Wolaita Dicha Times

Wolaita Dicha Times This is Dicha Times Media

ታሪክ እራሱን ሲደግም 👇በ1999 ኤፍ ኤ ካፕ አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ በግማሽ ፍጻሜ ይደርሳቸዋል። አርሰናል እጅግ የሚደነቅ አቋም ላይ ነበሩ። ማንቸስተር ዩናይትድም ለትሬብል አልሞ የ...
15/01/2025

ታሪክ እራሱን ሲደግም 👇

በ1999 ኤፍ ኤ ካፕ አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ በግማሽ ፍጻሜ ይደርሳቸዋል። አርሰናል እጅግ የሚደነቅ አቋም ላይ ነበሩ። ማንቸስተር ዩናይትድም ለትሬብል አልሞ የተጓዘበት ዘመን። ሜዳው ደግሞ ቪላ ፓርክ።

🔴 በ1999 ጨዋታው ተጀምሮ ዴቪድ ቤካም ዩናይትድን ቀዳሚ አደረገ።

🔴 በ2025 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዩናይትድን ቀዳሚ አደረገ።

🔴 በ1999 ሮይ ኪን ከሜዳው ሁለተኛ ቢጫ ካርዱን በመመልከቱ በቀይ ካርድ ተሰናበተ።

🔴 በ2025 ዲዮጎ ዳሎት ሁለተኛ ቢጫ ካርዱን በመመልከቱ በቀይ ካርድ ተሰናበተ።

🔴 በ1999 ቤርካምፕ የአቻነት ግብ አስቆጠረ።

🔴 በ2025 ጋብሪኤል ማጋሌሽ የአቻነት ግቧን አስቆጠረ።

🔴 በ1999 ኒኮላስ አኔልካ ጎል አስቆጥሮ ተሻረበት።

🔴 በ2025 ማርቲኔሊ አስቆጥሮ ተሻረበት።

🔴 በ199 ዴኒስ ቤርካምፕ ፔናሊቲ ሳተ።

🔴 በ2025 ማርቲን ኦዴጋርድ ፔናሊቲ ሳተ።

🔴 በ1999 ፒተር ሽማይክል የቤርካምፕን ኳስ አዳነ።

🔴 በ2025 አልታይ ባይንዲር የኦዴጋርድን ፔናሊቲ አዳነ።

🔴 የሁለቱም ፔናሊቲዎች አቅጣጫ ተመሳሳይ ነበረ።

🔴 በ1999 ሪያን ጊግስ ምርጧን ግብ ከመሃል ሜዳ ኳሷን ይዞ በመብረር ዴቪድ ሲማን መረብ ላይ ቀላቀላት።

🔴 በ2025 ጆሹዋ ዚርክዚ የዴቪድ ራያ መረብ ላይ ፍጹም ቅጣት ምቷን አዋሃዳት።

🔴 የሚገርመው ሪያን ጊግስም ሆነ ጆሹዋ ዚርክዚ 11 ቁጥር ለባሽ ናቸው!።

በሎሳንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት ተባብሶ በመቀጠሉ አሁንም ከ6 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች አደጋ ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በመጪዎቹ ሰዓታት ውስጥ ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀው ኃይለኛ የንፋ...
15/01/2025

በሎሳንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት ተባብሶ በመቀጠሉ አሁንም ከ6 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች አደጋ ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

በመጪዎቹ ሰዓታት ውስጥ ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀው ኃይለኛ የንፋስ ትንበያ ለሎስ አንጀለስ የእሳት አደጋ ተከላካይ ሰራተኞች ከባድ ይሆናልም ተብሏል፡፡

ከሎስአንጀለስ ውጭ በሆኑ እንደ አናሄም ፣ ሪቨርሳይድ ፣ ሳን በርናርዲኖ እና ኦክስናርድ ያሉ ከተሞችን ጨምሮ ከ6 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ውስጥ ባሉ በርካታ አውራጃዎች በከባድ የእሳት አደጋ ላይ እንደሆኑ ሲ ኤን ኤን ያወጣው መረጃ ጠቁሟል፡፡

የብሄራዊ የአየር ሁኔታ አገልግሎቱ (ኤን ደብሊው ኤስ) በሎስአንጀለስ እንዲሁም በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ከባድ ንፋስ እንደሚጠበቅ እና አደገኛ ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡

ለተቋማችን ተገልጋዮች በሙሉአዲስ ፖስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ለመስጠት በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች በስራ ሰዓት መገኘት ያልቻላችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ እንዳያልፍባችሁ ከ1...
15/01/2025

ለተቋማችን ተገልጋዮች በሙሉ

አዲስ ፖስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ለመስጠት በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች በስራ ሰዓት መገኘት ያልቻላችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ እንዳያልፍባችሁ ከ11፡30 ሰዓት በኋላ እየሰራን ስለሆነ በቀጠሮ ቀናችሁ ብቻ መጥታችሁ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

የዩክሬን መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በኬቭ   | ዩክሬይን ትላንት ማምሻውን መጠነሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በሩሲያ ላይ ማድረሷ ተገልጿል።ዩክሬን በርካታ ኢላማቸውን የጠበቁ ድብደባዎች በተለያ...
15/01/2025

የዩክሬን መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በኬቭ

| ዩክሬይን ትላንት ማምሻውን መጠነሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በሩሲያ ላይ ማድረሷ ተገልጿል።

ዩክሬን በርካታ ኢላማቸውን የጠበቁ ድብደባዎች በተለያዩ የሩሲያ አካባቢዎች ማድረሷ ነው የተነገረው፤

ይህም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነቱ ከተጀመረ እጅግ ግዙፍ የተባለ ጥቃት መሆኑ ተገልጿል።

እንደ ዩክሬኑ ኢታማጆር ሹም ገለፃ በጥቃቱ በርካታ የኬሚካል ፋብሪካዎችና የጥይት መጋዘኖች ተደብድበዋል፤ በመቶ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኙት ላይ ሳይቀር ድብደባው ተፈፅሟል።

የኬቭ ባለስልጣናት በበኩላቸው ሩሲያ ከአሜሪካንና እንግሊዝ የተቸራትን አክታምስ እና ስቶርም ሻዶው ክሩዝ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ጥቃቱን ፈፅማለች፤ ከበድ ላለ ምላሽ ትዘጋጅ ብለዋል።

የዩክሬን ኤስቢዩ የስለላ ድርጅት ምንጮች ለቢቢሲ እንደተናገሩት በአንድ ሌሊት የተፈፀመው ጥቃት የሩሲያ ጦርነትን የማካሄድ አቅም ላይ ያደረሰው ጉዳት ከባድ ነው ዘገባው የቢቢሲ ነው።

ትላንት ምሽት በተካሄደው የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት 😍😍ሁሉም ጨዋታዎች የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ የታየበት ድንቅ ምሽት ነበር !
15/01/2025

ትላንት ምሽት በተካሄደው የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት 😍😍

ሁሉም ጨዋታዎች የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ የታየበት ድንቅ ምሽት ነበር !

ሊቨርፑል፣ ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ አቻ ወጥተዋልNottingham 1 - 1 LiverpoolChelsea 2 - 2 Bournemouth Brentford 2 - 2 Man City
14/01/2025

ሊቨርፑል፣ ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ አቻ ወጥተዋል
Nottingham 1 - 1 Liverpool
Chelsea 2 - 2 Bournemouth
Brentford 2 - 2 Man City

አሜሪካ ሎስአንጀለስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ዙሪያ ምን አዳዲስ ክስተቶች አሉ?በሎስአንጀለስ በሰአት 100 ኪሜትር በሚነፍሰው ሀይለኛ ንፋስ የሚታገዘው እሳት በቀጣይ ቀናቶች ሊጠናከር እንደሚ...
14/01/2025

አሜሪካ ሎስአንጀለስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ዙሪያ ምን አዳዲስ ክስተቶች አሉ?

በሎስአንጀለስ በሰአት 100 ኪሜትር በሚነፍሰው ሀይለኛ ንፋስ የሚታገዘው እሳት በቀጣይ ቀናቶች ሊጠናከር እንደሚችል ተሰግቷል።

በሎስአንጀለስ ከተቀሰቀሱት 4 የሰደድ እሳት አደጋዎች ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር የዋለው አንዱ ብቻ ነው።

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በሎስአንጀለስ እና አካባቢው የተከሰተው ሰደድ እሳት 160 ስኩየር ኪሎሜትር ሸፍኗል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3C94Yqf

GOOAL! GOAL! PHIL FODEN! 1-0 CITY! 🔵🤯Man City with a crucial goal!
14/01/2025

GOOAL! GOAL! PHIL FODEN! 1-0 CITY! 🔵🤯

Man City with a crucial goal!

68' Antoine Serlom Semenyo scores!Chelsea 1-2 Bournemouth
14/01/2025

68' Antoine Serlom Semenyo scores!

Chelsea 1-2 Bournemouth

🚨🚨 GOAL BOURNEMOUTH AT STAMFORD BRIDGE!1-1 against Chelsea, Kluivert goal! 🍒
14/01/2025

🚨🚨 GOAL BOURNEMOUTH AT STAMFORD BRIDGE!

1-1 against Chelsea, Kluivert goal! 🍒

🇬🇧 የ21ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ                        ⏰ እረፍት          🇬🇧ኖቲንግሃም 1-0 ሊቨርፑል 🇬🇧     ⚽ ክሪስ ውድ 08'🏟️ ዘ ሲ...
14/01/2025

🇬🇧 የ21ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

⏰ እረፍት

🇬🇧ኖቲንግሃም 1-0 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ ክሪስ ውድ 08'

🏟️ ዘ ሲቲ ግራውንድ

 የእግዚአብሔር ሰላምታ እና ጤና እየተመኘን   ስለ ዲላ ከተማ ማብራት/ electricity / በተለይ ከሚችሌ ጀግኖች አደባባይ እስከ ጪጩ ቀበሌ ድረስ በኢንተርናሽናል አስፓልት ( አዲሱ አስ...
14/01/2025



የእግዚአብሔር ሰላምታ እና ጤና እየተመኘን ስለ ዲላ ከተማ ማብራት/ electricity / በተለይ ከሚችሌ ጀግኖች አደባባይ እስከ ጪጩ ቀበሌ ድረስ በኢንተርናሽናል አስፓልት ( አዲሱ አስፓልት ) መስመሩ ማብራት የምባል ነገር የለም ፣ የመንገድ ከፈታ የለም እንዲሁም ልጆቻችን በአቅራቢያ ለማስተማር አንድም የመንግስት ትምሀርት ቤት ባለመኖሩ በጣም እየተቸገረን ስለሆነ እኛም እንደ የሀገርቱ ዜጋ እንድንታይ ድምፅ ሁንልን።

እውነት እውነት ህዝቡ ያለበት ሁነታ በአካል ብታዩ በጣም በጣም ያሳዝናል በተለይ የመንግስት ሰራተኛ ከኑሮ መናር የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶት ሳይወድ በግድ life survive ለማድረግ ምንም ባላለቀ ቤት በጨለማ ኑሮ ለመግፍት ወደ ጫካ ለገቡት/ እየገቡ ላሉት መንግስት ሰራተኞች ራሳቸውንና ቤትሰባቸውን ከተለያየ አደጋ ሥጋትና ከአደጋ ለመከላከል በተለይ የማብራትና የውሃ ዝርጋታ እንዲሁም የመንገድ ከፍታ ቢደረግ መልካም ነው ህዝቡ ያለበት ሁነታ በጣም በጣም ያሳዝናል።

GOAL FOREST! LIVERPOOL ARE 1-0 DOWN! 🔴🤯Wood scores once again!
14/01/2025

GOAL FOREST! LIVERPOOL ARE 1-0 DOWN! 🔴🤯

Wood scores once again!

ዛሬ በሶዶ ከተማ በቤንዚን ነዳጅ ግብይትና ስርጭት  ከታዘብኩት....ስለቤንዚን ነዳጅ እጥረትና ህገወጥ ግብይት ብዙ ብለናል....ብዙ ተወቃቅሰናል....በማህበራዊ ሚዲያም ጽፈን ተሟግተናል። የ...
14/01/2025

ዛሬ በሶዶ ከተማ በቤንዚን ነዳጅ ግብይትና ስርጭት ከታዘብኩት....
ስለቤንዚን ነዳጅ እጥረትና ህገወጥ ግብይት ብዙ ብለናል....ብዙ ተወቃቅሰናል....በማህበራዊ ሚዲያም ጽፈን ተሟግተናል። የነዳጁ እጥረት እንደአገር የሚታይ ቢሆንም በአንዳንድ አካላት የሚፈጠር ሰው ሰራሽ የቤንዚን ነዳጅ እጥረት ህብረተሰቡንና የመንግስት መዋቅሮችንም ያማረረ ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት የሶዶ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ከከተማዋ ባጃጅ ማህበር በጋራ የነደፋቸው ስልቶችና እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ዛሬ ነዳጅ ልቀዳ በሄድኩበት በቶታል ነዳጅ ማደያ ታዝብያለሁ። የነደፋቸው እቅዶች ዋናዋናዎቹ፣
1.ባለሶስት ባጃጅ ታኪሲዎች ኩፖን ተሰጥቷቸው በሰሌዳቸው መሠረት ጎዶሎና ሙሉ በተለያዩ ቀናት በወጣላቸው መረሃግብር መሠረት አንድ ቀን እያሳለፉ በወረፋ እንድቀዱ፣
2. ባለሁለት እግር ሞተረኞች የመንግስትና የግል ሰሌዳዎች ተለይቶ በሚወጣላቸው ወረፋ በከሰዓት ክፍለጊዜ እንድቀዱ፣
3. የግል አውቶሞቢሎች በሚወጣላቸው ወረፋ ከሰዓት ክፍለጊዜ እንድቀዱ ፕሮግራም ወጥቶላቸው ፕሮግራሙ በተረኛ ነዳጅ ማደያ ተለጥፎ አይቻለሁ። ይህ የሚበረታታና የሚደገፍ ተግባር ነው፣
ውጥናቸውን ከግብ እንድደርስ እኔም እንደ አንድ ሃላፊነት እንደሚሰማው ዜጋ ከመንግሥት ባለሙያዎች ጎን በመሆን ዛሬ ሳስተባብርና ሳግዛቸው ውያለሁ። በተቃራኒው አንዳንድ ግለሰቦች ቀን ሙሉ ወረፋ እየጠበቁ ተሰልፎ የዋሉ ተሸከርካሪዎች እያሉ እኔ ያለሰልፍ በመሃል ገብቼ ካልቀዳሁ ሞቼ እግኛለሁ ብለው ባለሙያዎችን ስያስቸግሩ ተመልክቻለሁ። ይህ በጣም የማይገባና መታረም ያለበት ልምድ ነው። በዚህ ሂደት የጸጥታ አካላት ድጋፍም የሚበረታታ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
ሌሎቻችንም በጋራ ለመጠቀም የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት የነደፈውን እቅድ ተከትለን እንጠቀም፣ ህገወጥ የጥቁር ገበያ የነዳጅ ግብይት በጋራ እንከላከል! አመሰግናለሁ!

!🙏

OFFICAL ገብርኤል ጀሱስ ያጋጠመው ጉዳት ACL መሆኑን ክለቡ ይፋ አደርጓል።ክለቡ እንዳሳወቀው ከሆነ ጀሱስ የቀዶ ጥገና ህክምና ይደርገለታል ይህም ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቀዋል።Get wel...
14/01/2025

OFFICAL

ገብርኤል ጀሱስ ያጋጠመው ጉዳት ACL መሆኑን ክለቡ ይፋ አደርጓል።

ክለቡ እንዳሳወቀው ከሆነ ጀሱስ የቀዶ ጥገና ህክምና ይደርገለታል ይህም ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቀዋል።

Get well soon 😔

🚨 ገብሬል ጄሱስ ባስተናገደው የጉልበት ጅማት መበጠስ (ACL) ጉዳት ምክንያት ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ ይርቃል። አርሰናል አሁን ላይ ተጫዋች ለማስፈረም ክፍት ነው ፤ በውሰት የማስፈረም ሰፊ እ...
14/01/2025

🚨 ገብሬል ጄሱስ ባስተናገደው የጉልበት ጅማት መበጠስ (ACL) ጉዳት ምክንያት ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ ይርቃል።

አርሰናል አሁን ላይ ተጫዋች ለማስፈረም ክፍት ነው ፤ በውሰት የማስፈረም ሰፊ እድል አላቸው።

[David Ornstein] 🎖️

"የተከዜ ዘብ" እያለ አዲስ ጦር እያሰለጠነ ካለ አካል ፍትህ መጠየቅ ስላቅ ቢሆንም ቅሉ...ማለቂያ የሌለውን የጠላት አጀንዳ ይዛችሁ (የግምት የድህረት) እያላችሁ አደባባይ ከመውጣት እንዲህ ...
14/01/2025

"የተከዜ ዘብ" እያለ አዲስ ጦር እያሰለጠነ ካለ አካል ፍትህ መጠየቅ ስላቅ ቢሆንም ቅሉ...

ማለቂያ የሌለውን የጠላት አጀንዳ ይዛችሁ (የግምት የድህረት) እያላችሁ አደባባይ ከመውጣት እንዲህ ያለውን ትክክለኛ የትግራይ የህዝብ ጥያቄ ይዞ መውጣት የሚያስመሰግን ነውና በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን 🙌

እንኳንም ድምፃችሁን አሰማችሁ 🙌
እንኳን የዚህ ህዝብ ስቃይ ሰቆቃ ይበቃል አላችሁ 🙌
ይአክል 🙌

ትዝብት 👉 የእነ እንቶኔ ደጋፊዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ የነእከሌ ግሩፕ ተቃውሞ አደረጉ እያላችሁ ስታራግቡ የነበራችሁ የመሀል ሀገር ሚዲያዎች ዛሬ የበላችሁ ጅብ አልጮኽ አለሳ 🤔

ይበቃል የምእራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው ይመለሱ 🙌

በቲጂ በቀለ (H4H)

Ruud van Nistelrooy returns to Old Trafford to face Man Utd in the next round of the FA Cup!
13/01/2025

Ruud van Nistelrooy returns to Old Trafford to face Man Utd in the next round of the FA Cup!

Address

Wolaita S**o
S**o
B4620SODO,ETHIOPIA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Dicha Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share