FMN Fikir Media Network

FMN Fikir Media Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from FMN Fikir Media Network, Media/News Company, Bole, Addis Ababa.

22/01/2022
06/12/2021
03/12/2021

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ቢሮ የዲጀታል ሚዲያ ዳይሬክተር ሆኖ ስራዉን በትጋትና በቅንነት ሲከዉን በነበረዉ ወጣት ስንታየሁ ደርቤ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በራሴና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስም ለቤተሰቦቹ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለሙያ አጋሮቹ ልባዊ መፅናናትን እመኛለሁ ።

Biiroo Komnikeeshii Bulchiinsa Magaalaa Finfinneetti Daayireektara Miidiyaa diijitaalaa ta'uun hojii isaa tattaaffii fi qulqullammaan hojjachaa kan ture Dargaggoo Sintaayyoo Darribee Addunyaa kana irra boqachuu isaatiin gadda cimaa natti dhagahame ibsachaa, Maqaa kiyyaa fi Bulchiinsa magaalaa Finfinneetiin Maatii, Firoottanii fi waahillan hojii isaatiif jajjabinan hawwaaf.

02/12/2021

Ethiopia 🇪🇹 prime Minister Dr Abiy launched challenge on this new year.
Let all African diaspora celebrate 🎉 new year in our continent.

19/11/2021
14/11/2021
13/11/2021

የአፍሪካ ህብረት ሰላም ለማምጣት ለሚያደርገው ጥረት ኢትዮጵያ አክብሮት አላት

ህዳር 04 ቀን 2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ ‘ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ’ ለሚለው መርህ ባላት እምነትና ቁርጠኝነት የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን ለሚያደርገው ጥረት አክብሮት እንዳላት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢለኔ ስዩም ተናገሩ፡፡

ሃላፊዋ ከሲጂቲኤን አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ተገኝተው ሰላምን ስለማምጣት የተወያዩት የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጉን አባሳንጆ በአፍሪካ ህብረት የተወከሉ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ችግሮችን ለመፍታት ስላለው ውሳኔም ኢትዮጵያ አክብሮት እንዳላት ገልፀው፤ ኦባሳንጆ በትልቅነታቸው፣ በአገር መሪነታቸውና የተለያዩ ወገኖችን ወደ ሰላም ለማምጣት በሚያደርጉት ጥረት ትክክለኛ ውክልናና ጥረታቸውም እንደሚሳክ እናምናለን ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል በቁጥጥር ስር ስለዋሉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሰራተኞች ማብራሪያ የሠጡት ሃላፊዋ፤ “ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ውክልና ትክክለኛ የአገሪቱን ህግ አክበረው የሚሰሩ እንዳሉ ሁሉ የተሰጣቸውን ሃላፊነትና መብት ላልተገባ ተግባር በማዋል ለአሸባሪ እገዛ የሚያደርጉ አሉ” ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአሸባሪው ህወሃት እገዛ እንደሚያደርጉ የሚጠረጠሩትን በመያዝ ምርመራ እንደሚደረግ ገልፀው፤ እነዚህ ተጠርጣሪዎች ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡

“ኢትዮጵያ የአገሪቱን መረጋጋትና ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ግለሰብ አትታገስም” ያሉት ሃላፊዋ፤ ሁሉም ከህግ በታች መሆኑን አስገንዝበዋል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣

_ ወደ ግንባር ዝመት፣

_ መከላከያን ደግፍ።

መረጃዎቻችንን ለማግኘት ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
ድረገጽ፡-https://www.ena.et/
ትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
የአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ ተከታይ ይሁኑ

10/11/2021

ኅዳር 1/2014

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣ የአዋጁን አፈጻጸምና ወታደራዊ ርምጃዎች በመገምገም የተለያዩ ድሎች መመዝገባቸውን አረጋግጧል።

በዚህም መሠረት፦

1. የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር በሚደረገው ዘመቻ፣ የአማራ፣ የአፋርና የኦሮሚያ ክልሎች ሕዝብ የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል ወደሁሉም ግንባሮች ከትቷል። ሌሎችም በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ።

2.በባቲ- አሳጊታ ግንባር የጥፋት ኃይሉ ባለፉት ዘጠኝ ቀናት ከ20 ያላነሡ የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን አድርጓል። ጀግኖቹ የአፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ከጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀትና በንሥሮቹ የአየር ኃይል በመታገዝ፣ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሣራ በማድረስ፣ ሁሉንም የማጥቃት እንቅስቃሴዎች አክሽፈው ወራሪው ሽንፈትን እንዲከናነብ አድርገውታል። ሚሌን ለመያዝ የነበረውንም ፍላጎት የሕልም እንጀራ አድርገውበታል።

3. በትግራይ እና አፋር ክልል ወሰን ላይ ቢሶበር አካባቢ ጁንታው ዛሬ የከፈተውን አዲስ የማጥቃት ሙከራ፣ አንበሶቹ የአፋር ሚሊሻና ልዩ ኃይል የጠላትን አከርካሪ ሰብረው በዚህ ግንባር የመጣውን ጠላት አሳፍረው መልሰውታል።

4. በወረኢሉ ግንባር ለመስፋፋት አስቦ የተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል፣ በደቡብ ወሎ ሚሊሻና በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተመትቶ መክኗል።

5. በአቀስታ ግንባር ለመንቀሳቀስ አስቦ የነበረው የጁንታ ኃይል በአዊ፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በምሥራቅ ጎጃምና በደቡብ ወሎ ሚሊሻ ተመትቶ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ ተገድዷል።

6. በከሚሴ ግንባር ያሉት የመከላከያ ሠራዊት፣ የኦሮሞ ብሔረሰብና የሰሜን ሸዋ ዞኖች ሚሊሻዎች ባለፉት አምስት ቀናት ባደረጉት ተጋድሎ፣ ወረራውን በመቀልበስ፣ ወደ ፀረ ማጥቃት እንቅስቃሴ ተሸጋግረዋል።

7. በማይጸብሪ ግንባር የጥፋት ኃይሉ ተደጋጋሚ ፀረ ማጥቃት ቢያደርግም እንቅስቃሴው ከሽፏል።

በአጠቃላይ በአማራና በአፋር ክልሎች የክተት አዋጁን ተከትሎ በጠላት ላይ እየተወሰደ ያለው ርምጃ አመርቂ ሆኖ ተገኝቷል። ለዚህ መሠረቱ የሕዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ መነሣሣትና ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የፈጠረው ንቅናቄ መሆኑ ተረጋግጧል።

8.በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ፣ በምዕራብ ሸዋ፣ በሆሮጉድሩ እና በምሥራቅ ወለጋ አንዳንድ ወረዳዎች ላይ፣ ሰላማዊውን ሕዝብ በመግደልና ንብረት በመዝረፍ፣ የጁንታውን ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረውን አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስና ግብር አበሮቹን በቁጥጥር ሥር በማድረግ ፣ የክልሉ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ፣ የፌዴራል ፖሊስና የሀገር መከላከያ የጋራ ጥምረት፣ ከፍተኛ ድል ተጎናጽፈዋል።

መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ይህ አኩሪ ድል እንዲመዘገብ አድርጓል። ለዚህም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የላቀ ምስጋናውን እያቀረበ የጀመረውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ያደርጋል።

ድላችንን አጽንተን መቀጠል እንድንችል፣ ዕዙ የሚከተሉትን ሦስት ትእዛዞችን አስተላልፏል።

1. የጸጥታ ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌዎችን በማስፈጸም ባለፉት ቀናት አኩሪ ውጤቶችን አስመዝግቧል፣ ሕገ ወጦችን በቁጥጥር ሥር አውሏል፣ በርካታ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎችም ተይዘዋል። ይህ ያስደነገጠው ጠላት የጸጥታ አካላትን መልካም ስም ለማጥፋት፣ ለማሸማቀቅና ሥራቸውን በሙሉ ዐቅም እንዳይሠሩ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ አጋጣሚ ለመጠቀም የሚፈልጉ ጥቂት የጸጥታ አካለት መኖራቸውን ዕዙ አረጋግጧል። በእነዚህ አካላት ላይ በጠራ መረጃ ላይ በመመሥረት የማያዳግም ርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዝ ተሰጥቷል።

2. የጸጥታ ኃይሎች ለሕዝቡ ደኅንነት ሥጋት የሚሆኑትን ለመመንጠር ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ እንዲያግዝ ማንኛውም ቤት አከራይ የተከራይን ማንነት የሚገልጽ ሙሉ መረጃ ይህ መግለጫ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ፣ በአቅራቢያው በሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ እንዲያስመዘገብ ታዟል። ይህን በማያደርጉት ላይ አስፈላጊው ሕጋዊ ርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዝ ተላልፏል።

3. ሕገወጥ ግለሰቦች ብሔራዊ ባንክ ካወጣቸው ደንቦችና የአፈጻጸም መመሪያዎች፣ እንዲሁም ከባንኮች ሕጋዊ አሠራር ውጭ፣ በተጭበረበረ መንገድ የገንዘብ ዝውውር እያካሄዱ መሆኑ ተደርሶበታል። ለዚህም በጊዜው ተገቢው ርምጃ ተወስዷል። በመሆኑም ቀደም ብለው ከወጡ ሕጎችና መመሪዎች ውጭ ሲሠሩ በሚገኙት ባንኮች ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሕግ አስፈጻሚ አካላት ጋር በመቀናጀት ጥብቅ ርምጃ እንዲወስድ ታዟል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ማንኛውም የተጭበረበረ የገንዘብ ማዘዋወሪያ ሰነድ ይዘው በተገኙ ላይ ከወትሮው በተለየ ጥብቅ ርምጃ እንዲወሰድ ታዟል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

10/11/2021

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ከሰሞኑ የተመዘገቡ ድሎችና በቀጣይ ድሎችን አስጠብቆ ለመቀጠል የሚያችሉ ትእዛዞችን የያዘ መግለጫ ማምሻውን አውጥቷል።
የዕዙ ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል።
***********************
(ኢ ፕ ድ)

07/11/2021

አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ በማታለልና በመዋሸት ዜና የሚሰሩበት አዝማሚያ ስር የሰደደ በመሆኑ ሊታረም ይገባዋል

ጥቅምት 28 ቀን 2014 (ኢዜአ) “አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ በማታለልና በመዋሸት ዜና የሚሰሩበት አዝማሚያ ስር የሰደደ በመሆኑ ሊታረም ይገባዋል” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አሳሰቡ።

መገናኛ ብዙሃኑ ዘገባዎቻቸው ሚዛናዊና ሃላፊነት የተሞላባቸው መሆን እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው በትዊተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት አስተያያት መገናኛ ብዙሃኑ በማታለልና በመዋሸት ዜና የሚሰሩበት አዝማሚያ ስር የሰደደ በመሆኑ መታረም እንዳለበት ገልጸዋል።

“እውነት የሚሉትን ነገር ለመፈብረክና የሀሰት ዘገባዎችን ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆን አይጠበቅባቸውም” ብለዋል።

ከዚህ በኋላ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን “ለቅሷቸውንና ጩኽታቸውን” አቁመው ራሳቸውን በማረም በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜትና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ዘገባዎቻቸውን መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።

“ሲኤንኤን” የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃ ማውጣቱን የቴክኖሎጂ አማካሪና ስትራተጂስት የሆነው የቴክቶክ ዋና አዘጋጅ ሰለሞን ካሳ ማጋለጡ የሚታወስ ነው።

ሰለሞን ሲኤንኤን በኢትዮጵያ ስላለው ግጭት “የትግራይ ሃይሎች አዲስ አበባን ከበዋል” በሚል በሰራው ዘገባ ላይ የቆየና ሀሰተኛ ምስል መጠቀሙን አጋልጧል።

“ምንም ነገር ተሸሽጎ ለዘላለም አይቆይም” በሚለው መርሁ የሚታወቀው ኡጋንዳዊው የምርመራ ጋዜጠኛው ዳንኤል ሉታያ በበኩሉ ወደ ኢትዮጵያ ከማቅናቱ በፊት የሲኤንኤን ዘገባዎች ተመልክቶ እንደነበር ገልጾ፤ በዘገባው መሰረት ወደለየለት የጦር ቀጣና እየገባ ተሰምቶት እንደነበር በትዊተር ገጹ አስነብቧል።

ነገር ግን ኢትዮጵያ ሲደርስ ያጋጠመው የሲኤንኤን ዘገባ ከፈጠረበት ምስል ተቃራኒ እንደሆነ ገልጿል።

ሲኤንኤን ኢትዮጵያን በተመለከተ ተደጋጋሚ ዘገባዎችን እየሰራ ቢገኝም፤ የሚሰራቸው ዘገባዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረቱ ሐሰተኛ፣ የተዛቡና ሚዛናዊነት የጎደላቸው እንደሆነ መንግስትን ጨምሮ በተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ትችትን ሲያስተናግድ ቆይቷል።

ከሰሞኑ አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አሸባሪውን “ሕወሓት ወደ አዲስ አበባ እየገሰገሰ ነው አዲስ አባባን ከቧል አዲስ አበባን ሊይዝ ነው” የሚሉ ዘገባዎች ሲሰሩ ቆይተዋል።

የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገለግሎት ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ “በነጭ ፕሮፓጋንዳ የሚፈርስ አገር የለም” ሲል ዘገባውን ማጣጣሉ ይታወሳል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣
_ ወደ ግንባር ዝመት፣
_ መከላከያን ደግፍ።

መረጃዎቻችንን ለማግኘት ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
ድረገጽ፡-https://www.ena.et/
ትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
የአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ ተከታይ ይሁኑ

07/11/2021
07/11/2021

Another fiction story written by Economist western media.
But they used Ethiopia National Defense Force image

06/11/2021

ADAMA IS APPROX. 110 KM FROM Capital Addis Ababa 🇪🇹
What i wondering is that no one western media told you as TPLF yesterday leaves Kombolcha and Dassie also one war leader cuptured by ENDF (Ethiopia National Defense Force.)
The well-known Ugandan Journalist who is in Ethiopia twitted this👇

All western media including CNN, Reuters, BBC, Economist, African report and AFP are reporting fake news about current situation of Ethiopia. Here the witness tells you the fact.

06/11/2021

The mouths of Terrorists!!

These are irresponsible political gamblers and journalists who are working to destroy Ethiopia using . These bad guys are ignoring the Ethiopian government's ceasefire and continue spreading false information to the International community, just like what the TPLF Diasporas have been doing. These devils never spoke of the TPLF's atrocities against Amhara and Afar. Because their goal is to destroy Ethiopia while supporting the TPLF. But, they will never succeed.

Their name respectively;

1. Kjetil Tronvoll
2. William Davison
3. Martin Plaut
4. Rashid Abdi.

06/11/2021

War is the profitable business for US.
This 'Failed Man ' is a war planner.He is now in Ethiopia 🇪🇹.
Africans should wake up!.Enough is enough !

06/11/2021

Any attempt to destroy Ethiopia 🇪🇹 will never work.

06/11/2021

አዎ፣ አዲስ አበባ ተከባለች! - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
****************************

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "አዲስ አበባ ተከባለች ለሚሉ ኃይሎች እና ለሚዲያዎቻቸው" በሚል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት "አዎ፣ አዲስ አበባ ዙሪያዋን ተከባለች" ሲሉ አረጋግጠዋል፡፡

አክለውም የተከበበችው ግን ዓመታትን ባስቆጠሩት ጥብቅ የእንጦጦ፣ የየካና የጉለሌ ውብ ደኖች እንዲሁም አብረዋት እያደጉ ባሉና እህልና ውሃ በሚያቀርቡላት እህት ከተሞቿ እንጂ በሌላ አይደለም ብለዋል፡፡

የነገዋ ዕለት መላው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚቃጡ የፀረ ሉዓላዊነት እንቅስቃሴዎች ለአፍታም እንደማንንበረከክ እንዲሁም የሚቃጡ ሙከራዎችን በሙሉ በአንድ ድምፅ እንደምናወግዛቸው ለመላው ዓለም የምናሳይባት ናት ብለዋል፡፡

ዕለቷ ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን የማይበገር ደጀንነታችንን የምናሳይባት እንዲሁም ኢትዮጵያን መቼም ቢሆን የማንክዳት፣ ለባእዳን የቀን ቅዠት አሳልፈን የማንሰጣት የጀግኖች ልጆች መሆናችንን ብሎም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ክብር በአንድነት ዘብ መቆማችንን በድጋሚ የምናሳውቅባት ናት ብለዋል፡፡

አባቶቻችን አልተንበረከኩም፣ እኛም በፍጹም አንንበረከክም፤ ነገ የአዲስ አበባ መንገዶች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ ብለዋል ወ/ሮ አዳነች በመልዕክታቸው፡፡

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FMN Fikir Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share