የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/

የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ is a Facebook social networking site based on the Doctrine and Canon of the EOTC.
(32)

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ የሉተራን አለማቀፍ ፌደሬሽን ፕሬዚደንት ቢሾፕ ኼንድሪክ ...
20/04/2024

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ የሉተራን አለማቀፍ ፌደሬሽን ፕሬዚደንት ቢሾፕ ኼንድሪክ ስቱክበርን በጽ/ት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ዘጋቢ፡- መምህር ማቆርስ ተበቃ
ፎቶ፡- መ/ሰ አባ ኪሮስ ወ/አብ
( ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++++++
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዚደንት እና የአፍሪካ ሉተራን ፌደሬሽን ፕሬዚደንት ዶ/ር ቄስ ዮናስ ይገዙ የእንግዳው መምጣት መንሥኤ ያብራሩ ሲሆን፣ ቢሾፕ ኼንድሪክ ስቱክበርን ቅዱስነታውን በማግኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊም፣ ቢሾፑ ስለጠየቋቸው አመስግነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከሌሎች አብያተ እምት ጋር በሰላምና በልማት ጉዳዮች አብራ እንደምትሠራ ገልጸውላቸዋል፡፡
በመጨረሻም፡- በሁለቱም አባቶች በኩል የስጦታ ልውውጥ ተደርጎ የመታቢሠያ ፎቶ መነሳት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡
TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY

ቀን 11/08/2016 ዓ.ምበድጋሚ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ 1.1 ለትግርኛ ቋንቋ መርሐግብር ክፍል የሠራተኛ ቅጥርን በተመለከተ ዝርዝር የቅጥር ማስታወቂያ ፡- • የሥራ መደብ መጠሪያ፡-...
19/04/2024

ቀን 11/08/2016 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

1.1 ለትግርኛ ቋንቋ መርሐግብር ክፍል የሠራተኛ ቅጥርን በተመለከተ
ዝርዝር የቅጥር ማስታወቂያ ፡-
• የሥራ መደብ መጠሪያ፡- ለትግርኛ ቋንቋ መርሐ ግብር ሪፖርተር
• ብዛት፡- 2
• ፆታ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በጋዜጠኝነት፣በቋንቋና ሥነ ጽሑፍ፣በፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች፤ ወይም በሥነ መለኮት የመጀመሪያ ዲግሪና ተጨማሪ የጋዜጠኝነት ሥልጠና የወሰደ ወይም የወሰደች ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• በትግርኛ ቋንቋ መናገር ፣ማዳመጥ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል /የምትችል
• የሥራ ልምድ፡- 1 ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ፤ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
1.2 ለአፋን ኦሮሞ መርሐ ግብር ሪፖርተር ቅጥርን በተመለከተ
• የሥራ መደብ መጠሪያ፡- የኦሮምኛ ቋንቋ መርሐ ግብር ሪፖርተር
• ብዛት፡- 1
• ፆታ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በጋዜጠኝነት፣በቋንቋና ሥነ ጽሑፍ፣በፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች፤ ወይም በሥነ መለኮት የመጀመሪያ ዲግሪና ተጨማሪ የጋዜጠኝነት ሥልጠና የወሰደ ወይም የወሰደች ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• በኦሮምኛ ቋንቋ መናገር ፣ማዳመጥ፣ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል /የምትችል
• የሥራ ልምድ፡- አንድ ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ፤ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
1.3 የአማርኛ ቋንቋ ከፍተኛ ሪፖርት
የሥራ መደብ መጠሪያ - የአማርኛ ቋንቋ ከፍተኛ ሪፖርት
• ብዛት፡- 1
• ፆታ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በጋዜጠኝነት፣በቋንቋና ሥነ ጽሑፍ፣በፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች፤ ወይም በሥነ መለኮት የመጀመሪያ ዲግሪና ተጨማሪ የጋዜጠኝነት ሥልጠና የወሰደ ወይም የወሰደች ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• የሥራ ልምድ፡- ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ፤ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

2 ለቴክኒክ ዋና ክፍል የሠራተኛ ቅጥር
2.1 የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡- ለትግርኛና አማርኛ ቋንቋ የምስልና ድምጽ ቅንብር (ኤዲቲንግ) ባለሙያ
• ብዛት ፡- 1
• ፆታ ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• የትምህርት ደረጃ ፡- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በምስልና ድምጽ ቅንብር (በቪዲዮ ኤዲቲንግ) ትምህርት ለአንድ ዓመት የሚሰጠውን ትምህርት ተከታትሎ በሰርተፊኬት (10+1) የተመረቀ ወይም የተመረቀች፡፡
• ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣አይቲ እና ተዛማጅ መስኮች ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ወይም ያላት እና ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በምስልና ድምጽ ቅንብር (በቪዲዮ ኤዲቲንግ) በሰርተፊኬት (10+1) የተመረቀች ወይም የተመረቀ፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• የሥራ ልምድ፡- ለሰርተፊኬት (10+1) 1 ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ፤ለመጀመሪያ ዲግሪና ተጨማሪ ሰርተፊኬት (10+1) 0 ዓመት የሥራ ልምድ ፤ ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• በትግርኛ እና አማርኛ ቋንቋዎች መናገር ማዳመጥ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል /የምትችል
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
2.2 የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡- ለኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋ የምስልና ድምጽ ቅንብር (ኤዲቲንግ) ባለሙያ
• ብዛት ፡- 1
• ፆታ ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• የትምህርት ደረጃ ፡- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በምስልና ድምጽ ቅንብር (በቪዲዮ ኤዲቲንግ) ትምህርት ለአንድ ዓመት የሚሰጠውን ትምህርት ተከታትሎ በሰርተፊኬት (10+1) የተመረቀ ወይም የተመረቀች፡፡
• ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣አይቲ እና ተዛማጅ መስኮች ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ወይም ያላት እና ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በምስልና ድምጽ ቅንብር (በቪዲዮ ኤዲቲንግ) በሰርተፊኬት (10+1) የተመረቀች ወይም የተመረቀ፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• የሥራ ልምድ፡- ለሰርተፊኬት (10+1) 1 ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ፤ለመጀመሪያ ዲግሪና ተጨማሪ ሰርተፊኬት (10+1) 0 ዓመት የሥራ ልምድ ፤ ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• በኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋዎች መናገር ማዳመጥ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል /የምትችል
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

2.3 የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡- የካሜራ ባለሙያ
• ብዛት ፡- 2
• ፆታ ፡- አይለይም
• ዕድሜ፡- ከ40 ያልበለጠ (ያልበለጠች)
• የትምህርት ደረጃ ፡- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በቪዲዮና ፎቶግራፍ ትምህርት ለአንድ ዓመት የሚሰጠውን ትምህርት ተከታትሎ በሰርተፊኬት (10+1) የተመረቀ ወይም የተመረቀች፡፡
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆነ ወይም የሆነች መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀት ያለው ወይም ያላት (በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ የተማረ/የተማረች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል)
• የሥራ ልምድ፡- ለሰርተፊኬት (10+1) 1 ዓመት ከሙያው ጋር የተያያዘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ፤ ከግል ቀጣሪ ተቋማት የሚርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመንግሥታዊ የግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ግብር ስለመከፈሉ ተጨማሪ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• መሠረታዊ የኮምፒውተርና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃም ክህሎት ያለው/ ያላት
• የቅጥር ሁኔታ፡- ለስድሰት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በቋሚነት የሚቀጠሩ ይሆናል
• ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
ተጨማሪ መስፈርቶች ለሁሉም አመልካቾች
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቻን እና ሲቪ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 16 በሥራ ሰዓት ኦሪጅናሉን ለማመሳከሪያ በማቅረብ የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በአካል በመቅረብ ከሚመጡ ማመልከቻዎች ውጪ በማናቸውም መንገድ መመዝገብ አይቻልም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
Tell + 251- 11 8 12 12 24
+251-111 274 847
FAX +251-111 275 531
E-mail [email protected]
POBOX 30730 ኮድ/Code 1000
Addis Ababa, Ethiopia

Beeksisa Qacarrii Hojii Yeroo lammaffaaf baheTelevizhiinni Mana Kiristaana Ortodokasii Tawaahidoo Itiyoophiyaa iddoo hoj...
19/04/2024

Beeksisa Qacarrii Hojii Yeroo lammaffaaf bahe
Televizhiinni Mana Kiristaana Ortodokasii Tawaahidoo Itiyoophiyaa iddoo hojii kanaa gadiitti tarreeffaman irraatti hojjattoota dorgomsiisee qacaruu ni barbaada.
1. Sagantaa Afaan Tigriffaatiif
 Gosa Hojii:- Riippoortara/Gabaasaaa Afaan Tigriffaa
 Baay’ina: 2
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Yuunivarsiitii beekame irraa gaazexeessummaadhaan, Afaaniin fi Sirna Barreeffamaan, Fooklooriin, Ogummaaa Tiyaatiraann digirii jalqabaan kan eebbifame/te, yookiin Koolleejjii Afuurawaan digrii kan qabu/duu fi danbalataan ogummaa gaazexeessummaan kan leenji’e ykn leenjite kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/ssu akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Afaan Tigriffaan dubbachuu, dubbisuu fi barreessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Digirii jalqabaan waggaa 1 kallattiin ogummaan kan walqabate kan qabu/du akkasumas dandeettii ittifayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Mindaa: Iskeelii dhaabbatichaan

2. Sagantaa Afaan Oromiffaaf
 Gosa Hojii:- Riippoortara/Gabaasaa Afaan Oromiffaa
 Baay’ina: 1
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Yuunivarsiitii beekame irraa gaazexeessummaadhaan, Afaaniin fi Sirna Barreeffamaan, Fooklooriin, Ogummaaa Tiyaatiraann digirii jalqabaan kan eebbifame/te, yookiin Koolleejjii Afuurawaan digrii kan qabu/duu fi danbalataan ogummaa gaazexeessummaan kan leenji’e ykn leenjite kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/ssu akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Afaan Oromiffaan dubbachuu, dubbisuu fi barreessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Digirii jalqabaan waggaa 1 kallattiin ogummaan kan walqabate kan qabu/du akkasumas dandeettii ittifayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Mindaa: Iskeelii dhaabbatichaan

3. Gosa Hojii:- Qopheessaa/Gaazexeessaa Afaan Amaariffaa
 Baay’ina: 1
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Yuunivarsiitii beekame irraa gaazexeessummaadhaan, Afaaniin fi Sirna Barreeffamaan, Fooklooriin, Ogummaaa Tiyaatiraann digirii jalqabaan kan eebbifame/te, yookiin Koolleejjii Afuurawaan digrii kan qabu/duu fi danbalataan ogummaa gaazexeessummaan kan leenji’e ykn leenjite kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/ssu akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Afaan Amaariffaan dubbachuu, dubbisuu fi barreessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Digirii jalqabaan waggaa 2 kallattiin ogummaan kan walqabate kan qabu/du akkasumas dandeettii ittifayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Mindaa: Iskeelii dhaabbatichaan
4. Gosa Hojii:- Ediitara Afaan Tigriffaa
 Baay’ina: 1
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Koompitar saayinsii, Information Teekinooloojii (IT) fi field walfakkaatuun yuniversitii beekame irraa digrii jalqabaan kan eebbifame/te fi Koolleejji Teeknikaa f Ogummaa beekame irraa viidiyoo ediitingiin baruumsa waggaa 1f kenname waraqaaa ragaa (10+1) kan qabu/du, kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/deessu, akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Afaan Tigriffaa fi Amaariffaan dubbachuu, dubbisuu fi barreessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Digirii jalqabaan zeeroo fi waraqaa ragaa kan dhiheessuf kallattiin ogummaan kan walqabate muuxannoo waggaa 1 kan qabu/du akkasumas dandeettii itti fayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Mindaa: Iskeelii dhaabbatichaan

5. Gosa Hojii:- Ediitara Afaan Oromiffaa
 Baay’ina: 1
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Koompitar saayinsii, Information Teekinooloojii (IT) fi field walfakkaatuun yuniversitii beekame irraa digrii jalqabaan kan eebbifame/te fi Koolleejji Teeknikaa f Ogummaa beekame irraa viidiyoo ediitingiin baruumsa waggaa 1f kenname waraqaaa ragaa (10+1) kan qabu/du, kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/deessu, akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Afaan Oromiffaa fi Amaariffaan dubbachuu, dubbisuu fi barreessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Digirii jalqabaan zeeroo fi waraqaa ragaa kan dhiheessuf kallattiin ogummaan kan walqabate muuxannoo waggaa 1 kan qabu/du akkasumas dandeettii itti fayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Iskeelii dhaabbatichaan
6. Gosa Hojii:- Ogeessa Kaameeraa
 Baay’ina: 2
 Saala: Lamaanuu
 Sadarkaa barumsaa barbaachisu: Koolleejji Teeknikaaf Ogummaa beekame irraa kaameeraan baruumsa waggaa 1f kennamu baratee waraqaa ragaa (10+1) kan qabu/du kanaafis raga dhiheessuu kan danda’u/deessu, akkasumas beekumsa baruumsa bu’uuraa mana kiristaanaa kan qabu/du (waldaa dilbataa yookiin waldaa dilbataa yuunivarsiititti kan barate/tte) raga dhiheessuu kan danda’u/dandeessu
 Muuxannoo Hojii: Waraqaa ragaa (10+1) kallattiin waggaa 1 ogummaan kan walqabate kan qabu/du akkasumas dandeettii ittifayyadamma miidiyaalee fi kompitaraa bu’uura ta’an kan qabu/du.
 Ragaalee muuxannoo hojii qaama mootummaa qaraxa guuru ykn sassaabu irraa kaffaluu keessan ragaa dabalataa dhiheessuun isinirra jiraata.
 Haala qacarrii: Ji’a ja’aaf koontiraata ta’ee akkuma barbaachisummaa isaatti dhaabbataan kan qacaramtan ni ta’a.
 Mindaa: Iskeelii dhaabbatichaan

Hubachiisa: Namoonni beeksisni kun guyyaa bahe irraa jalqabdanii guyyoota hojii walitti aanan torbaaf (5f) (Ebla 14 hanga Ebla 18, 2016tti) mooraa dhaabbatichaa Biiroo Humna namaa lakkoofsa 16tti qaamaan argamuun CV fi Oriijinaala agarsiisun koppii hin deebine qabattanii dhufuun galmaa’uu kan dandeessan ta’uu isin beeksifna. Guyyoota Kanaan ala kan dhufan kan hin keessummeessine ta’uu keenya ni beeksifna.

Odeeffannoo dabalataaf
Tell + 251- 11 8 12 12 24
+251-111 274 847
FAX +251-111 275 531
E-mail [email protected]
POBOX 30730 ኮድ/Code 1000
Addis Ababa, Ethiopia

ሚያዝያ 11 ቀን 2016 ዓ .ም ንካልኣይ ግዜ ዝወፀ ክፉት ናይ ሥራሕ ቦታ ምልከታ 1.ንቋንቋ  ትግርኛ መርሓ ግብሪ  ሪፓርተር ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ ፡- ካብ ፍሉጥ ዩኒቨርስቲ ብጋዜጠ...
19/04/2024

ሚያዝያ 11 ቀን 2016 ዓ .ም
ንካልኣይ ግዜ ዝወፀ ክፉት ናይ ሥራሕ ቦታ ምልከታ
1.ንቋንቋ ትግርኛ መርሓ ግብሪ ሪፓርተር
ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ ፡- ካብ ፍሉጥ ዩኒቨርስቲ ብጋዜጠኝነት ፣ብቋንቋን ሥነ ጽሑፍን ፣ ብፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት ብመጀመርያ ዲግሪ ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
ወይከኣ ብነገረ መለኮት ናይ መጀመርያ ዲግሪን ተወሳኺ ናይ ጋዜጠኝነት ሥልጠና ዝወሰደ ወይከዓ ዝወሰደት ፤ መርትዖ ከቕርብ / ክተቕርብ ዝኽእል/እትኽእል
 ናይ ሥራሕ ልምዲ ፡- 1 ዓመት ምስ ሞያ ዝተተሓሓዘ ናይ ሥራሕ ልምዲ ዘለዎ/ዘለዋ
 ብቋንቋ ትግርኛ ምዝራብ ፣ምንባብን ምጽሓፍን ዝኽእል/እትኽእል
ብዝሒ ፡- 2
ወርሓዊ ክፍሊት /መሃያ/ :- በቲ ትካል መሃያ መደብ
2. ንቋንቋ ኣፋን ኦሮሞ መርሐ ግብሪ ሪፓርተር
 ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ ፡- ካብ ፍሉጥ ዩኒቨርስቲ ብጋዜጠኝነት ፣ብቋንቋን ሥነ ጽሑፍ ፣ ብፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት ብመጀመርያ ዲግሪ ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
ወይከኣ ብነገረ መለኮት ናይ መጀመርያ ዲግሪን ተወሳኺ ናይ ጋዜጠኝነት ሥልጠና ዝወሰደ ወይከዓ ዝወሰደት ከምኡ እውን መርትዖ ከቕርብ / ክተቕርብ ዝኽእል/እትኽእል።
ናይ ሥራሕ ልምዲ ፡- 1 ዓመት ምስ ሞያ ዝተተሓሓዘ ናይ ሥራሕ ልምዲ ዘለዎ/ዘለዋ
 ብቋንቋ ኣፋን ኦሮሞ ምዝራብ ፣ምንባብን ምጽሓፍን ዝኽእል/እትኽእል
 ብዝሒ ፡- 1
ወርሓዊ ክፍሊት /መሃያ/ :- በቲ ትካል መሃያ መደብ
3. ንቋንቋ ኣምሓርኛ መርሓ ግብሪ ኣዳላዊ
 ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ፡- ካብ ፍሉጥ ዩኒቨርስቲ ብጋዜጠኝነት ፣ብቋንቋን ሥነ ፅሑፍ ፣ ብፎክሎር፣ ቲያትሪካል አርት ብመጀመርያ ዲግሪ ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
ወይከዓ ብነገረ መለኮት ናይ መጀመርያ ዲግሪን ተወሳኪ ናይ ጋዜጠኝነት ሥልጠና ዝወሰደ ወይከዓ ዝወሰደት ከምኡ እውን መርትዖ ከቕርብ / ክተቕርብ ዝኽእል/እትኽእል
 ናይ ሥራሕ ልምዲ፡- 2 ዓመት ምስ ሞያ ዝተተሓሓዘ ናይ ሥራሕ ልምዲ ዘለዎ/ዘለዋ
በዝሒ :- 1
4.ንቋንቋ ትግርኛን አምሓርኛን መርሓ ግብሪ ቅንብር ምስልን ድምፅን (በዓል ሞያ ኤዲቲንግ)
 ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ ፡- ካብ ፍሉጥ መሰልጠኒ ቴክንክን ሞያን ብቅንብር ምስልን ድምፅን ( ቪዲዮ ኤዲቲንግ) ንሓደ ዓመት ዝወሃብ ትምህርቲ ተከታቲሉ ብሰርተፊኬት ( 10+1) ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
ወይ ከዓ
ብኮምፒውተር ሳይንስ ፣ አይቲን ተመሳሳልቲ ትምህርትታት ካብ ፍሉጥ ዩንቨርስቲ ናይ መጀመርያ ዲግሪ ዘለዎ / ዘለዋ ፣
ካብ ፍሉጥ መሰልጠኒ ቴክንክን ሞያን ብቅንብር ምስልን ድምጽን ( ቪዲዮ ኤዲቲንግ) ብሰርተፊኬት ( 10+1) ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
 ናይ ሥራሕ ልምዲ ፡- ንሰርተፊኬት (10+1)
ሓደ ዓመት ምስቲ ሞያ ዝተተሓሓዘ ቀጥተኛ ናይ ስራሕ ልምዲ ፤ ንመጀመርያ ዲግርን ተወሳኺ ሰርተፊኬት (10+1) ዜሮ ዓመት ስራሕ ልምዲ

 ብቋንቋ ትግርኛን ኣምሓርኛን ምዝራብ ፣ምንባብን ምጽሓፍን ዝኽእል/እትኽእል

ወርሓዊ ክፍሊት ፡-:-በቲ ትካል መሃያ መደብ
በዝሒ :- 1
5.ንቋንቋ ኣፋን ኦሮሞ ንቋንቋ አምሓርኛን መርሓ ግብሪ ቅንብር ምስልን ድምፅን (በዓል ሞያ ኤዲቲንግ)
 ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ ፡- ካብ ፍሉጥ መሰልጠኒ ቴክንክን ሞያን ብቅንብር ምስልን ድምፅን ( ቪዲዮ ኤዲቲንግ) ንሓደ ዓመት ዝወሃብ ትምህርቲ ተከታቲሉ ብሰርተፊኬት ( 10+1) ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
ወይ ከዓ
ብኮምፒውተር ሳይንስ ፣ አይቲን ተመሳሳልቲ ትምህርትታት ካብ ፍሉጥ ዩኒቨርስቲ ናይ መጀመርያ ዲግሪ ዘለዎ / ዘለዋ ፣
ካብ ፍሉጥ መሰልጠኒ ቴክንክን ሞያን ብቅንብር ምስልን ድምጽን ( ቪዲዮ ኤዲቲንግ) ብሰርተፊኬት ( 10+1) ዝተመረቐ/ዝተመረቐት
 ናይ ሥራሕ ልምዲ ፡- ንሰርተፊኬት (10+1) ሓደ ዓመት ምስቲ ሞያ ዝተተሓሓዘ ቀጥተኛ ናይ ስራሕ ልምዲ ፤ ንመጀመርያ ዲግርን ተወሳኺ ሰርተፊኬት (10+1) ዜሮ ዓመት ስራሕ ልምዲ

 ብቋንቋ ኣፋን ኦሮሞን ኣምሓርኛን ምዝራብ ፣ምንባብን ምጽሓፍን ዝኽእል/እትኽእል

 ወርሓዊ ክፍሊት ፡- :-በቲ ትካል መሃያ መደብ
በዝሒ :- 1
6. በዓል ሞያ ካሜራ
 ተደላይ ናይ ትምህርቲ ደረጃ፡- ካብ ፍሉጥ መሰልጠኒ ቴክንክን ሞያን ብቪዲዮን ፎቶግራፍ ትምህርቲ ንሓደ ዓመት ዝወሃብ ትምህርቲ ተከታቲሉ ብሰርተፊኬት ( 10+1) ዝተመረቐ/ዝተመረቐት

 ንሰርተፊኬት (10+1) ሓደ ዓመት ምስቲ ሞያ ዝተተሓሓዘ ቀጥተኛ ናይ ስራሕ ልምዲ ንመጀመርያ ዲግርን ተወሳኺ ሰርተፊኬት (10+1) ዜሮ ዓመት ስራሕ ልምዲ
ብዝሒ ፡- 2
ወርሓዊ ክፍሊት /መሃያ/ :-በቲ ትካል መሃያ መደብ
ተወሰክቲ ረቛሒታት ንኩሎም አመልከቲ
1.ዕድመ አመልከቲ :- ካብ 40 ዘይበለፀ (ዘይበለፀት)
2. አመልከቲ :- ናይ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታሊ ዝኾኑ
መሠረታዊ ናይ ቤተ ክርስቲያን ፍልጠት ዘለዎም (ብሰንበት ት/ቤት ወይከዓ ኣብ ግቢ ጉባኤ ዝተምሃሩ
ከምኡ እውን መረጋገጺ ከቅርቡ ዝኽእሉ ክኾኑ ኣለዎም።
3. ካብ ዝሰርሕሉ ናይ ግሊ ትካል ናይ ሥራሕ ልምዲ ፣ካብ መንግሥታዊ መሥሪያ ቤት ግብሪ ኣካቢ ግብሪ ከም ዝከፈሉ ተወሳኺ መረጋገፂ ሓበሬታ ከቕርቡ ዝኽእሉ።
4.አመልከቲ መሠረታዊ ናይ ኮምፒውተር ክእለትን ኣጠቃቅማ ማኅበራዊ ሚዲያን ልምዲ ዘለዎም ክኾኑ ይግባእ።
5.ኣብ ኩሉ ናይ ስራሕ መደብ ንሽዱሽተ ወርሒ ኮንትራት ከም ኣድላይነቱ ብቋዋሚነት ዝቑፀሩ ይኾኑ
6.ደሞዝ :-በቲ ትካል መሃያ መደብ
7.ጾታ ፡- ኣይፈልን

አመልከቲ ናይ ትምህርትን ናይ ስራሕ ልምዲ መርትዖን ሲቪን ብምሓዝ እዚ ምልክታ ካብ ዝወፀሉ ዕለት ጀሚሩ ንተከታታሊ ሓሙሽተ ናይ ሥራሕ መዓልታት ካብ ሚያዝያ 14 ክሳብ ሚያዝያ 18/ 2016 ዓ.ም ኣብ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መራኸቢ ብዙሓት ፈነወ አገልግሎት ድርጅት ውሽጢ ኣብ ዝርከብ ኣብ ምምሕዳራዊ ዓቕሚ ሰብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁፅሪ 16 ኣብ ናይ ሥራሕ ሰዓት ንምምስካር ኦርጅናል ዶክመንት ከምኡ እውን ዘይምለስ ኮፒ ብምሓዝ ክትምዝገቡ ከም እትኽእሉ ንሕብር፡፡ ካብዚ ወፃኢ ንዝመፅእ ኣመልካቲ ግን ዘይንቅበል ምዃና ነፍልጥ፡፡
Tell + 251- 11 8 12 12 24
+251-111 274 847
FAX +251-111 275 531
E-mail [email protected]
POBOX 30730 ኮድ/Code 1000
Addis Ababa, Ethiopia

EOTC TV | ንጻሬ የሚዲያ ዳሰሳ | የጳጳሱ የግድያ ሙከራ | የጠቅላይ ቤተ ክህነት ማስጠንቀቂያ
19/04/2024

EOTC TV | ንጻሬ የሚዲያ ዳሰሳ | የጳጳሱ የግድያ ሙከራ | የጠቅላይ ቤተ ክህነት ማስጠንቀቂያ

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ጉባኤ አንስት | ልጅ ማጣታችን ትዳራችንን አልበተነውም | ክፍል 1
18/04/2024

EOTC TV | ጉባኤ አንስት | ልጅ ማጣታችን ትዳራችንን አልበተነውም | ክፍል 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ክብረ ቅዱሳን | የቅድስት ማርያም ግብፃዊት ታሪክ | ወዴት እንደምሄድ ንገረኝ
18/04/2024

EOTC TV | ክብረ ቅዱሳን | የቅድስት ማርያም ግብፃዊት ታሪክ | ወዴት እንደምሄድ ንገረኝ

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል እድሳት ሥራ 75 በመቶ ደረሰአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016  የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል እድሳት ሥራ 75 በመቶ መድረሱን የካቴደራ...
18/04/2024

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል እድሳት ሥራ 75 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016
የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል እድሳት ሥራ 75 በመቶ መድረሱን የካቴደራሉ አስተዳደርና ሰበካ ጉባኤ አስታውቋል፡፡

የእድሳት ሥራውን ለማጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግና 175 ሚሊየን ብር ውል ተፈጽሞ እድሳቱ እየተከናወነ እንደሚገኝም ተነግሯል።

የካቴደራሉ አስተዳደርና ሰበካ ጉባኤ እድሳቱ ያለበት ሁኔታና ቀሪ ስራዎችን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።

ከአንድ አመት ከስድስት ወር በፊት እድሳቱ የተጀመረው ካቴደራሉ 75 ከመቶ መጠናቀቁን እና ለእድሳቱ እስካሁን 90 ሚሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉም ተገልጿል።

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል እድሳት ሥራ ከሦስት ወር በኋላ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ እቅድ መኖሩ የተጠቆመ ሲሆን ፥ እድሳቱ እንዲጠናቀቅ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደረግ ተጠይቋል።

በቀጣይ ለእድሳቱ ማጠናቀቂያ የሚፈለገውን ገንዘብ ለማሰባሰብ ሚያዚያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል የገንዘብ ማሰባሰብ መርሐ ግብር እንዲሁም ሚያዝያ 19፣ 2016 ዓ/ም የቀጥታ ሥርጭት የገንዘብ ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይካሄዳል ተብሏል።

በተጨማሪም ገንዘቡን ለማሰባሰብ ባንኮችና ሌሎች አማራጮች መቅረባቸው ተገልጿል።
ዘገባው የፋና ነው

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለበጎ አድራጊው አቶ አባተ የሥጋት እና   ለባለቤታቸው ለወይዘሮ   በላይነሽ  ተገኔ  የምስክር  ወረቀት እና  የማስታወሻ  ስጦታ አበረከቱ።መምህርነት   ኑኀሚን  ዋቅጅራ(...
17/04/2024

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለበጎ አድራጊው አቶ አባተ የሥጋት እና ለባለቤታቸው ለወይዘሮ በላይነሽ ተገኔ የምስክር ወረቀት እና የማስታወሻ ስጦታ አበረከቱ።
መምህርነት ኑኀሚን ዋቅጅራ
( ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በብፁዕ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለበጎ አድራጊው አቶ አባተ የሥጋት እና ለባለቤታቸው ለወይዘሮ በላይነሽ ተገኔ የምስክር ወረቀት እና የማስታወሻ ስጦታ አበረከቱ።
ለሀገር እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን በብዙ አቅጣጫ በጎ ሥራዎችን የሰሠሩት እና ከ10, 000 (አሥር ሺህ ) በላይ ብርድ ልብሶችን ለገዳማት ለአብነት ትምህርት ቤቶች እና ለመንፈሳዊ ተቋማት በመስጠት ከፍተኛ አስተዋጽዖ ላበረከቱት ግለሰቦች ስጦታው ሲበረከት ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባህር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አኅጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የደቡብ ኦሞ እና የአሪ ዞኖች አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተኙበት ነው የተከናወነው ።
በቅዱስነታቸው ስለ በጎ አድራጎት ሥራቸው አቶ አባተ የሥጋትና ቤተሰቦቻቸውን አመስግነዋቸዋል ።
በዕለቱ የአቶ አባተ የሥጋትን የበጎ ተግባር አርአያነትን በመከተል ልጆቻቸው እና የልጅ ልጆቻቸው ሁሉ የመልካም ተግባር ምሳሌዎች ናቸው በማለት በቅርብ በአገልግሎታቸው የሚያውቋቸው ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ምስክርነትና አባታዊ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY

EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | የምናመልከውን እናውቀዋለን | ክፍል 1
17/04/2024

EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | የምናመልከውን እናውቀዋለን | ክፍል 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ "ኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛ ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን" ሥልጠና ማጠቃለያ

EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሚያዚያ 09 - 08 - 2016 ዓ/ም
17/04/2024

EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሚያዚያ 09 - 08 - 2016 ዓ/ም

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

ብፁዕ  አቡነ ሩፋኤል በቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን በማከናወን ላይ እንደሚገኙ ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ።(  ሚያዝያ ፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)++++++++++...
17/04/2024

ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን በማከናወን ላይ እንደሚገኙ ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ።
( ሚያዝያ ፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++++++
ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል የቄለም ወለጋ የጋምቤላ ክልል የደቡብ ሱዳንና የአሶሳ ቤኒሻኒጉል ጉሙዝ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን በማከናወን ላይ እንደሚገኙ ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ።
ሀገረ ስብከቱ በላከው መግለጫ ብፁዕነታቸው መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ/ም በዳሌ ሠዲ ጫሞ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን በመገኘት የቤተክርስቲያን አንድነት ዙሪያ አባታዊ ትምህርትና ቡራኬ በመስጠት ለቤተክርስቲያኑ ግምባታ ሥራ የገንዘብ ድጋፍና እርዳታና የግሪክ ሀገረ አልባሳት ልብስ ተክህኖ አበርክተዋል። ከመጋቢት 27 ቀን 2016 አስከ ደብረ ዘይት ቀን በደ/ዶሎ. ካቴደራል ደ/ፀ/መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት ቅዳሴ ቤቱን በማክበር በዕለቱ በዓሉን ለማክብረ ለተሰበሰቡ ምዕመናን አባታዊ ትምህርተ ወንጌል በመስጠት ለደብሩ ልማት የገንዘብ ድጋፍና ልብስ ተክህኖ ለዘማሪያን ዩኒፎርም ለግሰዋል ።
ብፁዕነታቸው ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ/ም በደ/ዶሎ መንበረ ጵጵስና ዶዩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ቤተክርስቲያን እንዲሠራ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል።
ብፁዕነታቸው በቀን 6/8/2016 ዓ/ም የደ/ዶሎ ቅድስት አርሴማ ዘአርማኒያ ገዳም ቤተክርስቲያን በዘመናዊ ሕንጻ ለመገንባት መሠረት ድንጋይ ያስቀመጡ ሲሆን ብፁዕነታቸው የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ በተመሳሳይ መልኩ ልብስ ተክህኖ ለዘማሪያን ዩንፎርም አበርክተዋል።
ብፁዕነታቸው በሰዮ ወረዳ ክልል የሚገኝ ዱሊ ደብረ ቄርሜሎስስ ቅዱስ በዓለወልድ ቤተክርስቲያን ከዚህ በፊት ሕንጻ ቤተክርስቲያን ተሠርቶ በሕጋዊ ጳጳስ ሳይበረክ የቆዬውን ሕንፃ ቤተክርስቲያን በመባርክ ታቦተ ቅዱስ ኤልያስ በደብሩ በማስገባት ለደብሩ ከላይ የተገለጸውን ድጋፍ በተመሳሳይ መልኩ አበርክተዋል።
ብፁዕነታቸው ሌንጫ ቅ/ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የእመቤታችን ማርያም ታቦት ያስገቡ ስሆን በጠቅላላ እስከ አሁን ብቻ ለ30 የገጠር አጥብተ ክርስቲያናትና አድባራት የግሪክ ሀገረ ልብስ ተክህኖ አልባሳት የዘማርያን ዮኒፎርም ለወጣቶች ቲሸርት ዕጣን ዘቢብ በነጻ በመስጠት እስከ አሁን እስከ ብር አምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ በግላቸው ዕርዳታ በማድረግ የተዘጉትን አጥብያ አብያተክርስቲያናት እና አድባራት በማስከፈት ላይ ሐዋርያዊ ጉዞዋቸውን ቀጥለው ይገኛሉ ሲል የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት በላከልን መረጃ አመልክቷል።

TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY

EOTC TV | ሃይማኖተ አበው | በእንተ ቅድሳት ክፍል 4
16/04/2024

EOTC TV | ሃይማኖተ አበው | በእንተ ቅድሳት ክፍል 4

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ሰንበተ ክርስቲያን | ቅኝት | መስጠት ያልታከተው ወጣት
16/04/2024

EOTC TV | ሰንበተ ክርስቲያን | ቅኝት | መስጠት ያልታከተው ወጣት

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ "ኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛ ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን"

ሥርዓተ ቅዳሴ በቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሚያዚያ 08 - 08 - 2016 ዓ/ም
16/04/2024

EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሚያዚያ 08 - 08 - 2016 ዓ/ም

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛና ዲጂታል ሚዲያ ባለሙያዎች በተዘጋጀው ሥልጠና ማጠናቀቂያ ላይ ቃለ ምእዳንና የሥራ መመሪያ ሰጡ። ዘጋቢ መ/ር አቤል አሰፋ(  ሚያዝያ ፯ ቀን...
15/04/2024

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛና ዲጂታል ሚዲያ ባለሙያዎች በተዘጋጀው ሥልጠና ማጠናቀቂያ ላይ ቃለ ምእዳንና የሥራ መመሪያ ሰጡ።
ዘጋቢ መ/ር አቤል አሰፋ
( ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
በሕዝብ ግንኙነት መምሪያ " ኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛ ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን " በሚል ርዕስ ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ማጠናቀቂያ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አባታዊ ቃለ ምእዳንና መልዕክት አስተላልፉ።
የመዝጊያ መርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የኮንታ ዳውሮ አህጉረ ስብከት ጳጳስ ፤ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች የሥልጠናው ተሳታፊዎች በተገኙበት ነው የተከናወነው ።
በመድረኩ ተሳታፊዎች በሥልጠናው ባገኙተት እውቀትና ግንዛቤ በመነሳት በደረሱበት ስምምነት መሠረት የአቋም መግለጫ አቅርበዋል።
በማስከተልም ብፁዕ አቡነ አብርሃም ኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛ ተቋማትና ማኅበራዊ ሚዲያዎች ሐሰተኛ ወሬ ባለመቀበል እና ለማስተላለፍ የቤተክርስቲያን አጋር በመሆን ለመሥራት ቤተክርስቲያንን ከማይጠቅሙ አጀንዳዎች ራሳቸውን ለማራቅና ሌሎች በአቋም መግለጫቸው በንባብ ያሰሟቸውን ቃል ኪዳኖች መተግበር እንደሚገባቸው ገልጸዋል።
ቅዱስ ፓትርያርኩ በሥልጠናው ለተሳተፉ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በመድረኩ መዝጊያ ባስተላለፉት መልዕክት የቤተክርስቲያናችን በሚዲያው ዘርፍ ያለውን ክፍተት በማየት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተፈላጊ የሆነውን ሥራ መሥራቱን በመግለጽ ምስጋና አቅርበዋል።
ቅዱስነታቸው እግዚአብሔር ምድርን የሰጠን እርስ በእርስ ተዋደን በሰላም አንድንኖርባት ነው ያሉ ሲሆን ሚዲያዎች እንደሚያስተላልፉት መልዕክት ጎጂም ጠቃሚም ተግባራት እንደሚከናወንባቸው ገልጸዋል። ሚዲያ ከቀና ሁሉም ይቀናል በእዉነት የሚሠሩ ሚዲያዎች ለሀገር ይጠቅማሉ ያሉት ቅዱስነታቸው ሕግና ሥነ ሥርዓትን ተከትለው ካልሠሩ ሚዲያዎች ጎጂ ስለሚሆኑ በጥንቃቄ መሥራት አለባችሁ ብለዋል።
TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY

EOTC TV | sirna mana kiristaanaa | kadhannaa | kutaa 1ffaa
15/04/2024

EOTC TV | sirna mana kiristaanaa | kadhannaa | kutaa 1ffaa

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ዐውደ ስብከት | መክሊትህን ቀበርኩት
15/04/2024

EOTC TV | ዐውደ ስብከት | መክሊትህን ቀበርኩት

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ሰንበተ ክርስቲያን | ብሔረ ጥበብ | ሥነ ጽሑፍ በሊቃውንት ዕይታ
15/04/2024

EOTC TV | ሰንበተ ክርስቲያን | ብሔረ ጥበብ | ሥነ ጽሑፍ በሊቃውንት ዕይታ

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | ሃይማኖተ አበው በእንተ ቅድሳት ክፍል 3
15/04/2024

EOTC TV | ሃይማኖተ አበው በእንተ ቅድሳት ክፍል 3

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ https://youtu.be/Wqgq1KebrOo 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ...

EOTC TV | “ገብር ኄር ” የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ቃለ እግዚአብሔር | ክፍል 2

በአየር ጤና ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን  የሰንበተ ክርስቲያን ጉባኤ ተካሄደ።ዘጋቢ መ/ር ማርቆስ ተበቃ(  ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)...
14/04/2024

በአየር ጤና ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የሰንበተ ክርስቲያን ጉባኤ ተካሄደ።
ዘጋቢ መ/ር ማርቆስ ተበቃ
( ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++++++
የገብር ኄር /ታማኙ አገልጋይ/ መታሠቢያ ሳምንት አስመልክቶ በተከናወነው ጉባኤ ላይ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የበላይ ሐላፊ ሊቀ ጳጳስ፣ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
ብፁዕነታቸው፣ በዕለቱ የተነበበውን የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 25፥14 መነሻ በማድረግ ጌታ መክሊት የሰጠበት፣ አገልጋዮችም በተሰጣቸው መክሊት ወጥተው ወርደው ያተረፉትን መክሊት የሰጡበት የስጦታ ቀን ነው ብለዋል።
በአንጻሩ የተሰጠውን መክሊት በመቅበር ጌታውን ያሳዘነው አገልጋይ የተወቀሰበት የወቀሳ ቀንም ነው በማለት ሁሉም በተሰጠው መክሊት እንዲያገለግል አባታዊ መመሪያም ጭምር የታከለበት ትምህርት እና መልእክት አስተላልፈዋል።
ብፁዕ አቡነ ማርቆስ አክለውም፦ ይህ ቤተ ክርስቲያን የታቦቱን ክብር በማይመጥን መቃኞ የሚገኝ መሆኑን በመጥቀስ ምእመናን ተባብረው ደረጃውን የጠበቀ ሕንፃ ቤተ መቅደስ እንዲገነቡ አሳስበዋል።
የደብሩ ሰበካ ጉባኤ አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ለመገንባት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን በመጠቆም መላው ሕዝበ ክርስቲያን እገዛ እንዲያደርግም ጠይቋል።
TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY

Address

Sahle Selassie Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/:

Videos

Share

EOTC BROADCASTING SERVICE AGENCY

የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ስርጭት ድርጅት