TOP ZENA

TOP ZENA በዚህ ቻናል ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

24/01/2025
18/01/2025

እሳቱን የለኮሰችው አሞራ ወይም እርግብ አይደለም ፡፡ እሳቱ እንደሚለኮስ ከ 7 ወራት በፊት ይታወቅ ነበር ፡፡

https://youtu.be/sgma1eNdoOw?si=XKxKhwOFruUgXfG2
11/01/2025

https://youtu.be/sgma1eNdoOw?si=XKxKhwOFruUgXfG2

የነሂማን ህይወት እናትርፍበባርነት የተሸጠችው የነሂማ ህይወትና የክፉ ቀን ደራሾቹ የሎስ አንጀለስ እስረኞች አሜሪካ initiate rescue operations a Califor...

https://youtu.be/7Kzjb6xhMDM?si=NvFLVUukv8aZSy2Xአዋሽ በታላቁ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ነው የሚገኘው። ይህ ስምጥ ሸለቆ ከመካከለኛው ምሥራቅ እስከ ደቡብ አፍሪካ...
01/01/2025

https://youtu.be/7Kzjb6xhMDM?si=NvFLVUukv8aZSy2X
አዋሽ በታላቁ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ነው የሚገኘው። ይህ ስምጥ ሸለቆ ከመካከለኛው ምሥራቅ እስከ ደቡብ አፍሪካዊቷ አገር ሞዛምቢክ ድረስ የተዘረጋ ነው።
ይህ ስምጥ ሸለቆ በዓለማችን አህጉር የሚያቋርጥ ብቸኛው ሸለቆ ሲሆን፣ ሳይንቲስቶች እንዴት አህጉራት እንደሚመሠረቱ የሚያጠኑበት ነው።
እርግጥ ነው አፍሪካ ቀንድን ሰንጥቆ ወደ ደቡቡ የአህጉሪቱ ክፍል የሚያልፈው ስምጥ ሸለቆ ልክ እንደ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ነውጠኛ ለሚባሉ ርዕደ መሬቶች የተጋለጠ አይደለም።
የናሳ መረጃ የሚያሳየው በምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ለመጨረሻ ጊዜ ከባድ የሚባል ርዕደ መሬት የተከሰተው በአውሮፓውያኑ 2005 ሲሆን የጥንካሬው መጠንም 6.8 ነበር። ይህ ታንጋኒካ ሐይቅ አካባቢ የተከሰተው ርዕደ መሬት ንዝረቱ 970 ኪሎ ሜትር ተጉዞ እስከ ኬንያ መዲና ናይሮቢ ተሰምቶ እንደነበር ይታወሳል።
ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

#አዋሽ በታላቁ #አፍሪካ ስምጥ #ሸለቆ ውስጥ ነው የሚገኘው። ይህ ስምጥ ሸለቆ ከመካከለኛው ምሥራቅ እስከ ደቡብ #አፍሪካዊቷ አገር #ሞዛምቢክ ድረስ የተዘረጋ ነው።ይህ ስምጥ ሸለቆ በዓለማ.....

27/12/2024
https://youtu.be/Oqw3jN0jMek
18/12/2024

https://youtu.be/Oqw3jN0jMek

ከግብፅ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ይድረስ ለአብይ አህመድኢትዮጵያ ከነኳት ማንንም አሳፍራ ትመልሳለች ያልከው ግብፅ ትልቅ ሀገር መሆኗን ረስተህ ነው | እረ ባክህ በሃገር ቀልድ አናውቅም | እ....

https://youtu.be/Wf_P4hQpgB4
18/12/2024

https://youtu.be/Wf_P4hQpgB4

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አዲስ አበባ ከአፍሪካ ለኑሮ እጅግ ውድ ከሚባሉ 10 የአፍሪካ ከተሞች መካከል ተመድባለች በተመሳሳይ ሌሎችም ውድ ከተሞች በዝርዝሩ ተካተዋል ....

https://youtu.be/EBpQAB0m_DE?si=9r_aF_ohNc7oKg7d
14/12/2024

https://youtu.be/EBpQAB0m_DE?si=9r_aF_ohNc7oKg7d

አልሲሲ በጥፊ ተመታ ኢትዮጵያ አሸነፈችግብፅ አብዳለች የምትይዘው የምትጨብጠው አጥታለች | የኢትዮጵያና የሶማሊያ የወደብ ስምምነት እስከምን ድረስ ይዘልቃል ? ሲሲ በጥፊ ተመታ ኢትዮጵ....

11/12/2024

ጊዜ ! ሃይሌ አሁንም ሪከርድ እየሰበረ ነው ! ማይክሮ ሰከንድ እና 1 ሜልየን ዶላር ፅናት |ሪከርድ|ይቻላል | ስራ |

09/12/2024

ርሆቦት በቻይና ምድር የተሰራችው ደብረ ምህረት መድኃኒያለም ቤተ ክርስትያን አገልግሎት መስጠት ጀመረች
እንኳን ደስ አላችሁ ! መዝሙር

https://youtu.be/PiIQW5hJscs
08/12/2024

https://youtu.be/PiIQW5hJscs

የሶርያ አገዛዝ ተገርስሷልየ24 ዓመታት የአልአሳድ አገዛዝ እንዴት ተገረሰሰ በፕሬዜዳንት በሽር አላሳድ አገዛዝ ላይ እ.ኤ.አ. በ2011 / ከዛሬ 13 ዓመት በፊት ነው ህዝባዊ አመጽ የተነሳው። ከዛ...

ጌትነት አልማው ጥሩነህ ምን አስለቀሰው ? ደጋ ዳሞት | ጎጃም | ፈረስ ቤት
08/12/2024

ጌትነት አልማው ጥሩነህ ምን አስለቀሰው ?
ደጋ ዳሞት | ጎጃም | ፈረስ ቤት

ስለ አማራ ፋኖ ደጋ ዳሞት ፈረስ ቤት አሁናዊ ሁኔታ ይሄ ቡድን የትም አይደርስም መልሶ ህዝቡን ይበላል እንጂ | ጌትነት አልማው ጥሩ ነህ | ደጋ ዳሞት | ጎጃም | ፈረስ ቤት | ፈታዴይሊ | ዓይን- ዜ....

07/12/2024

#ዓይንሚዲያ #ኢትዮጵያ

Please Watch like and subscribe to my channel . ቻናሉን በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉ
07/12/2024

Please Watch like and subscribe to my channel . ቻናሉን በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉ

"የጨለማ ጊዜን" የሚያስታውስ "ልብ ሰባሪ ቀን" ገዳዩ ከሞት ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ ከዛ ወደ ሃገሩ | አሜሪካ በቲክቶክ ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈችዓይን- ዜና- ፈጣን መረጃዎችን ከታማኝ ምንጭ ...

7 መኪና ሰራዊት ታጣቂዎች የሰላም ድርድሩን ተቀብለው ትጥቅ ፈተዋል | ግብረ ግብረሰዶማውያን በሩሲያ እየታፈሱ ነው ፡፡  #ኢትዮጵያ            #ዓይንሚዲያ
05/12/2024

7 መኪና ሰራዊት ታጣቂዎች የሰላም ድርድሩን ተቀብለው ትጥቅ ፈተዋል | ግብረ ግብረሰዶማውያን በሩሲያ እየታፈሱ ነው ፡፡ #ኢትዮጵያ #ዓይንሚዲያ

7 መኪና ሰራዊት የሰላም ጥሪውን ተቀበሎ ገብቷል| የአክራሪነትና የሽበርተኝነት ዝርዝር ውስጥ ተካተተ | ግብረ ሶዶማውያን በሩሲያ እየታፈሱ ነው | ፑቲን አልተቻለም ...

28/11/2024

የግብፅና የኢትዮጵያ ጦር ንፅፅር ፡፡ ኒውክለርን ማን ታጠቀ ?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TOP ZENA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TOP ZENA:

Videos

Share