Bontu oromoo

Bontu oromoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bontu oromoo, Digital creator, .

የሆሎግራም ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ውስጥ እውን ሆነ ምስጋና ለታላቁ መሪያችን      #አድዋ
12/02/2024

የሆሎግራም ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ውስጥ እውን ሆነ ምስጋና ለታላቁ መሪያችን


#አድዋ

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ*****6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል...
09/02/2024

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
*****
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአቶ ተመስገንን የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ሹመቱን አጽድቋል፡፡

የኦሮሞን ገበሬ እያሰቃየ ያለው አሸባሪው ሸኔ ‼️
12/01/2024

የኦሮሞን ገበሬ እያሰቃየ ያለው አሸባሪው ሸኔ ‼️



በትክክል በእናትና በሀገር ቀልድ የለም‼️
11/01/2024

በትክክል በእናትና በሀገር ቀልድ የለም‼️



ጃዊሳ እራሱን በራሱ መብላት ቀጥሎበታል ⚠️⚠️ከዚህ በፊትም ባለ መግባባት ውስጥ የነበሩ እና በመሃላቸው በርካታ የጥላቻ ድርጊቶች ተፈጥሮ ነበር። መከፋፈሉና አዳዲስ ቡድኖች መፈጠራቸው ቀጥላሏ...
09/01/2024

ጃዊሳ እራሱን በራሱ መብላት ቀጥሎበታል ⚠️⚠️

ከዚህ በፊትም ባለ መግባባት ውስጥ የነበሩ እና በመሃላቸው በርካታ የጥላቻ ድርጊቶች ተፈጥሮ ነበር። መከፋፈሉና አዳዲስ ቡድኖች መፈጠራቸው ቀጥላሏል።

ከትላልቅ እስከ ትናንሽ አመራሮች እስከ መታኮስ ደረጃ የደረሰ ግጭትን እያሳለፉ ነው፤የርስበርስ ግጭቱን በተመለከተ ዘመነ እራሱ መናገሩ እና መፍታት አለብን ብሎ ማመፀኑ ተሰምቶ ነበር።

አሁንም በተደጋጋሚ ከፍተኛ መቃረን ውስጥ እንደገቡ እየተናገረ ይገኛል።
ዛሬ የተሰማ አዲስ ነገር ጎጃም የሚገኘው ክንፍ ከፍተኛ ጥል ውስጥ በመግባት ተታኩሰው በርካቶች መገደላቸው እራሳቸው ውጪ ለሚገኙ ወደጆቻቸው አረጋግጠዋል።

ፀረ ትዉልድ የሆነዉ አባይ ቲቪ አሁንም በአስነዋሪ ተግበሩ ቀጥሏል😡በበዓል ፕሮግራም ላይ በተለይ አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመዝናኛ ፕሮግራም  ላይ የህብረተሰቡን ባህል እና ስርዓት እንዲሁም...
09/01/2024

ፀረ ትዉልድ የሆነዉ አባይ ቲቪ አሁንም በአስነዋሪ ተግበሩ ቀጥሏል😡

በበዓል ፕሮግራም ላይ በተለይ አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ የህብረተሰቡን ባህል እና ስርዓት እንዲሁም ሴቶች ላይ የሚደርሰዉን ፆታዊ ጥቃት በሚያበረታታ መልኩ የተደረገዉ ድረጊት አጅግ አሳፋሪ ነዉ ፡፡

እንዲህ አይነት ትዉልድን የሚያቀጭጩ ሚዲያዎች ላይ አስፈላጊዉ እርምጃ መወሰድ አለበት፡፡

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bontu oromoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share