11/01/2024
Ethiopian Airlines, the continent’s leading and largest airline, serves 135 destinations around the globe with its 147 ultra-modern environmentally friendly aircraft. Come aboard our award-winning Business Class and discover the world while enjoying the African-flavored Ethiopian hospitality.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ አንጋፋ እና ግዙፍ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 135 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን፣ ከ147 በላይ የሆኑ ዘመናዊ አውሮፕላኖቹን በመጠቀም ለበርካታ ተከታታይ ዓመታት ዓለም-አቀፍ ዕውቅና በተቸረው ልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ የላቀ የበረራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።