉ በፀጥታ ሃይሉና በሰልፈኞቹ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰው ህይወት ጠፍቷል ተብልዋል።


ህግ ሳታከብሩ ህግ ማስከበር መዘዙ አፋችሁን እንደመክፈት እንዴ መዝረፍ ቀላል አይዴለም።
21/05/2022

ህግ ሳታከብሩ ህግ ማስከበር መዘዙ አፋችሁን እንደመክፈት እንዴ መዝረፍ ቀላል አይዴለም።

የአነግ መራሹ የፌደራል መንግስት የአማራ ፖለቲከኞችን፣ ማህበረሰብ አንቂዎችን፣የአማራ ህዝብን ልማት ፍትሀዊ  እና ድሞክራሲ የሚጠይቁትን ሁሉ እያሰረ ቅንጡ ቤተ መንግስት ስልጣኑን ለማቆየት እ...
21/05/2022

የአነግ መራሹ የፌደራል መንግስት የአማራ ፖለቲከኞችን፣ ማህበረሰብ አንቂዎችን፣የአማራ ህዝብን ልማት ፍትሀዊ እና ድሞክራሲ የሚጠይቁትን ሁሉ እያሰረ ቅንጡ ቤተ መንግስት ስልጣኑን ለማቆየት እየገነባ ነው።
====አባገነንነት ይሉሀል ይህ ነው======

አማራ ገና ይወቀጣል።
21/05/2022

አማራ ገና ይወቀጣል።

በየሄድንበት ሞት በቃ እንድክ ሆነ የኛ ነገር በውስጥም በውጭም።።።
20/05/2022

በየሄድንበት ሞት በቃ እንድክ ሆነ የኛ ነገር በውስጥም በውጭም።።።

ደህና እዴሩ ውዴቼ ሆዳሞቹ የአማራ ብልጽግናዎች የ27 አመቱ አልበቃቸው ብሎ ህዝባቸውን ለሌላ ዙር የጭቆና ቀንበር ደርገውታል። ሀሳብ የላቸው እውቀት የላቸው ህሊና የላቸው።።። ያላቸው ሆድ ብ...
20/05/2022

ደህና እዴሩ ውዴቼ ሆዳሞቹ የአማራ ብልጽግናዎች የ27 አመቱ አልበቃቸው ብሎ ህዝባቸውን ለሌላ ዙር የጭቆና ቀንበር ደርገውታል። ሀሳብ የላቸው እውቀት የላቸው ህሊና የላቸው።።። ያላቸው ሆድ ብቻ ትርፍ አንጀት አለ ሰውዬው😂😀😀😀😀😀

ደካማው የአማራ ብልጽግና በአብይ እየተጋለበ ዛሬ ወልዲያ ከተማ አዳጎ አደባባይ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረ ተገቢ ያልሆነ ተግባር የሰው ህይወት መጥፋቱ ታውቋል።በጣም ያሳዝናል።በድርጊቱ አዝኛለሁ።...
20/05/2022

ደካማው የአማራ ብልጽግና በአብይ እየተጋለበ ዛሬ ወልዲያ ከተማ አዳጎ አደባባይ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረ ተገቢ ያልሆነ ተግባር የሰው ህይወት መጥፋቱ ታውቋል።በጣም ያሳዝናል።በድርጊቱ አዝኛለሁ።

ህውሃት ለዳግም ወረራ አላማጣ ላይ ኃይሉን እያደራጀ፣ዙሪያውን ትንኮሳ እየፈፀመ ባለበት ወቅት የውስጥ ሽኩቻ መፍጠር አላስፈላጊ ጉዳይ ነው።ይህ ሁኔታ ከትናንት በስቲያ ሞጣ፣ዛሬ ደግሞ መራዊ መስተዋሉ ተነግሯል።

ከህግና ስርዓት ውጭ የሆነ ቡድን/ግለሰብ / ካለ የህጉን አግባብ በተከተለ መልኩ ለፍትህ ማቅረብ እየተቻለ ህይወት እስከማጥፈትና አፈና እስከመፈፀም የሚያደርስ የህግ ጥሰት መኖር የለበትም።

መንግስት መካሪ አጣ።
20/05/2022

መንግስት መካሪ አጣ።

አይ አማረ
20/05/2022

አይ አማረ

Address

Bole
Addis Ababa
242624

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wollo Times:

Videos

Share