Global Media

Global Media News

ምንጃር…!"…የፈጣሪ ያለህ…! "…ጦርነቱ የተካሄደው ሳመ ሰንበት ጋር ነው። የገባው የአብይ ብራኑ ጁላ ጦር በግምት 12 ሺ ይሆናል ነው የሚሉት። ሳማ ሰንበትን ሊያነግሥ እንጂ እንዲህ ፊሊት ...
16/09/2023

ምንጃር…!
"…የፈጣሪ ያለህ…!

"…ጦርነቱ የተካሄደው ሳመ ሰንበት ጋር ነው። የገባው የአብይ ብራኑ ጁላ ጦር በግምት 12 ሺ ይሆናል ነው የሚሉት። ሳማ ሰንበትን ሊያነግሥ እንጂ እንዲህ ፊሊት እንደተነፋበት ቢንቢ እንደጉድ ይረፈረፋል ብሎስ ማን ገመተ…? አሁን ጥያቄው ይሄን ሁሉ አስከሬን ማን ቀብሮ ሊጨርሰው ነው…?

"…የጎጃም ደጋ ዳሞት ነገርማ ፍዝዝ ብሎ ከማየት በቀር ምንም ተብሎ ሊጻፍ አይችልም። የፈጣሪ ያለህ። ይሄ የእግዚአብሔር ቁጣ እና ክንድ የተገለጠበት፣ ፍትሕ፣ ርትዕ የተገለጠበት፣ እግዚአብሔርም የንፁሐን ልጆቹን ደም የተበቀለበት ዕለት ነው ዛሬ። የቅዱሳን አባቶቻችን ጥበብ በተግባር የተገለጠበት፣ አንዱ ሺውን በሽመል የነዳበት ዕለት ነው። ጎጃምና ሸዋ ይኸው ወንበዴውን አሸው አሸዋ ለአሸዋ።

"…ሌላ ተጨማሪ የእኔ ጥያቄ… ሟቾቹ በሙሉ የኦሮሞ፣ የደቡብ እና የወላይታ፣ አንዳንድ የዐማራና የትግሬ ወታደሮች ናቸው። የወታደሮቹ ሃይማኖታቸው ክርስቲያኖች ናቸው አሉ። አቢይ አሕመድ አሊ፣ ደመቀ መኮንን ሀሰን እስላሞች ናቸው። ሰዎቹ ወደ ዐማራ ክልል በብዛት ተዋጊ ወታደሩን ክርስቲያን አድርገው የሚያስጨፈጭፉት ምን አቅደው፣ ምን አስበው ነው?ይህቺን ነገር አስቡባት። ተመካከሩባት…?

"…ዘመቻ ሱናሚ በቅርብ ቀን ይጠብቁ ብሏል ፋኖ…!

https://youtu.be/MXHSceyZKhc
23/11/2022

https://youtu.be/MXHSceyZKhc

Ethiopia| Ethiopian News| Abiy Ahmed| TPLF| Debretsion Gebremichael | Zehabesha News | Ethio Forum | Andafta | Seyoum Teshome | Eritrea News | Abel Birhanu |...

አነጋጋሪው  #የህወሃት ውሳኔ |  #ጦርነቱን አቁመን ከሃገር ለመውጣት ዝግጁ ነን | ከ #ህወሃት ነፃ በወጡ አካባቢዎች የተገኙ በርካታ የጅምላ መቃብሮች |  #ጦርነቱ የሚቆመው መከላከያ መቀ...
17/10/2022

አነጋጋሪው #የህወሃት ውሳኔ | #ጦርነቱን አቁመን ከሃገር ለመውጣት ዝግጁ ነን | ከ #ህወሃት ነፃ በወጡ አካባቢዎች የተገኙ በርካታ የጅምላ መቃብሮች | #ጦርነቱ የሚቆመው መከላከያ መቀሌ ገብቶ ትግራይን ሲቆጣጠር መሆኑ ተገለጸ | #መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ያስተላለፋቸው ዋና ዋና መልዕክቶች

Ethiopia| Ethiopian News| Abiy Ahmed| TPLF| Debretsion Gebremichael | Zehabesha News | Ethio Forum | Andafta | Seyoum Teshome | Eritrea News | Abel Birhanu |...

https://youtu.be/zxnFrDs6K-I
22/09/2022

https://youtu.be/zxnFrDs6K-I

የህውሃት የውጊያ ሰነድ በደህንነት ተቋሙ ተጋለጠ | የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ #ዜና

ሰበር መረጃማይጠምሪ ከተማ በጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር ውላለች። የጀግናው የኢትዮጵያን ጥምር ጦር ክንድ መቋቋም የተሳነው የአሸባሪው ቡድን ተዋጊ ተደቁሷል። ብርክ ብርክ ሲለው...
06/09/2022

ሰበር መረጃ

ማይጠምሪ ከተማ በጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር ውላለች።

የጀግናው የኢትዮጵያን ጥምር ጦር ክንድ መቋቋም የተሳነው የአሸባሪው ቡድን ተዋጊ ተደቁሷል። ብርክ ብርክ ሲለው ውሏል። በርካታው ተደምስሷል። አያሌው ተማርኳል። እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲፈረጠጥ የተከዜ ወንዝም ተቀብሎታል። እንኳን ክላሻችን ወንዛችንም እየተዋጋቸው መሆኑን ተረጋግጧል። እንኳን ደስ ያለን። በጌምድር ጎንደር ሙሉ በሙሉ ከወራሪው ሀይል ጽዱ ሁኗል።

ግሎባል ሚዲያ ‼️
ስለ ወቅታዊው ጦርነት ወይም የግንባር ዜናዎችንና መረጃዎችን በፍጥነት በሰዓቱ የሚያደርስ ቻናል ተቀላቀሉን ቻናሉ ይሄ ነው 👉የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/globalmedia12
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ https://youtube.com/channel/UCRAcFNKQs49P4A-spYbE5qw

 #መረጃኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ የውሃ መጠን ማወቅ ጋር በተያያዘ ሩሲያን የቴክኒክ ድጋፍ(የውሃ መጠን አቅርበው የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች) ልትጠይቅ እንደምትችል አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ...
06/09/2022

#መረጃ
ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ የውሃ መጠን ማወቅ ጋር በተያያዘ ሩሲያን የቴክኒክ ድጋፍ(የውሃ መጠን አቅርበው የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች) ልትጠይቅ እንደምትችል አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ተናገሩ፡፡

አምባሳደሩ ከሩሲያው “ስፑትኒክ” ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በሩሲያ በኩል ሁልጊዜ የቴክኒክ ድጋፍን ለማድረግ ፍላጎት አለ፤ ኢትዮጵያም በደስታ ትቀበለዋለች። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በጥያቄው ላይ ከሞስኮ ጋር የምንነጋገርበት ይሆናል ..በእነሱ በኩል ሀሳቡ እንዳለ አውቃለሁ፤ ጥሩ ይመስለኛል” ብለዋል፡፡

አምባሳደር አለማየሁ ቀደም ሲል ከዚሁ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የህዳሴው ግድብ ግንባታ 88 በመቶ መጠናቀቁን እና ስራው በሚቀጥለው ዓመት መጨረሻ ላይ እንደሚጠናቀቅ መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡
“ይህንን ግድብ የምትመራው ኢትዮጵያ ብቻ ናት” ሲሉም ነበር ያሳሰቡት፡፡

የአባይ ውሃ ብቅረቡ ለሶስተኛ ጊዜ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አናት ላይ መፍሰስ መጀመሩ የሚታወቅ ነው፡፡ግንባታው ሲጠናቀቅ በአፍሪካ ግዙፉ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ እንደሚሆን የሚጠበቀው የህዳሴ ግድብ ከፍታው 145 ሜትር ሲሆን፤ ርዝመቱ ደግሞ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ነው። ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ፈሶበት ከአምስት ሺህ በላይ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል የተባለው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአካባቢው ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

በተያያዘ ዜና የላይኛው የናይል ተፋሰስ አገሮች ሚንስትሮች በናይል ወንዝ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ዙሪያ የሚያደርጉትን የሦስት ቀናት ስብሰባ በአዲስ አበባ ጀምረዋል። ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ በስብሰባው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር የተፋሰሱ አባል አገራት ሁሉን ዓቀፉን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ሰነድ በቶሎ እንዲያጸድቁ መጠየቃቸውን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። የትብብር ማዕቀፉ የታችኛው ተፋሰስ አገሮችን የማይጎዳ ልማት ተኮር ስምምነት መሆኑን የጠቀሱት ደመቀ፣ ሆኖም ሰነድ ጸድቆ ተግባራዊ እንዳይሆን ተጽዕኖዎች ሲደረጉ ቆይተዋል ብለዋል።
ግሎባል ሚዲያ ‼️
ስለ ወቅታዊው ጦርነት ወይም የግንባር ዜናዎችንና መረጃዎችን በፍጥነት በሰዓቱ የሚያደርስ ቻናል ተቀላቀሉን ቻናሉ ይሄ ነው 👉የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/globalmedia12
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ https://youtube.com/channel/UCRAcFNKQs49P4A-spYbE5qw

https://youtu.be/3j3jqhgKQwc
04/09/2022

https://youtu.be/3j3jqhgKQwc

የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል። #ዜና

https://youtu.be/EhI81fLqvjU
02/09/2022

https://youtu.be/EhI81fLqvjU

ከጦር ግንባር በአይኔ ያየሁትን በወፍ በረር ወይም በጥቂቱ #ዜና

https://youtu.be/a6O-Bi7392A
02/09/2022

https://youtu.be/a6O-Bi7392A

ዳግማዊ አርበኛ ጀግናው የአባቶቹ ልጅ@Global Media ፈጣን መረጃ #ዜና

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Global Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Global Media:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share