Brock Design

Brock Design Fashion Designing ,Graphics ,Pencil Sketching ........

29/02/2024
Brock DesignDungguza Fashion
29/02/2024

Brock Design
Dungguza Fashion

Brock DesignDungguza FashionAshu Wolaita
26/02/2024

Brock Design
Dungguza Fashion
Ashu Wolaita

 Gaga
26/02/2024

Gaga

03/12/2023

መልካም ዕለት ሰንበት

Write your club name in the comment section

05/11/2023

Visit the land of 50+ kings, 💚💚💚

 #ኡማ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ( Gibe - ||| )በኢትዮጵያ ከጣና ሀይቅ ቀጥሎ 15 ቢሊዮን ኩቢይኪ ሜትር ውሃ    የያዘ  ትልቅ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ነው ።ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ወስጥ አንዱ  ...
02/10/2023

#ኡማ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ( Gibe - ||| )በኢትዮጵያ ከጣና ሀይቅ ቀጥሎ 15 ቢሊዮን ኩቢይኪ ሜትር ውሃ የያዘ ትልቅ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ነው ።
ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ወስጥ አንዱ #የኮይሻ ፕሮጀክት ነው፣ ይህ ድንቅ ሰው ሰራሽ ሀይቅ በኪንዶ ኮይሻ ወስጥ የሚገኝ ከፕሮጀክቱ አንድ አካል ነው ።
ከአባይ ግድብ ቀጥሎ 2160 ሜጋ ዋት የውሃ ሀይል (Hydropower) ማመንጨት የሚችል ግድብ ነው

ይህ ድንቅ የሆነው ሀይቅ የሚገኘው መላአከ ምድር በሆነችው በለምለምቷ ዎላይታ ወስጥ ነው ።

ምን ይሄ ብቻ ምን ተነካና ዎላይታ ውስጥ የተለያዩ መንፈስን የሚያድስ ፣የአምዕሮ እርካታ የሚያድል፣ የሚያዝናኑ ብዙ የቱሪስት መስቦች አሏት ።

እነዚህን ቱሪስት በታዎችን በማስተዋወቅ ላይ የሚገኝው Wolaita Tour and Travel ተቋም ነው ።ይህ ተቋም ዎላይታን ዳር እስከ ዳር ለአለም ህዝብ ለማስተዋወቅ አብዝቶ የሚተጋ ተቋም በመሆኑ እጅግ አድረገን ኮርተንባችኋል 🙏🙏🙏 ።

My Proud generation i wanna thank you ቁርጠኝነታችው የሚገርምና የሚበረታታ ነው ''የቁርጥ ቀን ልጅ '' መሆናቸውን አስመሰክራቸዋል ።

በርቱ ብዙ እናያለን ፤ እናሳያለን ፣ ለትውልድ እናስተላልፋለን !

Eroos
Tour and Travel
us know wolaita
#ዎላይታን እንወቅ



#❤️💛🖤

29/09/2023

One Wolaita ማለት ከህዝብ ለህዝብ የቆመ አዳዲስ መረጃ ፣ባህል ፣ወግ፣ሙዚቃ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን የሚዳሰስ ትልቅ የህዝብ ሚድያ ነው።
ይህ ሚዲያ ቀጥተኛ ትርጉም ስሆን የሚያንጸባርቀው አንድ ወላይታ ለሁሉም እንደሚኖር ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ለሙሉ ለአለም ህዝብ መሆኑንና
በዋናነት ታላቁን የወላይታን ባህል ለአለም ህዝብ ለማስተዋወቅ ለት ከቀን የሚተጋ ሚዲያ ነው

👉Personally ,Each and every Wolaitans have a great Chance to elaborate his /her incredible culture to whole over the World so, One Wolaita support and encourage those person by mentioning ,posting ,making graphics ,casting ,creating great linkage with World culture and tourism center.

👉ታላቁን የወላይታን ባህል በሚናስተዋወቀው ጉዞ ላይ የእርስዎ ሚና ትንሽ አይደለም
Share በማድረግ ድርሻውን ይወጡ
👉 ❤️💛🖤
👉

20/09/2023

ሎሚ ውርወራ 🍋🍋🍋
#ጊፋታ


HasHashtag WolaitalHashtag Wolaita

19/09/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

17/09/2023

👉⬛️🟨🟥ዎላይቶ ኔ ናታ ቦንቻ ሲንታው ኬሳ " wolaytoo ne naata boncha

👉ይሄ መልዕክት ለማከብረው ለዎላይታ ህዝብና ለዞኑ መንግስት ይድረስ ::

👉Kamuzu kassa lale የኢትዮጵያ የሙዚቃ አብዮት እንዲነቃቃ ከ 90ዎቹ እስከ አሁን ድረስ ዓልበሞችን ጨምሮ ከ 3ሺህ በላይ ሙዚቃዎችን ያቀናበረ ለበርካታ ወጣትና አንጋፋ አርቲስቶች ከ ነጠላ ዜማ እስከ አልበም የሰራ በስራው የተወደደ በባህሪው የተመሰገነ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ነው ::

👉በመላው ኢትዮጵያዊያን ዘንድ የሚወደደውና የሚከበረው ካሙዙ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሙዚቃ መነቃቃት የከፈለው ዋጋ ቀላል የሚባል አይደለም የ wolayta ሙዚቃ ስልተ :ምትን :ለኢትዮጵ ያስተዋወቀው የ ካሳ ልጅ Kamuz በ ትውልድ አካባቢው ብሎም በደቡብ ኢትዮጵያውያ ለሰራው ስራ ተመጣጣኝ ክብርና እውቅና እየተሰጠው አይደለም ::

👉የዎላይታ ህዝብና የዞኑ መንግስት ለዚህ እጅግ በጣም ለተከበረው የሙዚቃ ሰው በበዓላትና በሌሎች ሁነቶች ተገቢውን ክብርና እውቅና እንዲሰጠው ስል ከታላቅ እጅ መንሳትና ትህትና ጋር እጠይቃለሁ ::

👉ለዚህ ሰው እውቅና መስጠት ለዎላይታ እንደመስጠት ይቆጠራል ከሚገባው በላይ ደቡብ ኢትዮጵያን እና ዎላይታን አስተዋውቋል ::

ሌሎች ብዙ ክብር የሚገባቸዉም የቀደሙ የዎላይታ የጠበብ ጀግኖች አሉ .... ይከበሩ እውቅና ይሰጣቸው

👉በዎላይታ በጋሞ በዳውሮ በሀድያ በካንባታ በጌዲዮ በሲዳማ በጉራጌ ሙዚቃዎች ጀርባ የሚገኘው ይህ የሙዚቃ ሰው እንደ ዓይናችን ብሌን እንጠብቀው እንከባከበው ::

13/09/2023

❤💛🖤 nature

Tour Wolaita

መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ     ❤💛🖤
10/09/2023

መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
❤💛🖤

05/09/2023

Guys ሁላቸውም እስቲ ከእኔ ጋር '' ዎላይቲ ስንታ ጤራ ’' እንበል ❤💛🖤

01/09/2023

Kismaw
G
Bi

Address

Kawo Tona Street
S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brock Design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share