Bilal Media BST

  • Home
  • Bilal Media BST

Bilal Media BST Bilal TV one of the best Islamic media production in Ethiopia
Bilalul Media PLC Bilal TV
(1882)

በዲን ላይ መፅናትበሸይኽ ባህሩ ኡመር የተላለፈ የጁምዓ መልዕክት
08/12/2023

በዲን ላይ መፅናት
በሸይኽ ባህሩ ኡመር የተላለፈ የጁምዓ መልዕክት

በዲን ላይ መፅናት (ኢስቲቃማ) | Weekly Khutba USTAZ Kamil Teha

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋልከናንተ በላጫችሁ ቁርዓንን ተምሮ ያስተማረ ነው (ቡኻሪ ዘግበውታል)የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!ቢላል ቲቪ ለሁሉም!
08/12/2023

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

ከናንተ በላጫችሁ ቁርዓንን ተምሮ ያስተማረ ነው (ቡኻሪ ዘግበውታል)

የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!
ቢላል ቲቪ ለሁሉም!

ፑቲን ሳዑዲ ገቡ እና ሌሎች መረጃዎች
07/12/2023

ፑቲን ሳዑዲ ገቡ እና ሌሎች መረጃዎች

ፑቲን ሳዑዲ ገቡ እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

እስራኤላውያን ታገዱ እና ሌሎች መረጃዎች
06/12/2023

እስራኤላውያን ታገዱ እና ሌሎች መረጃዎች

እስራኤላውያን ታገዱ እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

ቱርክ አስጠነቀቀች እና ሌሎች መረጃዎ
05/12/2023

ቱርክ አስጠነቀቀች እና ሌሎች መረጃዎ

ቱርክ አስጠነቀቀች እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሀገር አቀፍ የምስጋናና የሰላም ኮንፍረንስ "ቀጣይ ምዕራፍ ለሁለንተናዊ ለውጥ" በሚል መሪ ቃል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። ዝርዝር ዘገባው በምሽቱ የቢላል ...
05/12/2023

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሀገር አቀፍ የምስጋናና የሰላም ኮንፍረንስ "ቀጣይ ምዕራፍ ለሁለንተናዊ ለውጥ" በሚል መሪ ቃል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል።
ዝርዝር ዘገባው በምሽቱ የቢላል መረጃ ላይ ተካቷል።

አስደንጋጩ ዜና  እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news
04/12/2023

አስደንጋጩ ዜና እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

አስደንጋጩ ዜና እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

መጨረሻው ሲያምርበኡስታዝ ካሚል ጣሃ የቀረበ
03/12/2023

መጨረሻው ሲያምር
በኡስታዝ ካሚል ጣሃ የቀረበ

መጨረሻው ሲያምር.... | Weekly Khutba USTAZ Kamil Teha

አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሌሎችም
02/12/2023

አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሌሎችም

አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

ተኩስ ተጀመረ ሌሎች መረጃዎች
01/12/2023

ተኩስ ተጀመረ ሌሎች መረጃዎች

ተኩስ ተጀመረ ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

የኦሮሚያ ባንክ ከወለደ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።(ቢላል መረጃ ፤ ጁሙዓ ህዳር 21 -2016)ባንኩ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የባንኩ...
01/12/2023

የኦሮሚያ ባንክ ከወለደ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።
(ቢላል መረጃ ፤ ጁሙዓ ህዳር 21 -2016)

ባንኩ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተፈሪ መኮንን ፣የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ፣የባንኩ የሸሪዓ አማካሪዎች ፣ዑለማዎች ፣ጥሪ የተደረገላቸው ሚድያዎች እና ሌሎችም መገኘታቸውን ቢላል ቲቪ በቦታው ተገኘቶ ተመልክቷዋል ።

ኦሮሚያ ባንክ በአሁኑ ሰዓት የደንበኞቹን ቁጥር 1.1 ሚሊዮን መድረሳቸውን አሳውቀው በ43 የተሟሉ ከወለድ ነፃ ቅርጫፎች እና በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች አገልግሎቱን በመስኮት እየሰጠ መሆኑን የባንኩ ዋና ሰራ አስፈፃሚ ተፈሪ መኮንን ገልፀዋል።ኣክለውም ባንኩ በዚህ አገልግሎት ከሰበሰበው 8.2 ቢሊየን ብር ላይ 5.1 ቢልየን ብር የብድር አገልግሎት ማመቻቸቱን ገልፀዋል ።

ባንኩ ለሀገር ልማት አስተዋጽዖ ሊያበረክት የሚችል ሀብት ወደ ባንክ በማምጣት ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን ለሙስሊሙ ማህበረስብ ለማድረስ መቻሉን ዋና ሰራ አሰፈፃሚው ገልጸዋል ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የባንኩ የወለድ ነፃ አገልግሎት 10ኛ ዓመት ሲያከበር የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው አገልገሎቱን ዘመናዊና ተደራሽ አድርጎ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይበልጥ ወደ ባንኩ አገልግሎቶች እንዲካተት ማድረግ እንደሚያስፈልግ መልክታቸውን አስተላልፈዋል ።

በመጨረሻም ኦሮሚያ ባንክ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በስፋትና በቀልጣፋ ቴክኖሎጂ ታግዞ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታውቋል።
(በሐያት ከማል)

ቢላል ቲቪ ለሁሉም !
ቢላል ቲቪን በ ናይልሳት በጥራት ለመከታተል
Eutelsat 7A
Frequency 11636
Symbol Rate 27500
Polarization Vertical
ቢላል ቲቪን በሶሻል ሚድያ አማራጮች ለመከታተል
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/
ዩቲዩብ
https://youtube.com/c/BilalMedia
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/BilalTvnew
ቴሌግራም
https://t.me/bilaltube

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡(ሱረቱ አል ኢሻራህ ፥ 4)ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋልበትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነ...
01/12/2023

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡(ሱረቱ አል ኢሻራህ ፥ 4)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነው።” (ሶሂህ አተርጊብ)

የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!
ቢላል ቲቪ ለሁሉም!

ከእስራኤል የተሰማ ያልተጠበቀ ነገር እና ሌሎች መረጃዎች
29/11/2023

ከእስራኤል የተሰማ ያልተጠበቀ ነገር እና ሌሎች መረጃዎች

ከእስራኤል የተሰማ ያልተጠበቀ ነገር እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

ሙሽራዋ ተገደልች እና ሌሎች መረጃዎች
28/11/2023

ሙሽራዋ ተገደልች እና ሌሎች መረጃዎች

ሙሽራዋ ተገደልች እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

ታላቁ ሼይኽ ሞቱ እና ሌሎች መረጃዎች
27/11/2023

ታላቁ ሼይኽ ሞቱ እና ሌሎች መረጃዎች

ታላቁ ሼይኽ ሞቱ እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

የኢማም አል ቡሐሪ የሸሪዓ እና የአረብኛ የቋንቋ ኮሌጅ የማብሰሪያ መርሀግብር ተከናወነ።(ቢላል መረጃ ፤ ሰኞ  ህዳር 17-2016)በኢትዩጽያ  ያለውን የዒስላማዊ እውቀት ሥርጭት ለማሳለጥ   ...
27/11/2023

የኢማም አል ቡሐሪ የሸሪዓ እና የአረብኛ የቋንቋ ኮሌጅ የማብሰሪያ መርሀግብር ተከናወነ።

(ቢላል መረጃ ፤ ሰኞ ህዳር 17-2016)

በኢትዩጽያ ያለውን የዒስላማዊ እውቀት ሥርጭት ለማሳለጥ በ2008 ዓ.ል ሰኔ ወር ላይ የተቋቋመው ኢማም አል ቡሐሪ አሶሴሽን ይህንኑ ስራውን በላቀ ሁኔታ አደራጅቶ ለመስራት በ16/03/16 "ኢማም አል ቡሐሪ የሸሪዓ እና የአረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ" ን የማስተዋወቂያ ስነ - ስረዓት በኢንተር ሌግዤሪ ሆቴል አካሂዷል።

በማሳወቂያ መሠናድዎው ላይ የመጅሊስ አመራሮች ፣ኡለማዎች ፣ዱዓቶች እንዲሁም የኢማም አል ቡሐሪ የሸሪዓ እና የአረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ አመራሮች ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በመሠናድዎ የኢማም አል ቡሐሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የስራ ሒደቶችን እና ስኬቶች ክፍተቶችን በማስመልከት ከተቋሙ የሥራ ሐላፊዎች አማካይነት ፕሮግራሞት ቀርበዋል።

የሸሪዓ እና የአረብኛ ኮሌጁ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አካባቢ ባሳነጸው ባለ አምስት ወለል ህንፃ የኮሌጅ ትምርህቱን እንደሚጀመር በመድረኩ ተበስሯል።

ቢላል ቲቪ ለሁሉም !
ቢላል ቲቪን በ ናይልሳት በጥራት ለመከታተል
Eutelsat 7A
Frequency 11636
Symbol Rate 27500
Polarization Vertical
ቢላል ቲቪን በሶሻል ሚድያ አማራጮች ለመከታተል
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/
ዩቲዩብ
https://youtube.com/c/BilalMedia
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/BilalTvnew
ቴሌግራም
https://t.me/bilaltube

ቱርክ ታሪክ ሰራችና ሌሎች መረጃዎች
25/11/2023

ቱርክ ታሪክ ሰራችና ሌሎች መረጃዎች

ቱርክ ታሪክ ሰራች እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily news

የ ኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዓ እና የዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ ማብሰሪያ መርሃ ግብር በኢንተር ኮንቲኔንታል ሁቴል እየተካሄደ ነው።የመጅሊሱ ከፍተኛ አመራሮች፣ መሻኢኾች፣ ዱዓቶችና ጥሪ የተደረገላቸው ...
25/11/2023

የ ኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዓ እና የዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ ማብሰሪያ መርሃ ግብር በኢንተር ኮንቲኔንታል ሁቴል እየተካሄደ ነው።

የመጅሊሱ ከፍተኛ አመራሮች፣ መሻኢኾች፣ ዱዓቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ተቋሙ ስኬቶቹን አስተዋውቋል። ኮሌጁንም አብስሯል። ቀጣይ እቅዶቹንም ገልጿል።

ቢላል ቲቪ ከሌሎች ኢስላማዊ ሚድያዎች ጋር በቦታው ተገኝቷል።

ተጨማሪ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን የምናጋራ ይሆናል።

ቢላል ቲቪ ለሁሉም

ታዳጊው ቃሪዕ ተገደለ እና ሌሎች መረጃዎቻችን
24/11/2023

ታዳጊው ቃሪዕ ተገደለ እና ሌሎች መረጃዎቻችን

ታዳጊው ቃሪዕ ተገደለ እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily new

ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም
24/11/2023

ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም

ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም | Weekly Khutba Sheikh Bahru Umer

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋልአላህ ቸር ነው ቸሮችን ይወዳል፣ እንዲሁም ለጋሽ ነው ለጋሾችን ይወዳል (ሶሒሁል ጃሚዕ )የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!ቢላል ቲቪ ለሁሉም!
24/11/2023

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

አላህ ቸር ነው ቸሮችን ይወዳል፣ እንዲሁም ለጋሽ ነው ለጋሾችን ይወዳል (ሶሒሁል ጃሚዕ )

የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!
ቢላል ቲቪ ለሁሉም!

የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተከሰሱ እና ሌሎች መረጃዎች
23/11/2023

የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተከሰሱ እና ሌሎች መረጃዎች

የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተከሰሱ እና ሌሎች መረጃዎች | Bilal Daily new

ግዙፉ ኩባኒያ ረምዚን ግሩፕ ለባቡል ኸይር የገንዘብ ድጋፍ አደረገዱባይ ላይ ከ 5 በላይ ካምፓኒዎችን በግሩፕ የሚያስተዳደረዉ እና በኢትዮጲያዊዉ ባለቤትነት የሚመራው ራምዚን ግሩፕ ለባቡል ኸይ...
22/11/2023

ግዙፉ ኩባኒያ ረምዚን ግሩፕ ለባቡል ኸይር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ዱባይ ላይ ከ 5 በላይ ካምፓኒዎችን በግሩፕ የሚያስተዳደረዉ እና በኢትዮጲያዊዉ ባለቤትነት የሚመራው ራምዚን ግሩፕ
ለባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ማህበር የ 500,000 ብር ድጋፍ ማድረጉን ለማወቅ ችለናል የድርጅቱ መስራች እና ባለቤት
አቶ አህመድ እንደተናገሩት ይሄ ድጋፍ ቀጣይነት የሚኖረው እንጂ የመጨረሻ አይደለም ብለዋል እንዲሁም ድርጅቱ በሚያደርጋቸው
የቤት ሽያጮች ከሚያገኘዉ ትርፍ የተወሰነ ፐርሰንት ለ ለባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ማህበር እንደሚለግሱ አስታውቀዋል
ራምዚን ግሩፕ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዱባይ ላይ እውቅና እያገኘ የመጣ ግዙፍ ኩባኒያ ሲሆን በስሩ 5 ካምፓኒዎች አሉት እነሱም
ራምዚን ሪል እስቴት
ራምዚን ቢዝነስ ሴት አፕ
ራምዚን ትራቭል
ራምዚን ቫኬሽን ሆም
ራምዚን ማነጅመንት ኮንሶልታንሲ ናቸው

በየመን የተፈፀመው አስደናቂ ነገርና ሌሎች መረጃዎች
21/11/2023

በየመን የተፈፀመው አስደናቂ ነገርና ሌሎች መረጃዎች

በየመን የተሰራ አስደናቂ ነገር እና ሌሎችም መረጃዎቻችን

ከ ጋዛ የተሰማ አሳዛኝ ዜና እና ሌሎች መረጃዎች
18/11/2023

ከ ጋዛ የተሰማ አሳዛኝ ዜና እና ሌሎች መረጃዎች

ከምቀኝነት ተጠንቀቁበሸይኽ ባህሩ ኡመር የተላለፈ መልዕክት
18/11/2023

ከምቀኝነት ተጠንቀቁ
በሸይኽ ባህሩ ኡመር የተላለፈ መልዕክት

ከምቀኝነት ተጠንቀቁ | Weekly Khutba Sheikh Bahru Umer

እህቱን የገደለው ግለሰብ እና ሌሎችም መረጃዎቻችን
17/11/2023

እህቱን የገደለው ግለሰብ እና ሌሎችም መረጃዎቻችን

እህቱን የገደለው ግለሰብ እና ሌሎችም መረጃዎቻችን

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (ሱረቱ አል- ረዕድ- 28)የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!ቢላል ቲቪ ለሁሉም!
17/11/2023

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (ሱረቱ አል- ረዕድ- 28)

የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!
ቢላል ቲቪ ለሁሉም!

አዲስ መረጃ ስለ አህያ እና ሌሎች መ ረጃዎች
15/11/2023

አዲስ መረጃ ስለ አህያ እና ሌሎች መ ረጃዎች

አዲስ መረጃ ስለ አህያ እና ሌሎች መ ረጃዎች | Bilal Daily news

  አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሊሎች መረጃዎቻችን
14/11/2023

አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሊሎች መረጃዎቻችን

አዲስ የተሰሙ መረጃዎች እና ሊሎች መረጃዎቻችን

  ግንቦት 18/09/2015  ዓ.ል ዕለተ ጁምዐ በሸገር ከተማ መልሶ ማልማት መስጂድ ፈረሳ በታላቁ አንዋር መስጂድ በተደረገው ተቃውሞ ላይ የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት ዕርምጃ ብዙ ወንድሞቻችን ...
14/11/2023



ግንቦት 18/09/2015 ዓ.ል ዕለተ ጁምዐ በሸገር ከተማ መልሶ ማልማት መስጂድ ፈረሳ በታላቁ አንዋር መስጂድ በተደረገው ተቃውሞ ላይ የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት ዕርምጃ ብዙ ወንድሞቻችን እንደሞቱና እንደተጎዱ ይታወቃል።

ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው ወንድማችን ሁሴን ሙህዲን በደረሰበት ከፍተኛ የሆነ ድብደባ በጭንቅላቱና በነርቩ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበት እንደ ነበር እና ከአንድም ሁለት ጊዜ በጥቁር አንበሳና በአሚን ሆስፒታል የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጎለት በመልካም ጤንነት ላይ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ከቀን ወደ ቀን የጤንነት ሁኔታው እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ወደ ወጪ ሀገር ሄዶ ህክምና እንዲደረግለት በዶክተሮች ተወስኗል።

ለህክምናው ወጪ 2.9 ሚልዮን ብር ያስፈልገዋል ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቹ አቅም በላይ ስለሆነ ከጎኑ እንድትቆሙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።

"የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "

የአካውንት ስም ናስር ሙህዲን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000222413501
አዋሽ 01425217675500
ኦሮሚያ ህብረት ስራ 1024900140584
ቴሌብር +251911608530

ሼር በማድረግ ያካፍሉ

  ከጋ ዛ የተሰማ መረጃ እና ሊሎች መረጃዎቻችን
13/11/2023

ከጋ ዛ የተሰማ መረጃ እና ሊሎች መረጃዎቻችን

ከጋ ዛ የተሰማ መረጃ እና ሊሎች መረጃዎቻችን

   “እንደተወለዳችሁ እንዳትሞቱ” ዶ/ር አህመድ ረጃ ያስተላለፉት መልዕክት
12/11/2023


“እንደተወለዳችሁ እንዳትሞቱ” ዶ/ር አህመድ ረጃ ያስተላለፉት መልዕክት

እንደተወለዳችሁ እንዳትሞቱ D.R AHMED REJA

  ሳውዲ አስጠነቀቀች  እና ሌሎች መረጃዎች
11/11/2023

ሳውዲ አስጠነቀቀች እና ሌሎች መረጃዎች

ሳውዲ አስጠነቀቀች እና ሌሎች መረጃዎች

  የኡስታዝ አቡበክርና ኡስታዝ በድሩ መልዕክት
11/11/2023

የኡስታዝ አቡበክርና ኡስታዝ በድሩ መልዕክት

የኡስታዝ አቡበክርና ኡስታዝ በድሩ መልዕክት | Message from Oustazes

  ዛሬ የተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች እና ሌሎች መረጃዎች
10/11/2023

ዛሬ የተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች እና ሌሎች መረጃዎች

ዛሬ የተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች እና ሌሎች

በአዲስ አበባ ከተማ የመስገጃ ስፍራዎችን የሚጠቁም መተግበሪያ  ተሠራ(ቢላል መረጃ ፤ ጁሙዓ ጥቅምት 30-2016)ሙሰላ የተሠኘ ስያሜ የተሰጠው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመስገጃ ስፍራዎችን...
10/11/2023

በአዲስ አበባ ከተማ የመስገጃ ስፍራዎችን የሚጠቁም መተግበሪያ ተሠራ

(ቢላል መረጃ ፤ ጁሙዓ ጥቅምት 30-2016)

ሙሰላ የተሠኘ ስያሜ የተሰጠው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመስገጃ ስፍራዎችን የሚጠቁመው የፈጠራ ውጤት 7 ወር ከፈጀ ጥናት እና ምርምር በኋላ በትላንትናው ዕለት ምሽት በኢሙ ታወር አዳራሽ በተካሔደ የምስጋና መሠናዶ ለስራ መብቃቱ ተበስሯል።

በአዲስ አበባ መጅሊስ እና በፈጠራው ባለቤት የሙሰላ ቡድን አማካይነት በተዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም እንደተገለጸው መተግበሪያው በመዲናዋ የሚገኙ የመስገጃ ስፍራዎችን ታሪካቸውን ጨምሮ የከተማው መጅሊስ ጽህፈት ቤቶችን፣ የሙስሊሞች መካነ - መቃብሮችን በተመለከተ መረጃ የሚሠጥ መሆኑን እና በአሁኑ ወቅትም የቴክኖሎጂ ውጤቱ 12 ሺ ተከታይዎችን ማፍራቱን የፈጠራ ውጤት አበልጻጊዎቹ አሳውቀዋል።

በስራ ሒደቱ ወቅት የአዲስ አበባ መጅሊስ ያላሰለሰ ጥረት እና ድጋፍ ስለማድረጉ ከመድረኩ የተነገረ ሲሆን ተቋሙ የተለያዩ ክህሎት እና የፈጠራ ሐሳብ ይዘው ለሚንቀሳቀሱ እና ወደ ተግባር መቀየር ለሚሹ ሁሉ አስፈላጊውን ትብብር ከማድረግ የማይቆጠብ መሆኑን ፕሬዝደንቱ ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን አማን የገለጹ ሲሆን አያይዘውም የፈጠራ ውጤት አበልጻጊ ለሆነው የሙሰላ ቡድን በወደፊቱ ትልሙ ለያዛቸው ዕቅዶች ማስፈጸሚያ የሚሆን 200'000(ሁለት መቶ ሺህ) ብር ድጋፍ ለማድረግ እና በግዜያዊነት የሚገለገሉበት ቢሮ መፈቀዳቸውን ገልጸዋል።

በዝግጅቱ ላይ የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ እና የምክር ቤቱ የስራ አስፈጻሚ አካላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸው ቢላል ቲቪ በስፍራው ተገኘቶ ተመልክቷል።

ቢላል ቲቪ ለሁሉም !
ቢላል ቲቪን በ ናይልሳት በጥራት ለመከታተል
Eutelsat 7A
Frequency 11636
Symbol Rate 27500
Polarization Vertical
ቢላል ቲቪን በሶሻል ሚድያ አማራጮች ለመከታተል
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/
ዩቲዩብ
https://youtube.com/c/BilalMedia
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/BilalTvnew
ቴሌግራም
https://t.me/bilaltube

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦«አላህ ዘንድ በላጩ ቀን የጁምዓ ቀን ነው»(ሶሒሁል ጃሚዕ )የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!ቢላል ቲቪ ለሁሉም!
10/11/2023

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ ዘንድ በላጩ ቀን የጁምዓ ቀን ነው»
(ሶሒሁል ጃሚዕ )

የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን!
ቢላል ቲቪ ለሁሉም!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilal Media BST posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share