አለን ሚዲያ Alen media

አለን ሚዲያ Alen media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አለን ሚዲያ Alen media, 4 kilo, Addis Ababa.

አስደሳች ዜና  የYOutube Video በማየት ብቻ ዶላር ይሚከፍል ነው ፡፡ ሞክረው የተሰካ ነው ሁላችሁም ሞክሩት በቀን 20$ የሚስገኝ ነው
05/06/2024

አስደሳች ዜና
የYOutube Video በማየት ብቻ ዶላር ይሚከፍል ነው ፡፡ ሞክረው የተሰካ ነው ሁላችሁም ሞክሩት በቀን 20$ የሚስገኝ ነው

Earn Money by Watching Youtube Videos. Withdraw Money Instantly via Paypal,Cahapp etc..

ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌  ቢሊሌ አፈ ታሪክ ወይስ እውነተኛ ታሪክ ? አንዱዓለም ጎሳ የዘፈነላት ቢሊሌ ማን ናት https://youtu.be/aFmsypU1X0Y
17/05/2024

ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌
ቢሊሌ አፈ ታሪክ ወይስ እውነተኛ ታሪክ ?
አንዱዓለም ጎሳ የዘፈነላት ቢሊሌ ማን ናት
https://youtu.be/aFmsypU1X0Y

ተጋብዛችሁል ከ ዜሮ መጀመር ይቻላል? እንዴት ?
17/05/2024

ተጋብዛችሁል
ከ ዜሮ መጀመር ይቻላል? እንዴት ?

Embark on a captivating journey with Addis Life Explorers, your gateway to the beauty and wonders of Ethiopia. From the vibrant streets of Addis Ababa to the...

ማህበራዊ ሚዲያ ማሰታወቅያዎች ቀድሞ ክተለመዱት የማስታወቅያ ዘዴዎች ማለተም ከቲቪ እና ሬድዮ የማስታወቅያ ዘዴዎች የበለጠ ወጪ ቆጣቢ እና ዉጤታማ መሆኑን ያውቃሉ? የሞከሩተና ልዩንቱን ይምልክ...
11/05/2024

ማህበራዊ ሚዲያ ማሰታወቅያዎች ቀድሞ ክተለመዱት የማስታወቅያ ዘዴዎች ማለተም ከቲቪ እና ሬድዮ የማስታወቅያ ዘዴዎች የበለጠ ወጪ ቆጣቢ እና ዉጤታማ መሆኑን ያውቃሉ? የሞከሩተና ልዩንቱን ይምልክቱ። አገልግሎታችንን ከፈለጉ ☎️0941401648 ይደዉሉልን።
ብዙ ወጪ ሳያወጡ እንዴት ለሚሊዮኖች ተደራሽ መሆን እንደሚችሉ እና በማህበራዊ ሚዲያ የተሻሉ ስኬቶችን ለማግኘት ፔጃችንን ይከተሉ!
https://youtu.be/t_VrTBXQisM
https://t.me/alenmediaET
https://www.tiktok.com/?_t=8mGOSj42yla&_r=1
https://www.instagram.com/alen_media1?igsh=N2RjYWI3M2hnaW1s
☎️094 140 1648

ማህበራዊ ሚዲያ ማሰታወቅያዎች ቀድሞ ክተለመዱት የማስታወቅያ ዘዴዎች ማለተም ከቲቪ እና ሬድዮ የማስታወቅያ ዘዴዎች የበለጠ ወጪ ቆጣቢ እና ዉጤታማ መሆኑን ያውቃሉ? የሞከሩተና ልዩንቱን ይምልክ...
11/05/2024

ማህበራዊ ሚዲያ ማሰታወቅያዎች ቀድሞ ክተለመዱት የማስታወቅያ ዘዴዎች ማለተም ከቲቪ እና ሬድዮ የማስታወቅያ ዘዴዎች የበለጠ ወጪ ቆጣቢ እና ዉጤታማ መሆኑን ያውቃሉ? የሞከሩተና ልዩንቱን ይምልክቱ። አገልግሎታችንን ከፈለጉ ☎️0941401648 ይደዉሉልን።
ብዙ ወጪ ሳያወጡ እንዴት ለሚሊዮኖች ተደራሽ መሆን እንደሚችሉ እና በማህበራዊ ሚዲያ የተሻሉ ስኬቶችን ለማግኘት ፔጃችንን ይከተሉ!
Did you know that social media marketing is more cost-effective than traditional marketing methods? Follow us for more information on how you can save money and see better results with social media!

ዘመኑን እንዋጅ🎙አለን ሚዲያ ዓለምን ማያ📺     በትንሽ ዋጋ ትልቅ እርካታለሁሉም የሶሻል ሚዲያ ጣጣዎ እንደ ደጋሽ ሁነን እንጨነቃለን! ዘመኑን እኛ ዘንድ ማየት ቀላል ነው።🛬ለአይን ማራኪ ት...
11/05/2024

ዘመኑን እንዋጅ
🎙አለን ሚዲያ ዓለምን ማያ📺
በትንሽ ዋጋ ትልቅ እርካታ
ለሁሉም የሶሻል ሚዲያ ጣጣዎ እንደ ደጋሽ ሁነን እንጨነቃለን! ዘመኑን እኛ ዘንድ ማየት ቀላል ነው።
🛬ለአይን ማራኪ ትርጉም ያላቸው ሎጎ እና ብራንዲንግ ስራ ተክነንበታል የእርሶን ደንበኞች በመያዝ በእጥፍ እንዲመነደጉ ለማድረግ ብቅ ይበሉ
🛬ግራፊክስና ዊብሳይት ዲዛይን ጥንቅቅ አድርገን በመስራት ደስታውን እጥፍ እናደርጋለን
🛬የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ በማድረግ ይዘት በመቅረጽ እያዘመንን ጊዜና ገንዘቦን በታማኝነት እናተርፋለን
🛬 ዩትዩብ፣ቲውተር፣ቴሌግራም፣ቲክቶክ የፌስቡክ፣ዲሊንክ ልዩ ልዩ የሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ ማሰራት ቢሹ እኛን ይዘዙ
🛬በጉግል አድ እና ዮትዩብ ራዲዮና ቲቪ ላይ ምርትዎንና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅ የዓለም ገበያን ይቀላቀሉ
🛬ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars ለማድረግ ይዘዙን
🛬በአዲስ አቀራረብ አዳዲስ ሶሻል ሚዲያዎችን ለማስተዋወቅ ይፈልጋሉ... እንግዲያውስ ወደ "አለን ሚዲያ"ብቅ ይበሉ
ለበለጠ መረጃ 📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941401648
ሁሌም ሙሉ!
🛬ለማንኛው የድርጅቶች ማስታወቂያ
Alen Media አለን ሚዲያ ዓለምን ማያ

አገልግሎቶቻችን፥📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ 📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።...
09/05/2024

አገልግሎቶቻችን፥
📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።
📌 ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars
📌 ሎጎ እና ብራንዲንግ
📌 ግራፊክስ ዲዛይን
📌 ዊብሳይት ዲዛይን
📌 ለሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ፎሎወርስ መጨመር
Alen Media አለን ሚዲያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941401648

።።  ግንቦት ልደታ  ።።እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን የልደት በዓል አደረሳችሁአገልግሎቶቻችን፥📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስ...
08/05/2024

።። ግንቦት ልደታ ።።

እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ

አገልግሎቶቻችን፥
📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።
📌 ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars
📌 ሎጎ እና ብራንዲንግ
📌 ግራፊክስ ዲዛይን
📌 ዊብሳይት ዲዛይን
📌 ለሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ፎሎወርስ መጨመር
Alen Media አለን ሚዲያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941401648

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስን የትንሣኤ በዓል አደረሰን በሶሻል ሚዲያ የክፍያ ማስታወቂያችን ለተመረጡ ደንበኞችዎ፣ በመረጡት ከተማ እና ቦታ፣ በተመረጡት የእድሜ ገደብ ው...
06/05/2024

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስን የትንሣኤ በዓል አደረሰን

በሶሻል ሚዲያ የክፍያ ማስታወቂያችን ለተመረጡ ደንበኞችዎ፣ በመረጡት ከተማ እና ቦታ፣ በተመረጡት የእድሜ ገደብ ውስጥ ላሉ፣ የደንበኞችዎን ፍላጎት እና ባህርይ በማጥናት ለትክክለኛ እና ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ለሚጠቀሙ ደንበኞችዎን እናደርሳለን።
አገልግሎቶቻችን፥
📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።
📌 ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars
📌 ሎጎ እና ብራንዲንግ
📌 ግራፊክስ ዲዛይን
📌 ዊብሳይት ዲዛይን
📌 ለሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ፎሎወርስ መጨመር
Alen Media አለን ሚዲያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941401648
መልካም በዓል

🕊️🌿🕊️ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን                 በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን                  አሰሮ ለሰይጣን                  አግአዞ ለአዳም               ...
05/05/2024

🕊️🌿🕊️ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜስ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም::🕊️🌿🕊️
||
🕊️🌿ክርስቶስ በታላቅ ሀይልና
ስልጣን ከሙታን መካከል
ተለይቶ ተነሳ
ሰይጣንንም አሰረው
አዳምንም ነፃ አወጣው
ሰላም ከእንግዲህ ወዲያ
ደስታና ሰላም ሆነ"🕊️🌿🕊️

አገልግሎቶቻችን፥📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ 📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።...
06/03/2024

አገልግሎቶቻችን፥
📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።
📌 ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars
📌 ሎጎ እና ብራንዲንግ
📌 ግራፊክስ ዲዛይን
📌 ዊብሳይት ዲዛይን
📌 ለሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ፎሎወርስ መጨመር
Alen Media አለን ሚዲያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941401648

እንኳን ለ128ኛ የአድዋ የድል ቀን አደረሳችሁ!አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!
02/03/2024

እንኳን ለ128ኛ የአድዋ የድል ቀን አደረሳችሁ!

አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል!

በሶሻል ሚዲያ የክፍያ ማስታወቂያችን ለተመረጡ ደንበኞችዎ፣ በመረጡት ከተማ እና ቦታ፣ በተመረጡት የእድሜ ገደብ ውስጥ ላሉ፣ የደንበኞችዎን ፍላጎት እና ባህርይ በማጥናት ለትክክለኛ እና ምርትዎ...
05/02/2024

በሶሻል ሚዲያ የክፍያ ማስታወቂያችን ለተመረጡ ደንበኞችዎ፣ በመረጡት ከተማ እና ቦታ፣ በተመረጡት የእድሜ ገደብ ውስጥ ላሉ፣ የደንበኞችዎን ፍላጎት እና ባህርይ በማጥናት ለትክክለኛ እና ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ለሚጠቀሙ ደንበኞችዎን እናደርሳለን።
አገልግሎቶቻችን፥
📌 የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
📌 የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
📌 በጉግል አድ እና ዮትዩብ ላይ ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።
📌 ጉግል ላይ የቢዝነስ ፕሮፋይል መስራት እና ረቪው 5 Stars
📌 ሎጎ እና ብራንዲንግ
📌 ግራፊክስ ዲዛይን
📌 ዊብሳይት ዲዛይን
📌 ለሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ፎሎወርስ መጨመር
Alen Media አለን ሚዲያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! 0941407648
https://www.instagram.com/alen_media1?igsh=Mzl0bmU1ZTFnaGJ4

እነዚህ ወፎች ጎጃቸው ውስጥ ደርቀው ሞተዋልምክንያቱ ደግሞ ምግብ ለማምጣት የወጣችው እናታቸው በአንድ ወንጭፈኛ ተገድላ ነው እነርሱም አቅም ኖሯቸው አይበሩም እሷም ከአንድ ጨካኝ እጅ ላይ ወደ...
05/02/2024

እነዚህ ወፎች ጎጃቸው ውስጥ ደርቀው ሞተዋል
ምክንያቱ ደግሞ ምግብ ለማምጣት የወጣችው እናታቸው በአንድ ወንጭፈኛ ተገድላ ነው እነርሱም አቅም ኖሯቸው አይበሩም እሷም ከአንድ ጨካኝ እጅ ላይ ወደቀች.................
ለሌሎች መሞት ምክንያት አትሁን አንድን ሰው ስታጠቃ እና ህልሙን ስታጨናግፍ ከጀርባው የብዙዎችን ህይወት አብረህ እያጨለምክ ነው።
የማወራው በአካል ስለማቁሰል እና ስለመግደል ብቻ አይደለም በቃላት እና በንግግር ሰዎችን ስለመስበርም ጭምር ነው ክፉ ቃላት እና መርዛማ ንግግር ከስለት ሰይፍ እኩል ሰውን ይጎዳሉ
ለማንም ህልም መሞት ምክንያት አትሁን
ቢቻልህ ተስፋ ስጥ

https://alenmultimedia1.wixsite.com/mysite
04/02/2024

https://alenmultimedia1.wixsite.com/mysite

we are "Alen" Multimedia, your trusted branding agency in Addis Ababa, Ethiopia, amplifies your organization's voice across diverse platforms. From crafting impactful social media campaigns to producing captivating television and radio features, our team of creative professionals breathes life into....

We are AMG We will manage different organizations social media. Manage different social media accounts of the organizati...
31/01/2024

We are AMG We will manage different organizations social media. Manage different social media accounts of the organization, announcement about the organization, tv and radio production and preparing brief description of the organization are our main activities.

አለን ሚዲያ ግሩፕ // Alen media group( AMG)
31/01/2024

አለን ሚዲያ ግሩፕ // Alen media group( AMG)

https://youtu.be/UMDpUWbv4FI?si=xHfVx8yeunOBtwkZ
23/01/2024

https://youtu.be/UMDpUWbv4FI?si=xHfVx8yeunOBtwkZ

Arrow Media የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ እየሰራ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ:: audio books on YouTube is a place to find free full l...

https://youtu.be/UQH6pqhZ8Q4?si=7nRiteVNzd9pfIEL
23/01/2024

https://youtu.be/UQH6pqhZ8Q4?si=7nRiteVNzd9pfIEL

ህይወትን ያሸንፍኩት እነዲህ መንገዶች ተከትያ ነው ዶ/ ር ወዳጄነህ መሃረነ // Dr Wodajeneh Meharene ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ:: audio books on YouTube is a place to find free ful...

08/12/2023

🌍 Welcome to Addis Life Explorers! 🇪🇹
Embark on a captivating journey with Addis Life Explorers, your gateway to the beauty and wonders of Ethiopia. From the vibrant streets of Addis Ababa to the breathtaking landscapes, we're here to share the heart and soul of this diverse nation.
🚀 Highlights: Join us as we uncover hidden gems, explore cultural richness, and showcase the extraordinary. Today, immerse yourself in the enchanting world of Ethiopia through our lens.
🤝 Community Vibes: Addis Life Explorers is more than a channel; it's a community. Engage with fellow explorers, share your thoughts, and connect with us on social media. Your journey begins here!
🔔 Stay Connected: Subscribe, hit the notification bell, and don't miss our upcoming adventures. Follow us on Instagram, Twitter, and Facebook for exclusive updates and behind-the-scenes moments.

Links

tiktok
tiktok.com/

nstagram
instagram.com/addislifeexplorers2700

telegram
t.me/AddisLifeExplorers

Facebook
facebook.com/AddisLifeExplorers

📌 Connect with Us:

Links

tiktok
tiktok.com/

nstagram
instagram.com/addislifeexplorers2700

telegram
t.me/AddisLifeExplorers

Facebook
facebook.com/AddisLifeExplorers

15/05/2023

የቦሩ ሥላሴ ሊቃውንት በታሪክ መንግሥትን የሚያማክሩ ነበሩ:: ሦስት አገዛዞችን በአማካሪነት ያሳለፉት የመምህር አካለ ወልድ ጉባኤ ቤት መምህር የኔታ ኃይለ ማርያም በእስር ላይ ናቸው:: እንደ መምህር ኃይለ ማርያም ዓይነት መንፈሳዊና ትሑት ሰው ከታሰረ ማን ሊቀር ነው?

"በእርጥብ እንጨት እንዲህ የሚያደርጉ ከሆኑ፥ በደረቀውስ እንዴት ይሆን?" ሉቃ. 23:31

የመጽሐፍ ጥቆማ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ጊቢ ውስጥ የተዘጋጀው የመጽሐፍ ዐውደ ርዕይና ባዛር ከዛሬ ሰኞ 7/9/15 - እሁድ 13/9/15  ድረስ ለሰባት ቀናት ይቆያል :...
15/05/2023

የመጽሐፍ ጥቆማ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ጊቢ ውስጥ የተዘጋጀው የመጽሐፍ ዐውደ ርዕይና ባዛር ከዛሬ ሰኞ 7/9/15 - እሁድ 13/9/15 ድረስ ለሰባት ቀናት ይቆያል ::

ልዩ ቅናሽ አድርገናል ::

💡ከምትፈልገው ይልቅ፣ የተሰጠህ ይበልጣል!〽️የሰው ልጅ ከመመኘትና ከመፈለግ የቦዘነበት  የአፍታ ንቃተ-ህሊና ህይወት ኖሮት አያውቅም! ሰው በፍላጎቱ ዛቢያ ብቻ የሚሽከረከር ፍጡር ነው!🔅የምት...
15/05/2023

💡ከምትፈልገው ይልቅ፣ የተሰጠህ ይበልጣል!

〽️የሰው ልጅ ከመመኘትና ከመፈለግ የቦዘነበት የአፍታ ንቃተ-ህሊና ህይወት ኖሮት አያውቅም! ሰው በፍላጎቱ ዛቢያ ብቻ የሚሽከረከር
ፍጡር ነው!

🔅የምትፈልገውን ነገር ለአምላክህ በዕምነት ሰጥተኸው እንደሚሰራለህ አምነህ ዞር አትልም!ያለማቋረጥ መጠየቅን እንጂ በተቀበልከው መደሰትና ማመስገንን ረስተሃል! ወዳጄ ሆይ የተሰጠህን አስተውል !

ወዳጄ... እውነቱን ልንገርህ...

🔺የጥያቄህ ብዛት ስጦታህን ጋርዶብህ እንጂ፣ ያለህን አመስጋኝ ሳይሆን የሌለህን ናፋቂ ሆነህ እንጂ፣የፍላጎትህ ባህር የበረከትህን ውቂያኖስ አስንቆህ እንጂ፣ከምኞትህ ግልቢያ ለአፍታ ቆም ብለህ ብታስብ...
👉ከምትፈልገው ይልቅ. የተሰጠህ እንደሚበልጥ ማስተዋል ከባድ አይሆንብህም !

🔶እራስህን እንደማትወደው እንደማታከብረውና እንደማትሆነው ስታስብ ከማይመረመረው ፈጣሪ ጋር እየተደራደርክ ነውና ቆም ብለህ አስብ።

🔷ሰዎች ከሚሉህ በላይ ፈጣሪ ሲፈጥርህም ምክንያት አለውና የሌለህን ትተህ ያለህን ዋጋ ስጥ። በሌለህ ነገር ስለምታገኘው ሳይሆን ባለህ ነገር ስለምትለውጠው ተመራመር።

♦️በሌለህና ባልተጨበጠው ነገር ትልቅ ነገር ለመስጠት ከማሰብ ይልቅ
ባለህ ነገር ትንሽ ነገር ለመስጠት ሞክር። ያኔ አንተ ውስጥ የተደበቀው ከሌሎች የተለየው ድንቅ ፍልቃቂ ማበብ ይጀምራል።ብርሀንህ በዓለም ሁሉ ይሰፋል።በምድር ላይ በኖርክበት ዘመን ሁሉ ዘመንህ የጣፈጠ ይሆንልሀል።

🙏ፈጣሪ ሆይ... የማግኘት ምስጢሩ ማመስገን ነውና፣የደስታ ምስጢሩም እርካታ ነውና፣🙏

መልካም ሌሊት ይሁንልን❤️
🔶💡💎🔶💡🔷

https://youtube.com/shorts/zBShVdKUN_Q?feature=shareAmharic Motivational Audio Books  የተለያዩ  ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ...
02/05/2023

https://youtube.com/shorts/zBShVdKUN_Q?feature=shareAmharic Motivational Audio Books የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ እየሰራ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡
ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ::
audio books on YouTube is a place to find free full length audiobooks. we share a vast audiobook library on our channel and subscribers of Audiobook on YouTube can enjoy audiobooks full length for free. subscribe to audiobook on YouTube today to enjoy free full length audiobooks.

አስተማሪ ፣ ቁምነገር አዘል እና እጅግ አዝናኝ ፕሮግራሞችን በላቀ ጥራት ወደናንተ እንዲደርስ ከተወዳጁ የመዝናኛ ቻናል ከአፍሮ ቲዩብ ጋር ቤተሰብ በመሆን በጅጉ ያትርፉ፤ ይዝናኑ፤ ለወ....

Address

4 Kilo
Addis Ababa
1000

Telephone

+251941401648

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አለን ሚዲያ Alen media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አለን ሚዲያ Alen media:

Videos

Share