Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale.

  • Home
  • Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale.

Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale., .

የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ናቸውበማንኛውም ጊዜ በችግር ወቅት ለገዳሙ የሚላላኩ አባቶች ናቸው! ታድያ ከማህበሩ ተልከው ሲወጡ ሲወርዱ ከባድ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ጳውሎሰ ሆስፒታል ህክምና እ...
27/06/2024

የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ናቸው
በማንኛውም ጊዜ በችግር ወቅት ለገዳሙ የሚላላኩ አባቶች ናቸው!
ታድያ ከማህበሩ ተልከው ሲወጡ ሲወርዱ ከባድ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ጳውሎሰ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ይገኛሉ ሰማዕታት ናቸው በረከታቸው ይደርብን 🙏

22/06/2024

ነገ የት ደብር ናችሁ?
እንኳን አደረሳችሀ።

ከፈተና ሲወጡ  ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ሰኔ12/2016 የመልአኩን ቤተክርስቲያን ⛪ ሲይአፀዱ የነበሩ ልጆቻችን🙏 /አዲሱ ሚካኤል /
21/06/2024

ከፈተና ሲወጡ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ሰኔ12/2016 የመልአኩን ቤተክርስቲያን ⛪ ሲይአፀዱ የነበሩ ልጆቻችን🙏 /አዲሱ ሚካኤል /

19/06/2024

የቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል የት ደብር አከበራችሁ?
እንኳን አደረሳችሁ!

ዛሬ ከቅዳሴ በኋላእሱ :- "ተንበርክኮ ታገቢኛለሸ?" እሷ "እሺ በደስታ " ተብሏል።
15/06/2024

ዛሬ ከቅዳሴ በኋላ
እሱ :- "ተንበርክኮ ታገቢኛለሸ?"
እሷ "እሺ በደስታ " ተብሏል።

የአርባምንጭ ከተማ ኦርቶዶክሳዊያን በዛሬው ዕለት ብጹዕን ሊቀነ ጳጳሳትን በደማቅ አቀባበል ተቀብለዋቸዋል! እግዚአብሔር ይመስገን።
14/06/2024

የአርባምንጭ ከተማ ኦርቶዶክሳዊያን በዛሬው ዕለት ብጹዕን ሊቀነ ጳጳሳትን በደማቅ አቀባበል ተቀብለዋቸዋል!
እግዚአብሔር ይመስገን።

በሰርጓ ቀን ካህኑ አባቷ ሁለት ዲያቆን ወንድሞቿ እና ዲያቆን ባሏ ቀድሰው ያገባችው ሙሽሪት። ze tewahido
05/06/2024

በሰርጓ ቀን ካህኑ አባቷ ሁለት ዲያቆን ወንድሞቿ እና ዲያቆን ባሏ ቀድሰው ያገባችው ሙሽሪት።

ze tewahido

የሆሳዕና ኦርቶዶክሳዊያን እና ብጹዕነታቸው በተሰበረ ልብ እና ሀዘን ውስጥ ሆነው በአንዴ ሁለት ሊቃውንትን አየሸኙ ይገኛሉ። እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ።
02/06/2024

የሆሳዕና ኦርቶዶክሳዊያን እና ብጹዕነታቸው በተሰበረ ልብ እና ሀዘን ውስጥ ሆነው በአንዴ ሁለት ሊቃውንትን አየሸኙ ይገኛሉ። እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ።

እግዘብሔርን ታሪክን ይቀይራል!
31/05/2024

እግዘብሔርን ታሪክን ይቀይራል!

ድምጽ አልባ ኦርቶዶክሳዊ ውበት!
28/05/2024

ድምጽ አልባ ኦርቶዶክሳዊ ውበት!

ዋዜማው በገዳማት እናት በስውሯ ጽላት በዘርዓ ያእቆብ እመቤት ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ለደጇ ታብቃችሁ።    ___እግዚአብሔር ይመስገን___
28/05/2024

ዋዜማው በገዳማት እናት በስውሯ ጽላት በዘርዓ ያእቆብ እመቤት ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ለደጇ ታብቃችሁ።
___እግዚአብሔር ይመስገን___

የአርባምንጭ ኦቾሎ ላንቴ ኦርቶዶክሳዊያን ዛሬ ያስመረቁት የቅዱስ ሚካኤል ህንጻ መቅደስ! እንኳን አደረሳችሁ ነገ ግንቦት 12 መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው። እግዚአበሔር  ይመስገን።
19/05/2024

የአርባምንጭ ኦቾሎ ላንቴ ኦርቶዶክሳዊያን ዛሬ ያስመረቁት የቅዱስ ሚካኤል ህንጻ መቅደስ! እንኳን አደረሳችሁ ነገ ግንቦት 12 መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው። እግዚአበሔር ይመስገን።

ብርቱ ሴት! በሚችለው ቋንቋ ወንጌል አስተምራው፣ እሱም አምኖ ተጠምቆ የቅድስት ሥላሴ ልጅነት አግኝቶ በቅዱስ ቁርባን ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።እግዚአብሔር ይመስገን።
14/05/2024

ብርቱ ሴት! በሚችለው ቋንቋ ወንጌል አስተምራው፣ እሱም አምኖ ተጠምቆ የቅድስት ሥላሴ ልጅነት አግኝቶ በቅዱስ ቁርባን ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።
እግዚአብሔር ይመስገን።

የቤተክርስቲያን ልጆች አንድነት!
13/05/2024

የቤተክርስቲያን ልጆች አንድነት!

አስቾካይ ነው መርዳት ባትችሉ እንኳን ስለምትወደው መድኃኔዓለም ብላችሁ ሼር አድርጉላት! ከስር በፎቶ የምትመለከቷት እህታችን ሲ/ር መርዕድ መቅደሰ ትባላለች የምትሰራው በሲዳማ ክልል ለኩ አጠ...
13/05/2024

አስቾካይ ነው መርዳት ባትችሉ እንኳን ስለምትወደው መድኃኔዓለም ብላችሁ ሼር አድርጉላት!
ከስር በፎቶ የምትመለከቷት እህታችን ሲ/ር መርዕድ መቅደሰ ትባላለች የምትሰራው በሲዳማ ክልል ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል በEMT ሙያ ሲሆን ድንገት ባጋጠማት ህመም በጠና ታማ ከአንገት በታች ሙሉ ፓራላይዝድ በመሆና በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ ሪፍራል ሆስፒታ ትገኛለች፣ለህክምና ወጪ ለመድኃኒት ብቻ ከ500,000 -1,000,000 የኢትዮጵያ ብር እንደሚይአስፈልጋት ተነግሯታል ስለሆነም ሁላችንም አቅማችን በፈቀደው ልክ ተባብረን እህታችንን ከአጋጠማት ህመም እንድንታደጋት በትህትና እንጠይቃለን።

መቅደስ መርዕድ
CBE Account No 1000231088869
🙏

የፕሮቴስታንት ታዋቂ ዘማሪት ሶፍያ ሽባባው ዛሬ በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝታ ባየቸው ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ተደምማ የፃፈቸው መልእክት !🙏
12/05/2024

የፕሮቴስታንት ታዋቂ ዘማሪት ሶፍያ ሽባባው ዛሬ በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝታ ባየቸው ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ተደምማ የፃፈቸው መልእክት !🙏

እንኳን ደሀና መጣሽ!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባለማዕተብ ልጇ ሆናለች።
12/05/2024

እንኳን ደሀና መጣሽ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባለማዕተብ ልጇ ሆናለች።

የተዋሕዶ ልጆች ምሽቱን በዝማሬ አድምቀውታል ❤
09/05/2024

የተዋሕዶ ልጆች ምሽቱን በዝማሬ አድምቀውታል ❤

በዩኔስኮ መመዝገብ ያለበት ዕለት ግንቦት1/ልደታ ማርያም /  ዛሬ ልደታ ማርያምን የት አጥቢያ አክብራችሁ ?!
09/05/2024

በዩኔስኮ መመዝገብ ያለበት ዕለት ግንቦት1/ልደታ ማርያም /
ዛሬ ልደታ ማርያምን የት አጥቢያ አክብራችሁ ?!

አሁን በዚህች ሰዓት ❤ልደታ ማርያም የህዝብ ማዕበል በዚህ በኩል ሜክሲኮ ደርሷል በዛ በኩል ፍርድ ቤት ደርሷል!
09/05/2024

አሁን በዚህች ሰዓት ❤ልደታ ማርያም
የህዝብ ማዕበል በዚህ በኩል ሜክሲኮ ደርሷል በዛ በኩል ፍርድ ቤት ደርሷል!

ነገ ግንቦት1/2016 ዓ.ም የዓለም ሁሉ እናት የመድኃኔዓለም እናት በዓለም ሁሉ ነግሳ ትውላለች!  የምትወዷት "ልደትሸ ልደታችን ነው" በማለት ክብሯን ግለጹ።
08/05/2024

ነገ ግንቦት1/2016 ዓ.ም የዓለም ሁሉ እናት የመድኃኔዓለም እናት በዓለም ሁሉ ነግሳ ትውላለች! የምትወዷት "ልደትሸ ልደታችን ነው" በማለት ክብሯን ግለጹ።

ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ። በረከታቸው ይደርብን። የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ሚድያዎች መሓል ET Artን ጎብኝተዋል። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይ...
06/05/2024

ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ
የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ። በረከታቸው ይደርብን። የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ሚድያዎች መሓል ET Artን ጎብኝተዋል። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

ከባህል ከሃይማኖት ያፈነገጠ አለባበስ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው ያውም በዕለተ ትንሳኤው አስነዋሪ ድርጊት ነው አጥብቀን እናወግዛለን!
06/05/2024

ከባህል ከሃይማኖት ያፈነገጠ አለባበስ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው ያውም በዕለተ ትንሳኤው አስነዋሪ ድርጊት ነው አጥብቀን እናወግዛለን!

Tesfa G ይባላል በፌስቡክ ባለማዕተቡን አስተባብሮ ለሽንቁር ቅዱስ ሚካኤል ጸበልተኞች ለበዓለ ትንሳኤው መዋያ  በ100ሺህ ብር በሬዎችን ገዝቶ አስረክቧል !🙏
05/05/2024

Tesfa G ይባላል በፌስቡክ ባለማዕተቡን አስተባብሮ ለሽንቁር ቅዱስ ሚካኤል ጸበልተኞች ለበዓለ ትንሳኤው መዋያ በ100ሺህ ብር በሬዎችን ገዝቶ አስረክቧል !🙏

ለሀይማኖቱና ለሀገሩ ቆፍጣናው ኦርቶዶክሳዊ መሪ የሩሲያ ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን  በቅድስት ቤተክርስቲያን ተገኝተው ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላልፈዋል!🙏
05/05/2024

ለሀይማኖቱና ለሀገሩ ቆፍጣናው ኦርቶዶክሳዊ መሪ የሩሲያ ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅድስት ቤተክርስቲያን ተገኝተው ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላልፈዋል!🙏

ኦርቶዶክስ በሁሉ ዘርፍ ክርስቶስን በተግባር የምትሰብክ ክርሰቶስ በደሙ የመሰረታት መርከብ !
05/05/2024

ኦርቶዶክስ በሁሉ ዘርፍ ክርስቶስን በተግባር የምትሰብክ ክርሰቶስ በደሙ የመሰረታት መርከብ !

ውበትን ከሥርዓተ ጋር የያዘች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !ብዙኦች የወደዱት የዘንድሮው 2016 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ድባብ!
05/05/2024

ውበትን ከሥርዓተ ጋር የያዘች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !
ብዙኦች የወደዱት የዘንድሮው 2016 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ድባብ!

Address

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share