WT መዝናኛ

WT መዝናኛ This is Official WT Media entertainment page

Welcome to Wolaita S**o, The capital of The Republic of Wolaita **o is outshining ❤❤❤wolaita s**o  ❤❤❤Ethiopia ❤        ...
21/08/2023

Welcome to Wolaita S**o, The capital of The Republic of Wolaita
**o is outshining ❤❤❤wolaita s**o ❤❤❤Ethiopia ❤

28/04/2023

በሀገረ ቻይና ሻንጋይ ከተማ የትዳር አጋር የሚሸመትበት ገበያ ይገኛል። ስራቸው ላይ ብቻ አተኩረው ትዳርን ለረሱ ልጆች ቤተሰብ ትዳር ሊፈልግ ወደ ገበያው ያቀናል......

የሽግግር ፍትህን ለማረጋገጥ ጦርነት የተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበየሰብዓዊ መብት ተማጓቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ የሽግግር...
14/01/2023

የሽግግር ፍትህን ለማረጋገጥ ጦርነት የተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

የሰብዓዊ መብት ተማጓቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ የሽግግር ፍትህን እንዲኖር በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን በገለልተኛ አካል እንዲመረመሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተፋላሚ ወገኖች ላይ ጫና እንዲያደርጉ ጠየቀ።

የ2023 ሂዩማን ራይትስ ዎች ሪፖርት በአለም ዙርያ አመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታን የገመገመ ሲሆን፣ “ምንም እንኳን በሰሜኑ ኢትዮጵያ ክፍል የነበረው ግጭት ለሁለት ዓመታት በተዋጊ ወገኖች ብዙ የጅምላ ግድያን ያደረሰ ቢሆንም ዩክሬን ካገኘችውን ዓለም አቀፋዊ ትኩረት ጋር ሲነፃፀር እጅግ ጥቂት ብቻ ነው ” ብሏል፡፡

አክሎም በምእራብ ትግራይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በርካታ ሞት፣ የፆታ ጥቃት፣ የጅምላ እስር እና በሺዎች የሚቆጠሩ መፈናቀልን አስከትሏል ብሏል፡፡

በተጨማሪም 2022 የዘለቀው የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል ላይ ያደረገው ከበባ ንፅሃን ዜጎች የምግብ፣ የመድሃኒት እና የህይወት አድን ሰብአዊ ርዳታ እንዲሁም የመብራት፣ የባንክ እና የኮሙኒኬሽን አገልግሎትን እንዳያጉኙ ማድረጉ የአለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው ብላሏል፡፡

ሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ህብረትን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን እና አሜሪካን ጨምሮ አለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ ከባድ ወንጀሎችን የፈፀሙ በህግ እንዲጠየቁ በገለልተኛ አካል እንዲመረመሩ ተፋላሚ አካላቱ ላይ ግፊት እንዲያደርጉ አሳስቧል።

“መንግሥታት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግድያውን፣ ሰፊውን ፆታዊ ጥቃት እና ዘረፋ ቢያወግዝም የወሰዱት እርምጃ የለም” ብሏል።

በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ያለውን ቀውስን በተመለከተ፣ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎችና ታጣቂዎች በሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች በተለይም በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመብት ጥሰት የፈፀሙ ሲሆን፣ ግጭቶችና ሁከቶችም በሌሎች የሀገሪቱ ክልሎችም ተከስተዋል ያለው የመብት ተማጓቹ፣ በድርቁ ምክንያት ከ20 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲሹ ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡

“በምእራብ ኦሮሚያ በመንግስት እና በታጠቁ አካላት መካከል የነበረው ግጭት በሁለቱም ወገን ከፍተኛ የህግ ጥሰጥ ተፈፅሟል” ነው ያለው ሂዩማን ራይትስ ዎች፡፡

ሪፖረቱ፣ በሰሜን ኢትዮጵያም ሆነ በኦሮሚያ በተፋላሚ ወገኖች የተፈፀሙ የአለማቀፋዊ ህግ ጥሰቶች መረጃዎች እየጨመሩ ቢሄዱም መንግስት ከዚህ ቀደምም ሆነ በአሁኑ ወቅት ለተፈፀመው የመብት ጥሰት ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚያደርገው ጥረት በቂ እንዳልነበር፣ ግልጽነት የጎደለው እና ገለልተኛ ክትትል እንዳልነበረው በአፅንዖት ገልጧል።

በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ለአሰቃቂ ጥቃጦች በመዳረግ እጅግ አስከፊ የሰበዓዊ መብት ጥሰት እየተባባሰ መጥቷል ስል አስ ዘግቧል። ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://wolaitatimes.com/?p=3439

13/01/2023

ምስጋና ለፈጣሪ በዎላይታቶ❤

11/10/2022

"አሁን መቶ አመቴ ነው፣ አንድ ሺህ አመት እኖራለሁ ብዬ አስባለሁ" በጣም አጭር ወጣቱ የ100 ዕድሜ ባለጠጋ ከዎላይታ፣ ነዋሪነቱ በዳሞት ተራራ አናት👇
https://youtu.be/HkS1yUslK7I

02/10/2022
31/07/2022

በዎላይታ በባህላዊ ሰርግ ባህላዊ ጭፈራ

22/07/2022

ታዋቂ አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ በኢትዮጵያዊነት ሰብአዊነት ተነሳስቶ በጎርፍ ለተጎዱ ደቡብ ኦሞ ዳሰነች ህዝቦች በሳምንት ውስጥ የቀነቀነው ድንቅ ታሪካዊ ሙዚቃ❤

21/07/2022

ውድ ቤተሰቦች ይሄ ቻናል ከሳምንት በኃላ ጀምሮ የተመረጡ ምርጥ የመዝናኛ ፕሮግራሞች የሚቀርብበት ነው🤲

Address

Firew Venue
S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WT መዝናኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WT መዝናኛ:

Videos

Share