DStv Ethiopia

  • Home
  • DStv Ethiopia

DStv Ethiopia This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily update

አስኳላ - አስቂኝ ድራማዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር'አስኳላ' የተሰኘውን አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ - ምዕራፍ አንድ ይዞላችሁ ቀርቧል።ጎልማሳው ‘የኔታ’ ዘመናዊ ትምህርት አለ...
31/05/2023

አስኳላ - አስቂኝ ድራማ

ዲኤስቲቪ ከ አርትስ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር
'አስኳላ' የተሰኘውን አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ - ምዕራፍ አንድ ይዞላችሁ ቀርቧል።

ጎልማሳው ‘የኔታ’ ዘመናዊ ትምህርት አለመማራቸው ዘወትር ይቆጫቸዋል።በመንፈሳዊ ህይወታቸው ጥልቅ እውቀት ያላቸው ‘የኔታ’ ህልም አየሁ ብለው ለዘመናዊ ትምህርት አስኳላ ይመዘገባሉ።
ከልጆች ጋር ይውላሉ….🤣🤣

ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
በድጋሚ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ሰዓት
እንዲሁም የሳምንቱን ተከታታይ ክፍሎች በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት

በአርትስ ቲቪ..

#ሁሉምያለውእኛጋርነው

አምባሳደር ሞል ላይ የሚገኘው አዲሱ ኪዮስካችን ስራ ጀምሯል! 🎊ለደንበኞቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:➜  ክፍያ መቀበል➜ አጠቃላይ ሽያጭ➜ የቴክኒክ አገልገሎት እገዛ➜   የራስ-አገዝ አገል...
31/05/2023

አምባሳደር ሞል ላይ የሚገኘው አዲሱ ኪዮስካችን ስራ ጀምሯል! 🎊

ለደንበኞቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

➜ ክፍያ መቀበል
➜ አጠቃላይ ሽያጭ
➜ የቴክኒክ አገልገሎት እገዛ
➜ የራስ-አገዝ አገልግሎት እገዛ

👉 የሳምንቱን ስድስት ቀናት ከጠዋቱ 2:00 ስዓት እስከ ምሽት 12:00 ስዓት ድረስ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እያሳወቅን እሁድ ዕለት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ድረስ እንሰራለን።

#ሁሉምያለውእኛጋርነው

 ⚽️ ኢትዮጵያ መድን ከ አርባምንጭ ከተማ⚽️ ድሬደዋ  ከተማ  ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ፓኬጅ : ጎጆ👉 የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግ...
03/04/2023



⚽️ ኢትዮጵያ መድን ከ አርባምንጭ ከተማ

⚽️ ድሬደዋ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ

ፓኬጅ : ጎጆ

👉 የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ950 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DStv Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share