አማራ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት - Amhara brodcasting corporate

አማራ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት - Amhara brodcasting corporate ፔጄን ላይክ በማድረግ ይቀላቀሉኝ።

አማራ ክልል እንኳንም አልተደረገ  ሀ ሸገር የሚባለው አዲስ "ፕሮጀክት" ላይ በርካታ መስጊድ እየፈረሰ ነው። ውስጥ እየሰገዱ ላያቸው ላይ አፍርሰውባቸዋል። ውሃብያ ፀጥ ረጭ!የሙፍቲ ጊዜ ቢሆን...
07/05/2023

አማራ ክልል እንኳንም አልተደረገ
ሀ ሸገር የሚባለው አዲስ "ፕሮጀክት" ላይ በርካታ መስጊድ እየፈረሰ ነው። ውስጥ እየሰገዱ ላያቸው ላይ አፍርሰውባቸዋል።

ውሃብያ ፀጥ ረጭ!

የሙፍቲ ጊዜ ቢሆን ከቤታቸው አውጥተው "አስጠቃኸን" ብለው ይገድሏቸው ነበር።

ከምንም በላይ እንኳን አማራ ክልል አልሆነ! ያኔ ቱርክን ጭምር መግለጫ አስወጥተዋል። በየመስጊዱ ጎንደር እና ሞጣን አውግዘዋል። አማራ እንደ ህዝብ ተወግዟል። አላማቸው እምነት ቢሆን አሁንም ይጮሁ ነበር። አላማቸው ጥላቻ ነው።

ውሃብያ ስል የሚከፋህ ካለህ ጉዳይህ ነው። ሌባ! ቀጣፊ!

ህም
02/04/2023

ህም

እኛም ቻሌንጁን በመቀላቀል ብሎክም ለጥላቻ ንግግሩም ሪፖርት አድርገናል።
03/02/2023

እኛም ቻሌንጁን በመቀላቀል ብሎክም ለጥላቻ ንግግሩም ሪፖርት አድርገናል።

02/02/2023

ቻው 👐! ይህ እኔ በርስዎ ላይ ያለኝ ሥልጣን ነው። ከሃይማኖቴ በታች ነዎት 😠

20/09/2022

አሁን ላይ ኢትዮጵያ ላይ ያለችን ብቸኛ ሽማግሌ ድሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብላ ለሁሉም እኩል የምትጮህ የጋራ ምልክታችን ደራርቱ ቱሉ ብቻ ናት።
ባለማተቧ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊት ንፁኋን ሰንደቅ እንዳያቶቿ ጀግና የቱለማ ኦሮሞዎች በልቧም በልብሷም ይዛ የምትዞር ቅድስት ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ከፍ አርጋ ያስጠራች የቅዱስ ሚካኤል ዘካሪዋን ደርዬን እንደ ዳንኤል ክብረት ከመሆን ይጠብቅልና ስለእሷ ከሕመሜም ጋር ቢሆን እየታገልኩ የምነግራችሁ ነገር አለኝና ጠብቁኝ።
እስከዚያው ይህን የሷን የፌስቡክ ገፅና ቴሌግራሟን እየኮመኮማችሁ ታጥባችሁ ነፅታችሁ ጠብቁኝ።👇
https://www.facebook.com/Derartu-tulu_ደራርቱ-ቱሉ-105449708912029/
ቴሌግራሟንም 👇
https://t.me/deratulu21
እነጋሽ ደርቤና ተከፋይ የብልፅግና ወንጌሎችሰ ደህና ናቸዉ ? ሰላም በሉልኝ።

17/09/2022

አሁናዊ መረጃዎች

✔ደደቢት በሀገር መከላከያ ቁጥጥር ስር ነው።የተወጋው ሰሜን እዝ አፀፋውን መልሶ አብዝሃኛውን ቀጠና እየያዘ ነው።ወዶ የመጣን ለመምታት ሲባል ዋናው መንገድ አልተቆረጠም።

✔ጸሊሞይ በተባለ ቦታ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህውሃት ታጣቂ ማለቁ ተሰምቷል።እጅ የሰጠው መትረፉ ታውቋል።

✔ውቅሮ አብዝሃኛው ቦታ ጥሩ ስራ የተሰራበት እንደሆነ ተነግሯል።ምሽጎች በአየር ተደብድበው ለእግረኛ እና መካናይዝ ተሰጥተዋል።

✔ ሽሬ 75% የተያዘች ሲሆን እንደ ጸዓዳ ምድሪ፣ አዲ ዳይሮ፣ አዲ ነብሪድ የመሳሰሉ ከተሞች ከሕወሃት ቁጥጥር ውጭ ሆነው በሀገር መከላከያ እጅ የገቡበት ሁኔታ በወራሪ ሃይሉ ላይ"መብረቃዊ" የሚባል ጥቃት ተፈፅሞ ነው።ሌላውን ትተነው ሽራሮንና አዲ ዳይሮን እነ ታደሰ ወረደ ካመኑ ሽሬ ከአዲ ዳይሮ ከደሴ ሀይቅ ማለት ነው።30 ኪሎሜትር ብቻ ።
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራሙን ይቀላቀላሉ 👇
https://t.me/rayapost
https://t.me/rayapost

ራያ(Raya post) ከራያ ና ሌሎችም ግንባሮች ፈጣን የጦር ሜዳ መረጃ የሚያገኙበት ታማኝ ገፅ 👇👇ይህን በመንካት ላይክ ያድርጉhttps://www.facebook.com/10098482944402...
15/09/2022

ራያ(Raya post) ከራያ ና ሌሎችም ግንባሮች ፈጣን የጦር ሜዳ መረጃ የሚያገኙበት ታማኝ ገፅ 👇👇ይህን በመንካት ላይክ ያድርጉ
https://www.facebook.com/100984829444020/posts/101079069434596/?flite=scwspnss
ይበልጥ ደግሞ ቴሌግራሙን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/rayapost
https://t.me/rayapost

የተከዜ ድልድይን በዚህ መልኩ ነው ቡለኑን ፈትተው ያበላሹት።
በዚህ መልኩ ለማበላሸት ሞክረው ሸሽተዋል። አብዛኞቹ ጀሌዎች እጅ ሰጥተዋል።
ለበለጠ መረጃ ደግሞ ቴሌግራሙን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/rayapost
https://t.me/rayapost

15/09/2022

ሰበር መረጃ‼️ፔጁን ላይክና ሼር ያድርጉ

የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች የሚሰለጥኑበት እና የሚደበቁበት የቆላ ተንቤን በርሃ በጀግናው ሠራዊታችን ሙሉ በሙሉ ተያዘ
የግንባር መረጃዎችን ለማግኘት ፔጁን ላይክና ሼር ያድርጉ ቴሌግራሙን ይቀላቀሉ👉https://t.me/rayapost
👉https://t.me/rayapost

15/09/2022
15/09/2022

ሰበር!!
መቀሌ የሚገኙ የህወሓት አመራሮች በአህያ ተጭነው ወደ ተምቤን በረሀ በሽሽት ላይ እንዳሉ ከአቢኣዲ ጥቂጥ ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኝ ስፍራ ላይ ወታደራዊ የደህንነት መረጃ የደረሰው አየር ሀይል በወሰደው የድሮን ጥቃት በርካታ አመራሮች ተገደሉ።👇
https://t.me/rayapost
https://t.me/rayapost

15/09/2022
15/09/2022

የተከዜ ድልድይን በዚህ መልኩ ነው ቡለኑን ፈትተው ያበላሹት።
በዚህ መልኩ ለማበላሸት ሞክረው ሸሽተዋል። አብዛኞቹ ጀሌዎች እጅ ሰጥተዋል።
ለበለጠ መረጃ ደግሞ ቴሌግራሙን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/rayapost
https://t.me/rayapost

05/03/2021

Address

BOLE
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት - Amhara brodcasting corporate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All