እይታ ሚድያ/Eyeta MEDIA

እይታ ሚድያ/Eyeta MEDIA Eyeta means view or personal perspective i.e Eyeta Media is an institution playing a key role in the construction of any society.

it is an effective tool of Media that has a strong effect on & thoughts and behaviors of people & process of setting minds.

   #2024
20/02/2024

#2024

እንኳን ለአለም አቀፍ የሬዲዮ ቀን አደረሰን!!!
13/02/2024

እንኳን ለአለም አቀፍ የሬዲዮ ቀን አደረሰን!!!

Try to spend your weekend greatly!Remember, it's all about finding that perfect balance between rest and renewal. So, wh...
04/02/2024

Try to spend your weekend greatly!
Remember, it's all about finding that perfect balance between rest and renewal. So, whatever your idea of a great weekend is, go for it! 💪

Wishing you all an incredible weekend ahead! 🎉✨

04/02/2024
The weekend @  Wolayeta
01/02/2024

The weekend @ Wolayeta

26/09/2023

ከብሩህ አእምሮ የደበዘዘ ማስታወሻ ይሻላል

Nowadays in
11/09/2023

Nowadays in

16 seconds · Clipped by Dawit Habtini · Original video "ንጋት የወጣቶች ፕሮግራም ክፍል 9 | Negat Episode - 9" by BBC Media Action Ethiopia

  🎙  ደጋግሜ ንግግራቸውን ብሰማው እንዲሁም ፅሁፋቸውን ባነብ የማልጠግባቸው በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው ሀገራቸውን የሚያገለግሉ ሰዎች ናቸው ።ለታሪክ ፣ ለሀገር ፣ ለፍቅር ፣ ለሀይማኖ...
17/09/2022


🎙 ደጋግሜ ንግግራቸውን ብሰማው እንዲሁም ፅሁፋቸውን ባነብ የማልጠግባቸው በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው ሀገራቸውን የሚያገለግሉ ሰዎች ናቸው ።
ለታሪክ ፣ ለሀገር ፣ ለፍቅር ፣ ለሀይማኖት ፣ ለትዳር ፣ ለፖለቲካ ፣ ስለ ሰው ያለኝን አረዳድ እንዲሁም ስለ ቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ምጥቀት ለሰው ልጅ ከሚሰጡት ፋይዳ በተቃራኒው በሌላ ጎን እንድመለከት አድርገውኛል ። የፃፏቸውን መፅሀፍት አልያም ከYoutube ንግግሮቻቸውን አውርዳችሁ ብትሰሟቸው ህይወታችሁን ይቀይራል ብየ አስባለሁ ።

➲ ዶ/ር ምህረት ደበበ mind set show
➲ ወጣት ዮናስ ዘውዴ philosopher
➲ ዶ/ር ወሮታው በዛብህ ኢንተርፕረነር
➲ ዶ/ር አቡሽ አያሌው ተናጋሪና ፀሀፊ
➲ መጋቢ ሀድስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ አንድሮሜዳ ቁ1. 2
➲ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ
➲ አዳም ረታ ( ደራሲ )
➲ መ/ር ታዬ ቦጋለ የታሪክ ተመራማሪና ተናጋሪ
➲ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ( ሶሲዮሎጂስት )
➲ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ሙዚቀኛ )
➲ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ( ሰባኪ ) መድሎተ ፅድቅ123
➲ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ ( ደራሲ )
➲ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ( philosopher )
➲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ (እመጓ.ዝጎራ.መርበብት )
➲ መ/ር መስፍን ሰሎሞን ( 7 ቁጥር መፅሀፍ ደራሲ )
➲ ሀኪም አበበች ሽፈራው ( የሀገር በቀል እውቀት ተመራማሪ እንዲሁም የባህል ህክምና አዋቂ )
➲ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ
➲ ኡስታዝ በድሩ ( የሀይማኖት መምህር ) እና የለውጥ መፅሀፍ ደራሲ ስወደው
➲ ሳይንቲስት ተ/ብርሀን ገ/እግዚአብሔር ( ecologist )
➲ ነፃነት ዘነበ ( ኢፕኖ ቴራፒስት ) አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ
➲ በዓሉ ግርማ ( ደራሲ ) ኦሮማይ...
➲ አቶ ያሬድ ጥበቡ ( የበፊት የኢሃፓ ፖለቲከኛ )
➲ ዶ/ር አያሌው ታለማ ሞመንተም ደራሲና አንቂ
➲ ዶ/ር ሺበሺ አለባቸው አስተውሎት ለውጥ ደራሲ
➲ በእውቀቱ ስዩም ( ደራሲ እንዲሁም ጦማሪ )
➲ ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ( አስትሮፊዝስት )
➲ ገነነ መኩሪያ ( አሻም ቲቪ ) ኢሃፓ ቁ1.2.3
➲ ብሩክ የሺ ጥላ ( የኔ ስጦታ ደራሲ ሰአሊ )
➲ ወጣት ራፋቶኤል ወርቁ ኢትኤል ሬድዬ
➲ ሙሀመድ አሊ ( ቡርሀን ) ከ30 በላይ መፅሀፍ ደራሲ ና ተናጋሪ... ንግግሩ አደመጥኩና ወደድኩት
➲ ቢኒይም በለጠ መቄዶኒያ ( በጎ አርአያ ሰብዕ )
➲ አብይ ይልማ ( አሀዱ 94.1 ኤፍ ኤም ) የአዕምሮ ማሳጅ ፕሮግራም አዘጋጅ
➲ መ/ር ምህረተዐብ አሰፋ ( ሰባኬ ወንጌል )
➲ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ደራሲ እና የሀይማኖት መ/ር
➲ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ...ደራሲ እና መምህር
➲ ደመወዝ ጎሽሜ....ደራሲ እና መምህር
➲ ፈንታሁን ዋቄ ....ኢትኤል ራድዮ የብዙ ጊዜ እንግዳ
➲ ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው ( ጦማሪ )
➲ ይስመዐከ ወርቁ ( ዴርቶጋዳ ቁ12345....)
➲ አንዳርጋቸው ፅጌ ( ፖለቲከኛ )
➲ ዳዊት ድራመር ( ድሪምስ መፅሀፍ ደራሲ )
➲ አትናቲዎስ እሸቱ ብሩ ( ጦማሪ )
➲ አለማየሁ ገላጋይ ( ደራሲ )
➲ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶላሳ ( የታሪክ ተመራማሪ)
:
:
አሁንም ቢሆን ሚዲያ ፊት መቅረብ የማይፈልጉ ግን በየቦታው ለሀገር ፣ ለወገን ትልቅ ስራ መስራት የሚችሉ ሰዎች አሉን ።
ሰላም ለሀገራችን 🤲

𝚍𝚎𝚜𝚞 _ 𝚢𝚘𝚝𝚘𝚛 _ 𝚊𝚜𝚜𝚘𝚜𝚊
🧝‍♀️👨‍⚖️👨‍✈️👨‍🚒👩‍🚀👩‍🔬👨‍🔧👩‍🏫👩‍🎤

17/08/2022

15 seconds · Clipped by Eyeta media · Original video "Eyeta media Ethiopia || Currunt Rain In Addis" by Eyeta media

ሰላም በቀለ:- ወንድሜ ዛሬም አትመጣም? ወንድማችን በላይን የበላው ጅብ አልጮህ አለ 😭ይህው * እናቱ* አባቱ በር በሩን እያዩ ነው ልጃችን ካሁን ካሁን መጣ እያሉ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ል...
03/07/2022

ሰላም በቀለ:- ወንድሜ ዛሬም አትመጣም?

ወንድማችን በላይን የበላው ጅብ አልጮህ አለ 😭

ይህው

* እናቱ
* አባቱ

በር በሩን እያዩ ነው ልጃችን ካሁን ካሁን መጣ እያሉ

ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ልጃችንን
እባካችሁ 😭

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

03/07/2022

"የዝንጀሮ ፈንጣጣ" በሚባል የሚታወቀውና በተለያዩ ሃገራት የተከሰተው ተላላፊ በሽታ በሃገራች ተከስቶ ሁለት ሰዎች ተለይተዋል(ኳረንቲን ገብተዋል) የሚል መረጃ በሪፖርተር ጋዜጣ ወጥቶ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ይገኛል። በሽታው በሌሎች ሃገራቶች ቢከሰትም በሃገራችን እስከ አሁን በበሽታው የተያዘም ሆነ የተለየ ሰው አለመኖሩን እናሳውቃለን፣ ሃላፊነት የሚሰማቸው የሚዲያ ተቋማት ይህን መሰል ያልተረጋገጠና በሚመለከተው አካል ያልቀረበ መረጃን ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን እንዲሁም የማህበረሰቡ የጤና ስጋት የሚሆኑ ወረርሽኞችን በተመለከተ ትክክለኛ መረጃ ከጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳዉቃለን።
Via Ethiopia Health minister

03/07/2022
23/01/2022

Call center operators
Adress - stadium next to chaka buna or behind new CBE building
National tower 3rd floor Makeit business PLC

07/11/2020

Congratulations! Eyeta media achieved 20k views on 2020-11-06!

05/10/2020

Welcome to my channel I'm if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my cha...

03/10/2020

Welcome to my channel I'm if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my cha...

03/10/2020

Welcome to my channel I'm if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my cha...

Gabi edaoo
02/10/2020

Gabi edaoo

Welcome to my channel I'm if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my cha...

02/08/2020
02/08/2020
02/08/2020
26/07/2020
26/07/2020
26/07/2020

Address

Bole Medhaniyalem
Addis Ababa

Telephone

+251907239446

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እይታ ሚድያ/Eyeta MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እይታ ሚድያ/Eyeta MEDIA:

Videos

Share