Wolaita Daily News -WDN

Wolaita Daily News -WDN የበለፀገች፣ ሰላማዊ የሆነችውን እንዲሁም መልካም አስተዳደ?

20/09/2023

ጌታቸው ረዳ ካልመጣ ጊፋታ አናከብርም።
ይጠራልን

01/09/2023

ኩያሰ ኑይሳ በጦና ልጆች ተረቱ

01/09/2023

ድሮ እኔ ሳቀው የወላይታ ዞን አስተዳደር ከዞን ወቶ በፌደራል ሚኒስትር ስሆን ነው። ለአሁኑ ግን 😥😥😥

21/08/2023

አያውቁም እንጂ ይህኛውም ከልል የመጣው በወላይታ ቁርጥ ቀን ልጆች መስዋትነት ነው ።
ክቡር ለሰማዕታት!!

20/08/2023

Who's satenaw?
Satenaw is son of sate(ሳቴ).
son of sate(ሳቴ) is motolomi.
ከሞቶሎሚ ውጭ ሳቴናው አልተወለደም !!

20/08/2023

የወላይታ ዞን አስተዳደር አርባምንጭ ከመሄዱ በፊት በወላይታ ውስጥ የወረዳ ጥያቄ አለ ወይስ የለም ብሎ ፋይል ማየት ነበረበት።
ፋንጎ ህዝብ ይደመጥ!!

20/08/2023

የፋንጎ ህዝብ ወረዳነት ጥያቄ
ለምን ታፈነ?

15/08/2023

ከወላይታ ጋር እኩል ለመሆን ወላይታ ለራሱ መማሩን ትቶት እናንተን አንድ ሺህ ዓመት ማስተማር አለበት።
ታሪክ ያለው ሕይወት አለው ።

15/08/2023

ከኮመንት አለም
አንተ የምትለው ጋሞ የቱ እንደሆነ ባላውቅም ከቁጫና ከቦሮዳ ወደዛ ያለው ህዘብን እንደ ሰው ስቆጥር አይደለ አንተ ከእኔ ጋር ልታወራ የምትችለው። ስማ በወላይታ ምድር ኒውክለር ፈንድቆ እንደ ሄሮሽማ ና ናጋሳኪ ህዝብ አይምሮ ብቀጭጭ እራሱ ከእኛ ጋር ለውድድር አትቀርቡም። መጤ ባይኖ ኖሮ .......... ከውድድሩ ይቀድማል መማር፣ማወቅ ፣ ማልማት።

13/08/2023

ወላይታ ሲልጣን ፈላጊ ነው እኛን ይጮቁኑናል ሲሉት ሲልጣን ፈላጊ ብሆኑ ይህን ቤተ መንግሥት ጥሎ አይሄዱም ነበረ አላቸው

12/08/2023

ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ በፌደሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ላይ ክስ መስርቷል

ጎጎት የጉራጌ የክልል አደረጃጀት ጥያቄ አስተጓጉለዋል ያላቸውን 2 ግለሰቦችንና 5 ተቋማትን በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከስሷቸዋል።

ትናንት ነሐሴ 5፣ 2015 ዓ.ም ከስሻቸዋለሁ ያላቸው:

1ኛ ተከሳሽ የደቡብ ክልል ምክር ቤት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ወስኖ ባቀረበለት መሰረት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 47/3/ ለ መሰረት በአንድ ዓመት ለጉራጌ ህዝብ ህዝበ ውሳኔ ባለማደራጀቱ፣

2ኛ ተከሳሽ የፌደሬሽን ም/ቤት የደቡብ ክልል ም/ቤት ህገ መንግስታዊ ህዝበ ውሳኔ የማደራጀት ሀላፊነቱን ባለመወጣቱ ከጉራጌ ዞን ም/ቤት የቀረበለትን አቤቱታ በ 2 ዓመት ውሳኔ የመሥጠት በማቋቋሚያ አዋጁና በፌደራል ህገ መንግስቱ 62/3/ መሰረት የተጣለበትን ሀላፊነት ባለመወጣቱ፣

3ኛ ተከሳሽ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የነባሩ የደቡብ ክልልም ሆነ የፌደራሉ ህግ መንግስት እውቅና የሌለውና ሀገሪቱ ከምትከተለው ፌደራሊዝም እውቅና ያልተሰጠው በክላስተር መደራጀት የሚል ጥናት በማጥናት በመላው ደቡብ ክልል እና በጉራጌ ህዝብ ላይ ተፈጻሚ እንዲሆን በመስራት የጉራጌ ህዝብ በህገ መንግስቱ እና በዓለማቀፋዊ የሰብዓዊ መብቶች የተከበሩለትን እና በተወካዮቹ አማካኝነት በዞኑ ም/ቤት ያጸደቀውን እራስን በእራስ የማስተዳደር መብቱን የነፈገ በመሆኑ፣

4ኛ ተከሳሽ አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌደራሽ ም/ቤት አፈ ጉባዔ ሲሆኑ የጉራጌ ህዝብ በተወካዮቹ አማካኝነት የወሰነውና ለሚመሩት ተቋም የቀረበውን አቤቱታ ወደ ጎን በመተው ባልተሰጣቸው ስልጣን ነባሩ ደቡብ ክልል ባለበት እንዲቀጥል በማለት በፌደሬሽን ምክር ቤት አባለትም ሆነ ጉዳዩን በሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች ያልተወሰነ ውሳኔ ለሚዲያ ቀርበው በመግለጻቸው፣

5ኛ ተከሳሽ የደቡብ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከደቡብ ክልልም ሆነ ከፌደራሉ ህገ መንግስት አሰራር ውጪ በሆነ መንገድ እና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በደቡብ ክልል ም/ቤት ሳይታወጅ የህግ እውቅና የሌለው ‹‹ኮማንድ ፖስት›› የሚባል አፋኝ አዋጅ በማወጅ በተደጋጋሚ ጊዜ የዞኑን ማህበረሰብ ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መሰረታዊ መብቶች እንዲገደቡ በማድረጉ፣

6ኛ ተከሳሽ አቶ አለማየሁ ባውዴ ይህንኑ ‹‹ኮማንድ ፖስት›› የሚሉት ህገ ወጥ አዋጅ በደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት በመቅረብ በመግለጽና ኮማንድ ፖስቱን በበላይነት በመምራት የዞኑን ማህበረሰብ ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መሰረታዊ መብቶች ህገ ወጥ ገደብ እንዲደረግበት ያደረጉ በመሆኑ እና

7ኛ ተከሳሽ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደቡብ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የታወጀውን ህገ ወጥ ኮማንድ ፖስት ለማስፈጸም የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል ፖሊስ አባለት በገፍ በመላው ጉራጌ ዞን በመመደብ የዞኑን ማህበረሰብ ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መሰረታዊ መብቶች እንዲገደቡ ከማድረጉም በላይ በአንድ ሰው ላይ የሞት እና ብዙ ቁጥር ባላቸው የማህበረሰቡ ተወላጆች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት እንዲሁም የስነ-ልቦና ጉዳት እንዲደርስባቸው ያደረገ በመሆኑ ክስ ተመስርቶባቸዋል።

ክሱን የሚከታተሉ ከ20 በላይ ጠበቆች መወከላቸውንም ፓርቲው ተናግሯል።
DDN ሐምሌ 6፣ 2015 ዓ.ም

10/08/2023

ዛሬ አንድ ቦታ ቁጭ በዬ ቡና እየጠጣሁኝ ሳለ አንድ አራት የሚሆኑ ሰዎች በአጠገቤ ቁጭ ካሉ በኃላ ስለ አድሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማውራት እንደጀመሩ አስጌ ዴንዳሾን አነሱና ከመካከላቸው አንዱ ቆይ ቆይ አስጌ የወላይታ ልጅ ነው ወይስ አርባምንጭ ብሎ ጥያቄዎን ሳይጨሪስ አንዱ ብድግ ይልና አስጌ የአርባምንጭ ልጅ ነው ግን አርባምንጭም በወላይታ ስር ናት ብሎ እርፍ።

10/08/2023

ሰልፍ የሚወጣ አንድ ሰው እንጣ?
ፖራ ጋሞ
ታናሞ ታሳ

09/08/2023

ነገ 04/12/2015 የደም ከልብ ቀን ሆኖ ያልፋል።😥😥😥
ደፋር ነኝ ካልክ ትሞታለህ ነገር ግን ፈሪ ነኝ ከልክ ትኖራለህ

09/08/2023

የጋሞ አባቶች ልጆቻቸውን የጥይት ማብረጃ አታደርጉት።
አክቲቪስትን ማዳመጥ በእኛ ይብቃ!

09/08/2023

ከአንድ ወር በፊት እኛ አንድ ነን አንድላይ በንኖር የተሻለ ነው። በአንድነት መኖር ብዙ ፋይዳ አለው ያሉን ሰዎች ስከረበቱቢ ለካ ያ ብዙ ፋይዳ የተባለው ጥቅማቸው ነው እንጂ ስለእኛ ደንታ የላቸውም ።
አብረን እንደግ!!
ስግብግብ ይውደም!!

09/08/2023

ፍቲ በልማት እጦት ለምሰቃይ ለቦረዳ ህዝብ

09/08/2023

ቦሮዳ ና ቁጫ ዞን ..... coming soon.
You will see

09/08/2023

King is born. we are Sons of king.
የመሪ ልጅ መቸም ቢሆን መሪ ነው ።

09/08/2023

ዳንጣቆንታ አይያ ሃይቃና ሃናይዳ አይ ላሞታውስ ጎዯ??
ልማታችን መቼም ቢሆን በመደለል ለቅሶ ተዳፍኖ አይቀርም:: አቶ ተመስገን አቶ ተሻለ ማነው... ለህዝባችን በቀጥታ ድምፅ ትሆናላችሁ ወይስ ለጋሞ አሽከርነት ታጩናላችሁ:: በመንደር ቦይ ጥያቂያችን መልስ ሊያገኝ አይችልም ጥያቂያችን ሁለንተናዊ ለውጥ ነው:: ለዞን ሥራ እኛን ስከመቼ ትሸጡናላችሁ? ህፃናትን እየደወላችሁ ማስፈራራት ቢቀርባችሁ አይሻልም; ወይስ እርስ በርስ እንተያይ?
ቦሮዳ ከጥንት ጀምሮ በራሱ ነገስታት/kingdom የተመራ ሕዝብ ነው።
1.ካዎ ቦርጄ
2.ካዎ ቄላ
3.ካዎ ባላ
4.ካዎ አና
4.ካዎ ሣና
5.ካዎ ጎሎ
6.ካዎ ሜጋሮ
7.ካዎ አንጁሎ ናቸው።ቦሮዳ በዐፄ ሚኒልክ በግዛት ክፍፍል መዋቅር ወደጋሞ ፖለቲካዊ በሆነ ይዘት የጋሞ ጎረበት ስለሆነ ተካተተ እንጂ ጋሞ አልነበረም። በቋንቋ በባህል በወሰንና በስነ ልቦና ከጋሞ ይልቅ ከወላይታ ጋር ቤቴኛ ነው።እስከ አሁንም ፖለቲከኛው ከወላይታ ጋር ቢያጋጨንም በየቀኑ የሕዝብ ለሕዝብ አንድነቱ የጠነከረ ነው።
#ቦሮዳ በጋሞ ዞን ውስጥ ከተካተተ ወዲህ ቦሮዳ እና ወላይታ ያው ሁሌም እንደተዛመዱ እንደተቆራኙና በጋብቻና በማህበራዊ ግንኙነቶች እደንደተጣበቁ ናቸው:: ኤ ላ ቦሮዲ ወላይታ ያሜ! ሃሃ ላ ኤ ኮ ያሜ ግን ውሪያባ ደና:: ላ ክቻ ፍራፍሮይ ባና ካመና ቀፍያ ዛላ ማይዘስ ግዮጋዳን ሃገቲ ባንታው ማአናው ባይና ቀፍያ ኑና ማይዛና ግዮ? ላ ላፋራ ዳቦታናፔ ሞርኪያራ ስቀትዮጌ አሮ:: የኛ አብሮ መጣብቅ ያሰጋቸውና የበታችነት ያሰቃያቸው ጋሞዎች ሁሌም ለቦረዳ ህዝብ የማይገባ ስም እየሰጡ ሌት ተቀን በመሳደብና በማሸማቀቅ ወደጋሞ ለመመለስ ብጥሩም ጋሞ ጋሞ ስለሆነ ራሱን ነጥሎ በጋሞነቱ በመጥራት ራሱን በራሱ ለየ:: በማግለልና በመሳደብ የቦረዳን የቁጫን ማንነት በፍፁም መቀየር አይቻልም::
በርካታ የቦረዳ ባንዳዎችን በመግዛት እኛ ቦረዳዎችን ጋሞ ነን ብላችሁ ተናገሩ እንደዚህ ካላችሁም በቂ ስልጣንና ገንዘብ እንሰጣለን ተብለው የተደለሉት, ብሸጡንም ራሳቸው ተዋርደው ከሥራቸው ተባረሩ እንጂ የቦረዳን ህዝብ ከፍታ ልነኩት አልቻሉም:: " ጦማ ጦማ ወጋይ ጦና ጦና ዎጋይ አጎፖ" ላ ሃገቲ ኑና ኦናኮታ የዲዲ የታን ጫይዮና? ቃምኔ ጋላስ ኑና ጉታናው ኤት ወጥንካ ጦማ ጦማ ወጋይ ጦና ጦና ወጋይ አግ በና:: ቦሮዳ መዽዳ ጦሳይ ቦንቸቶ!! የቦረዳን ህዝብ ያንን መለሎ የሆነ ህዝብ ባዩ ቁጥር ስለምንበልጣቸው ብቻ, ብበልጡንም በእግራችን ሥር አድርገን እየገዛን ነው በሚለው ዝቅጠት እየተፅናኑ ነው:: "ተራዎ እስኪደርስ በፈስዎ ይዝናኑ" ሁሌም ቁጫንና ቦረዳን አምነው ስለማያውቁ በልማት በኩል ተኮማትረን እንዲንፅናና አድርገውናል:: በባህል በቋንቋ እና በመሠረተ ልማት እጦት በከፍተኛ ቅጣት እጅግ ቀጡን። ስሰማቸው ይመለሳሉ በሚል በዝንቦች ራዕይ ግመል አክለው በመርፌ ይሞክራሉ:: ማን ይሙት እነሱ እኛን ልደልሉን:: ባይሆን ኖሮ በዚህ ክልል ጉዳይ ይያሰቡት ይሳካ ነበር ግን የት አልለ??? እኮ የት አለ??
በቦረዳዎች አካባቢ የተጀመረ ሆስፒታል ለ15 ዓመታት ተኝቶ እያለ በዘረ ጋሞዎች ወረዳ አዲስ የተጀመረ ልማት ወዲያውኑ ተጀምሮ ያልቃል።በውሃ ጥም ለዘመናት ሕዝባችን ተጎሣቁሎ እስከአሁን የአመራር የመስክ ፍጆታ ሆነናል።ሕጻናት አፋቸውን በፈቱበት ቋንቋ እየተማሩ ሣይሆን ጋሞኛን በትርጉም እየተማሩ ነው።የኛ ቋንቋ 90 በመቶ ከወላይቲኛ ጋር ይገናኛል። ግን በጋሞዎች ቅኝ ግዛት ውስጥ ስለሆንን ይሄው እየተኮላተፍን ድንበር ቀርቴቶወንዝ በማያሽግር ቋንቋ ተተብትበን እሳራችንን እያየን ነው::
ለቦሮዳ ልጆች ማን ማን ድምጽ ይሆናቸዋል?
ሌላው ቀርቶ እ

01/08/2023

ከጦሳ-Xossaa ተራራ ግርጌ !!
==================
ቃሉ ወላይትኛ ነው። ጦሳ -Xossaa ትርጉሙ እግዚአብሔር ማለት ነው። በአማርኛ ጦሳ ማለት ትርጉሙ የተራራ ስያሜ ከመሆን ያለፈ ሌላ ምንም አይደለም። ታድያ እንዴት በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ የሚገኝ ተራራ ከወላይታ ጋር የሚያቆራኝ ነገር ተገኘ?

ሀያሉ የወላይታው ንጉስ ሳሶ ሞቶሌ ( ሞቶሎሚ) በ13ኛው ክፍለ ዘመን የዳሞታ ሀገረ መንግስት መቀመጫ ከሆነው ከወላይታ ተነስቶ ሀገር ለማቅናት ወደ ሰሜን ምስራቅ : ሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ማድረጉን ታሪክ ያወሳል።

የቤተክርስቲያን መፅሐፍ የሆነው ገድለ ተ/ሐይማኖት (፩፱፻፰፮ ዓ.ም እትም) ላይ ስለ ንጉስ ሳቶ ሞቶሌ -ሞቶሎሚ ከምዕራፍ 10 ጀምሮ የተከተበውን መመልከት ይቻላል። ስለ ሸዋ መኳንንቶች ጋር የነበረው በሰፊው የተዳሰሰበት ነው። ካዎ ሳሶ ሞቶሌን- ሞቶሎሚን " አረመኔው እና ጨካኝ የዳሞት (ዎላሞ) ንጉስ ...' ተብሎ በመፅሐፉ የተጠቀሰው የሞቶሎሚን ትክክለኛ ስብዕና ነው ብለን እንድንወስድ የሚቸገር ቢሆንም መፅሃፉ ለታሪክ ማጣቀሻነት መጠቀም የሚያስችል ነው።

የጥንት የወላይታ ሕዝብ ልክ እንደ ግሪክ እና ቫይኪንግ ሰዎች (Scandinavian) በርካታ አማልክት ነበሯቸው። ለምሳሌ ግሪኮች Zeus: አቴና : አፖሎ :አፍሮዳይት ወዘተ የሚባሉ አማልክት ሲኖሯቸው የስካንዲናቪያ ሰዎች ደግሞ Thor : Angerboda : Oddin : Freyar የሚባሉ አማልክትን ያመልኩ ነበር። የጥንት ዎላይታዎች አማልክቶቻቸውን የሚመስሉት በመብረቅ እና በተራራ ነበር። ለዚህም ነው በተለያዩ ዘመናት እና ቦታዎች በተሰደዱባቸው እና በወረሩባቸው ቦታዎች የአማልክቶቻቸውን ስያሜ እየሰጡ ሲያልፉ የነበሩት።

ንጉስ ሞቶሎሚም ከሸዋ: ቡልጋ : የጎጃሙ ዳሞት እስከ አባይ ምንጭ ድረስ ባደረገው እንቀሳቀሴ ዱካው በጥንት ዎላይታ አማልክት እንዳይጠፋ ሆኖ እስከ ዛሬ ዘለቀ። እናም ይህ የደጋጎቹን ምድር የዎሎዬዎችን ምድር ደሴን ያሳመራው ጦሳ-Xossaa ተራራ የወላይታ ሕዝብ በ13ኛው ክፍለ ዘመን እዚሁ እንደነበረ ከፅሁፎች በተጨማሪ የምስክርነት ሀዉልት ሆኖ የሚኖር ነው። (በዚህ ታሪክ ዙሪያ አምላክ ከፈቀደ ታትሞ በሚወጣው መፅሀፌ ላይ እንደ አንድ ክፍል ያገኙታል )

Holozy 1896
Chozeh HaMedinah
Shenne minnin shempoyikka hayiqenna !
Copy fom workineh gebeyhu(baby)

26/07/2023

GABREELLE MARKKA !!!
Hagee wursseetta Caaqo!!
Sheeshawuunne bookko!!!
Bookko!!!
Guye shee"okko
Gantta garo simokko
Ubba ixxikko
Biyaagaakka yeddokko!
Haaya giidikka woossokko
Wocamawuu yayyokko
Baaxiyaa aggokko
Hello zuubbarikko
Beniigadan giikko
Nina yaa goochikko
Katta haattaa gookko
Yelagay aggokko
Denddana xiskkokko
Baakkaalee dolikko
Yambbarshshay zambbikko
Baallishee dukkikko
Gonddallee zeerikko
Maccamee xonggikko
Ajjuutay poo"ikko
Yelagay denddikko
Issi galassay iraadan irxxana
Teerida muuzee oshaadan musana
Wonttida sa"ay qammenan irxxana
Hassayenna gereessaadan zaarishin metana
Hachippe sinttan hayzziyoogee gidana
Porxu ottidi odikko siyana
Boochena booraago sooddon allaxxana.
Haraba qoppikko Bookko Yaagana!!!!
Bookko baaxee qaalaa alamiyaa gattana
Maatan woosi baa mabrariyaa essana.
Issippe mayikko siiqotaani daana
Geello perzzikko mudidi yaa olana.
Hagee hananay haakkena mataana

06/07/2023

ቆይ አስጌ ደንዳሾ ከወላይታ ሕዝብ ምን ይፈልጋል ?
ለምንድነው ማይተወን?

20/06/2023

ምስራቅ አፍሪካ 🤝 ዎላይታ‼️😎
ህልም አይደለም እውን የሚያደርግ ትውልድ አለን! ቅዠት አይደለም የትግሉን መንገድ ጀምረናል! ገናና ታሪክ ነበረን ሆኖም በታሪክ አጋጣሚ ወድቀን ነበር! መወድቅ ብቻ አይደለም በዚች ሀገር እንደ ሕዝብ ተረግጠን ታሪካችን ተቀምቶ ፣ ባህላችን ተደምስሶ ሕዝባችን ከዎላይታ ተሰዶ እንዲኖር እንዲበተን ተፈርዶብናል! ከኢትዮ-ዎላይታ ጦርነት ማዕግስት ዎላይታን ለማጥፋት በብዙ መንገድ ተሞክሯል አሁንም ቀጥሏል። ዎላይታ ፍሬ መሆኑን ሳያውቁ ሊያጠፉ ቢቀብሩትም ይሄው መብቀል ጀመረ የትንሳኤያችንን መጀመር አበሰረ! ትግላችን ገና ለጋ ነው! ግባችን ሩቅ ነውና በፅናት ትግሉን መቀጠል ትግላችንን የማጎልመስ ሂደት ነው። ትግሉ ገና አልተጀመረም ፣ እሳት የሆኑ ታጋይ ጫጩቶችን ፈልፍለናል፣ ወደ ዋናው ግባችን የሚያደርሰው መንገድ ገና ልጀመር ነው! በተግባሩ እንጂ በአፉ የማይናገር ፡ እንደ ንብ ተግቶ ዎላይታን የሚገነባ ፣ እንደ ንብ ለጠላት እና #ለጭቆና #ተናዳፊ የሆነ ትውልድ እየመጣ ነው። ይህ ታሪክን ያስታውሰኛል...ከ128 ዓመታት በፊት በዎላይታ ጠቅላይ ጦር አዛዥ እና የሀገሪቱ መሪ የነበሩ ካዎ ጦና ጋጋ ከሰሜን ዎላይታን ለመውረር የመጣውን የአቢሲኒያ ጦር #በንብ መንጋ ድል ነስቷል። አዲሱ ትውልድ ጭቆናን እንደ ንብ የሚናደፍ! ሕልውናውን ንብ ቀፎውን ከጠላት እንደሚጠብቅ እንዲሁ የሚጠብቅ! በራሱ resources የራሱን መሠረት ልማት የሚገነባ! በሳይንስና ቴክኖሎጂ በፈጠራ የተጀመረው #አቢዮት ወደ ካምፖኒዎች አድጎ የተበተነው የንብ መንጋ(ሁሉም ዎላይቶ) ወደ ቀፎው (ዎላይታ) ተመልሶ ሌላውን አክብሮ ራሱን አስከብሮ እንደሚኖር ሙሉ እምነት አለን።

#ግባችን ግልፅ ነው #ታሪካችንን #በምስራቅ አፍሪካ ዳግም ማደስ ነው! ዎላይታ አንገቱን ደፍቶ የፌደራልን መንግስት ጥያቄዬን ይመልስልኛል ብሎ ቁጭ ብሎ የጠበቀበት 128 ዓመታት ትውልድን በቁጭት ልያነሳሳ ይገባል። ታላቅ እና ሀያል የነበረ ሕዝብ 128 ዓመታ ሙሉ ልጠብቅ አይገባም ነበር። ሆኖም ግን አሁን ትግሉን ጀምረናል! ብርቱ ትውልድ እየፈጠርን ነው። ትግሉን ጀምረናል ትንሳኤያችን ሩቅ አይደለም! ተስፋ ሰንቀን በፅናት መታገል እንቀጥላለን! ድልን በደማቅ መስዋዕትነት እንቀዳጃለን! ዎላይታ በልጆቹ ዳግም ላይመለስ ከፍ ይላል! በብርቱ ትግል በምስራቅ አፍሪካ ታሪካችንን እናድሳለን!!

God Bless Fatherland Wolaita‼️
God bless the great people of Wolaita ‼️

Cd :Nuso
❤️💛🖤

27/05/2023

ካድሪዎች ለነገ የጠሩት ሠልፍ

የሠላማዊ ድጋፍ ሠልፍ ጥሪ!!

በጀግና መከላከያ ሠራዊቱ ላይ የሚደረግ የፅንፈኞች ፕሮፓጋንዳ ከፍተኛ ጥቃት በሳይበር እየደረሰበት ስለሆነ ይህንን ጥቃት በመቃወም ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መሰለፋችንን እና መከላከያ የህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ መሆኑን እየገለፅን ድጋፍ ማድረግ ስላስፈለገ ዕሁድ 20/09/2015 ዓ/ም ዞናዊ የሠራዊት ሠላማዊ ሠልፍ ተጠርቷል፡፡ ስለሆነም ከ23ቱም መዋቅሮች፡-

1. የወረዳ/ከተማ የፖሊስ አባላት በሙሉ፣
2. የሚሊሻ አባላት በሙሉ፣
3. የከተማ ደንብ አስከባሪ አባላት በሙሉ፣
4. የተመላሽ ሠራዊት አባላት በሙሉ፣
5. የቀድሞ ሠራዊት አባላት በሙሉ፣
6. የብሔራዊ ተጠባባቂ አባላት በሙሉ፣

የደንብ ልብስ ለብሰው ዕሁድ 20/09/2015 ዓ/ም ከጧቱ ልክ 2፡00 ሰዓት ላይ የወረዳ/ከተማ አስተዳዳሪ/ከንቲባ እና የሠላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊው አስከትለው በወላይታ ሶዶ ሁለገብ ስታዲየም እንዲገኙ ጥሪ እያስተላለፍን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡት የሠለፉ መሪ ቃል መሆኑንም እንገልፃለን፡፡

1. መከላከያ ሠራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን!
2. በመከላከያ ሠራዊታችን የመጣ በአይናችን ብሌን የመጣ ነው!
3. እርሱ ሞቶ እኛን ያኖረንን ሠራዊት ማጠልሸት ይቁም!
4. ከህብረ ብሔራዊ ሠራዊታትን ላይ እጃችሁን አንሱ!
5. አለኝታችን በሆነው ሠራዊታችን ላይ ምላሳቸውን የሚዘረጉ ጽንፈኞች በህግ ይጠየቁ!
6. መከላከያ ሠራዊታችንን ተቀላቅለን ኢትዮጵያችንን እናጸናለን!
7. መከላከያችን አንድነታችንን ይገነባል ጽንፈኞች ያፍራሉ!
8. ብሔሩ አገሩ የሆነን ሠራዊት መነካካት የለየለት ጠላትነት ነው!
9. የኢትዮጵያዊነታችን አርማ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት በመተንኮስ የሥልጣት ፍላጎትን ማሳካት አይቻልም!
10. መከላከያችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ሁሌም እንደግፍሀለን?
11. የህዝቦችን አንድነትና ወንድማማችነት የሚሸረሽሩ ጽንፈኞች በህግ ይጠየቁልን!
12. ህብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና ነው!
13. ጽንፈኞች የፖለቲካ ነጋዴ እንጂ የማንም ብሔር ወኪል አይደሉም!
14. ጽንፈኝነትን አምርረን በመታገል ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትን እናጠናክራለን!
15. በህዝቦች መካከል ጥርጣሬና ጥላቻን በመዝራት የሥልጣን ፍላጎትን ማርካት አይቻልም!

የወላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
ግንቦት 18/2015 ዓ/ም
ወላይታ ሶዶ፣

ሰኞ በሠራተኞች ቀን በወላይታ ሶዶ ከተማ ማንም መቅረት አይቻልም ሰልፉ አገራቀፋዊ ነው ።ይዘን የምወጣው መፈክሮች ከታች በፎቶ ተለጥፏል።ሰልፉ የምጀምረው ሰኞ ጥዋት 2:00 በፍሪው አልታዬ ጎ...
29/04/2023

ሰኞ በሠራተኞች ቀን በወላይታ ሶዶ ከተማ

ማንም መቅረት አይቻልም ሰልፉ አገራቀፋዊ ነው ።ይዘን የምወጣው መፈክሮች ከታች በፎቶ ተለጥፏል።
ሰልፉ የምጀምረው ሰኞ ጥዋት 2:00 በፍሪው አልታዬ ጎዳና።

ያሳዝናል!
10/04/2023

ያሳዝናል!

28/09/2022

Address

Motolomi
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Daily News -WDN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share