Affection Ethiopia

Affection Ethiopia Welcome to my channel l'm reporter from Ethiopia if u subscribe my channel you get more benefits.

News, blogging information, vine.......

https://www.youtube.com/channel/UCQjQubZIO363qGbD6LozUow

ባለትዳር ለሆኗችሁ
19/06/2023

ባለትዳር ለሆኗችሁ

#ወሲብ #ስነ-ልቦና ስለ ወሲብ አስር አጠቃላይ የስነ-ልቦና እውነታዎች1.ጥሩ የፆታ ግንኙነት በአእምሮ ጤና ላይ በጎተጽእኖ እንዳለው ይታወቃል ይህም ጭንቀትን እና የመንፈስ ጭን.....

ሴቶች እለፉት ለወንዶች ብቻ!!!
19/06/2023

ሴቶች እለፉት ለወንዶች ብቻ!!!

#ስነልቦና ስለ ፍቅር አስር የሴቶች የስነ-ልቦና እውነታዎች1. ሴቶች ከወንዶች በበለጠ ፍጥነት ይወዳሉ።2. ሴቶች ብዙውን ጊዜ በስሜታዊነት የሚቀራረብ እና በግንኙነት ውስጥ ....

06/03/2023

ወሲባዊ ፊልም መድሀኒት አይደለም
1465 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.

የሳሚ ታሪክ

እያገገምኩ ያለው የወሲብ ፊልም ሱሰኛ ነኝ። ለአመታት ነበርኩ። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ነው የጀመርኩት። ይህ የኔ ታሪክ ነው።

ወሲባዊ ፊልም መድሀኒት አይደለም

እያገገምኩ ያለው የወሲብ ፊልም ሱሰኛ ነኝ። ለአመታት ነበርኩ። የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነው የጀመርኩት፤ በጊዜው ያሰብኩት ለመዝናናት ብቻ እንደነበር ነው። ነገር ግን እንደ መድሀኒት ሆነ ወይም እንደዛ ነበር ያሰብኩት።

ወሲባዊ ፊልም መርዝ ነው። መፍትሄ ወይም የሚረዳ ነገር አይደለም። ራስን በወሲባዊ ፊልም ማከም በአደንዛዥ ዕፅ ራስን እንደማደንዘዝ ነው። በአብዛኛው የጉርምስና ጊዜዬ መገፋትን እና ብቸኝነትን ጠንቅቄ አውቃለሁ። ይሄን ህመም ነው ለማደንዘዝ ብዬ ነበር ወደ እዚ ሱስ ውስጥ የገባሁት። ለማምለጥ የምፈልገው ህመም ይሄ ነበር። ጉዳታችሁን ለመሸፈን ህመሙን ያስወገዳችሁ እየመሰላችሁ ብዙ አደንዛዥ ዕፅ ትጠቀማላችሁ፤ ግን በምትኩ ራሳችሁን በጣም ወደ ምትጎዱበት የጥፋት መንገድ እየተሽከረከራችሁ ታገኙታላችሁ። ብታምኑም ባታምኑም የእኔ ወደታች መሽከርከር የጀመረው በጣም ቪዲዮ ጌሞችን ሳበዛ ነው። አዎ በትክክል። የወሲብ ፊልም ሱሰኛ ከመሆኔ በፊት በቀን ረዥም ሰዓቴን ካለሁበት ብቸኝነት ለመውጣት እንዲረዳኝ በጥልቀት ወደ ቪዲዩ ጌም አለም እየገባሁ ነበር ማሳልፈው። ሳስበው ወደ ባሰው የወሲብ ፊልም ሱስ መግቢያ መንገዱን የከፈተ ሱስ ይመስለኛል።

ኮሌጅ ስገባ ቪድዮ ጌሞች ደባሪ ሆኑብኝ እና ብዙ ትርፍ ጊዜ ነበረኝ። እንደመዝናናት የቆጠርኩት የወሲብ ፊልም ወዲያው ልማድ ሆነብኝ፤ በየቀኑ የማደርገው፤ ከዛ መቼም ወደ ማይሞላ ጥልቅ ፍላጎት ተቀየረ። ራስን በስራ መያዝ በሚወድ ማህበረሰብ ውስጥ መሆን ወደ ጥፋት መንገድ ከመውረድ ያድናል። ልክ አልኮል እና አደንዛዥ ዕፅ ሰውን እንደሚቀይሩት የወሲብ ፊልም እንደሌላ መጥፎ ተግባር ነው። በእርግጥ የሚቀይረው ከውስጥ ወደ ውጭ ነው። ለረዥም ጊዜ ትክክለኛ ጤነኛው ራሴን አልነበርኩም። ሱስ ውስጥ ከመግባቴ በፊት ከነበረኝ ጥንካሬ ሰውነቴ ደክሟል እና አዕምሮዬ ዝግ ብሏል።

በሚያሳዝን ሁኔታ ጎጂ ዕፆች ለአጭር ጊዜ ደስታ ይሰጡናል ግን በረዥም ሂደት ይጎዱናል ፤ የሚያጠፋ ማንነታቸውን ሸፍነው - ልክ እንደ አዳኝ አውሬ በመጀመሪያ አድብቶ ታዳኙን እንደሚበላው።

የወሲብ ፊልም እና ሌሎች መጥፎ ተግባሮችን ጠላቸዋለሁ። ሌባ፣ ውሸታም እና የእግዚአብሔርን ፍጥረት ለማበላሸት ክፉ የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎች ናቸው። ደስ በሚል ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከወሲብ ፊልም እስራት ነጻ እየወጣው ነው። አያችሁ ተስፋ አለ። ማየት ካቆምኩ ረዥም ጊዜ ሆነኝ። መላው ጤንነቴ ተሻሽሏል፤ ከሰው ጋር ያለኝ ግንኙነትን ጨምሮ። ይሄ ማለት መዛባት የለብኝም ማለት አይደለም። ፍጹም ከመሆን በጣም ሩቅ ነኝ። ግን ስወድቅ ከበፊት ይልቅ ጠንክሬ እነሳለሁ። የማይካድ የሚታይ መልካም ለውጦችን እያስተዋልኩ ነው።

ሙሉ ለሙሉ ለማገገም እና ከወሲብ ፊልም ነፃ ለመሆን ያለ ትግል ላይ ነኝ እናም ያለ ምንም ራስ ወዳድነት ያለውን ስጦታ ለዓለም የሚያካፍል እና የተሻለ ራሱን ሆኖ ለማቅረብ የሚታገል ሰው ነኝ። ግን ምንም ያህል ብታገል በራሴ ማሸነፍ አልችልም። ጠንካራ የሚረዱኝ የሚያወሩኝ ህብረቶች ስላሉ እንዲሁም በእግዚአብሄር ያለኝ እምነት በጣም ረድቶኛል። ብዙ ጊዜ ከወደኩበት አንስተውኛል እና እንድሄድ ረድተውኛል። እንድፈወስ ረድተውኛል እና እየረዱኝ ነው። እነዚህ እውነተኛ መድሀኒቶች ናቸው።

በወሲብ ፊልም ወይም በሌላ ነገር እየተቸገራችሁ ከሆነ እባካችሁን ብቻችሁን እንዳልሆናችሁ እወቁ። ከስር ያለውን መጠይቅ ሙሉ እና ልምድ ያለው አማካሪ ያናግራችኋል እና ወደ ነጻነት በምታደርጉት ጉዞ ላይ ይረዳችኋል።

06/03/2023

12 ደስተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ልምዶች | ስነ-ልቦና | የስነ-ልቦና እውነታዎች | Psychological facts | happy life

12 ደስተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ልምዶች | ስነ-ልቦና | የስነ-ልቦና እውነታዎች | Psychological facts | happy life | Neku Aemiro
06/03/2023

12 ደስተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ልምዶች | ስነ-ልቦና | የስነ-ልቦና እውነታዎች | Psychological facts | happy life | Neku Aemiro

...

በ 4 ነገሮች በጭራሽ አይሰማዎት | አነቃቂ ንግግሮች | Amharic Motivation |  Amharic motivational speech for successful
06/03/2023

በ 4 ነገሮች በጭራሽ አይሰማዎት | አነቃቂ ንግግሮች | Amharic Motivation | Amharic motivational speech for successful

በ 4 ነገሮች| Amharic Motivation Amharic Motivation.Amharic motivational speech for success in life.አነቃቂ ንግግሮች.Amharic motivationalአነቃቂ. #ስነልቦና #ሳይኮሎጂየሳይኮሎጂ አስገ...

ሴቶች ፂማም ወንድን የሚመለከቱት በጣም... / አስገራሚ የሰው ስነልቦናዊ ባህርዎች Amazing human psychology
06/03/2023

ሴቶች ፂማም ወንድን የሚመለከቱት በጣም... / አስገራሚ የሰው ስነልቦናዊ ባህርዎች Amazing human psychology

አስገራሚ የሰው ስነልቦናዊ ባህርዎች Amazing human psychology ...

ልብ ልንለው የሚገባ እውነተኛ ወይስ የአይን ፍቅር / Is love at first sight real ?  inspire_ethiopia
06/03/2023

ልብ ልንለው የሚገባ እውነተኛ ወይስ የአይን ፍቅር / Is love at first sight real ? inspire_ethiopia

ወይስ የአይን ፍቅር Is love at first sight true love? Yes, love at first sight can be an overwhelming sensation ...

የዳሌሽ አለማደግ አስጨንቆሻል- ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ - How To Grow Butt - Hips Naturally
18/12/2022

የዳሌሽ አለማደግ አስጨንቆሻል- ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ - How To Grow Butt - Hips Naturally

#ቂጥመጨመሪያ የዳሌሽ ነገር አስጨንቆሻል? ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ 😊👌እንድለቅልሽ የምትፈልጊው ነገር ካለ ካንቺ የሚጠበቀው መንገር ብቻ ነው...

ሴትን ልጅ አፈቅርሻለሁ ከምትላት 8 ቃላቶች / sweet quotes to say to your girl
18/12/2022

ሴትን ልጅ አፈቅርሻለሁ ከምትላት 8 ቃላቶች / sweet quotes to say to your girl

...

የብልት ቁመትና ውፍረት ማሳደጊያ ዘዴዎች / በተፈጥሮ ብልት ማሳደጊያ መንገድ / How to grow a big dick / Increase your p***s size
03/12/2022

የብልት ቁመትና ውፍረት ማሳደጊያ ዘዴዎች / በተፈጥሮ ብልት ማሳደጊያ መንገድ / How to grow a big dick / Increase your p***s size

...

በተፈጥሮአዊ ዘዴ - ቻው - መጥፎ የአፍ ጠረን እስከወድያኛው ማስወገጃ - Bad Breath Treatment At Home - Get rid of mouth odor
18/11/2022

በተፈጥሮአዊ ዘዴ - ቻው - መጥፎ የአፍ ጠረን እስከወድያኛው ማስወገጃ - Bad Breath Treatment At Home - Get rid of mouth odor

#የአፍጠረን ዘዴ - ቻው - መጥፎ የአፍ ጠረን እስከወድያኛው ማስወገጃ - Bad Breath Treatment At Home - Get rid of mouth odorHow can I get rid of my bad ...

ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት 10 የወንድ ባህሪ | |Dr habesha info 2| |wintana yilma| |seifu on ebs| |Ethiopia| |
18/11/2022

ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት 10 የወንድ ባህሪ

| |Dr habesha info 2| |wintana yilma| |seifu on ebs| |Ethiopia| |

...

ሰዎች እንዲያከብሩን ማድረግ ያለብን 15 ወሳኝ የሳይኮሎጂ ትሪኮች| 15 Important Psychology = Make People Respect / Inspire E
18/11/2022

ሰዎች እንዲያከብሩን ማድረግ ያለብን 15 ወሳኝ የሳይኮሎጂ ትሪኮች| 15 Important Psychology = Make People Respect / Inspire E

...

ስለ ወንዶች ስሜት 20 የሳይኮሎጂ አውነታዎች --- 20 boys feeling psychology facts ---
18/11/2022

ስለ ወንዶች ስሜት 20 የሳይኮሎጂ አውነታዎች --- 20 boys feeling psychology facts ---

ስለ ወንዶች ስሜት 20 የሳይኮሎጂ አውነታዎች --- 20 boys feeling psychology facts --- ...

የዳሌሽ አለማደግ አስጨንቆሻል- ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ
18/11/2022

የዳሌሽ አለማደግ አስጨንቆሻል- ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ

#ቂጥመጨመሪያ የዳሌሽ ነገር አስጨንቆሻል? ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ 😊👌እንድለቅልሽ የምትፈልጊው ነገር ካለ ካንቺ የሚጠበቀው መንገር ብቻ ነው...

ሁሉም ሰው ወሲብ  ከማድረጉ በፊት መመገብ ያለበትን ተኣምረኛ ምግቦች
23/08/2022

ሁሉም ሰው ወሲብ ከማድረጉ በፊት መመገብ ያለበትን ተኣምረኛ ምግቦች

ሰፊ ዳሌ እና ትልቅ መቀመጫ እንዲኖርሽ በ1 ሳምንት የሚረዱ ቀላል  - ጤነኛ እና ፈጣኑ መፍትሔ  - How To Grow Butt And Hips Naturally
23/07/2022

ሰፊ ዳሌ እና ትልቅ መቀመጫ እንዲኖርሽ በ1 ሳምንት የሚረዱ ቀላል - ጤነኛ እና ፈጣኑ መፍትሔ - How To Grow Butt And Hips Naturally

#ቂጥመጨመሪያ የዳሌሽ ነገር አስጨንቆሻል? ቂጥ ለማሳደግ የሚረዳ ምርጥ ዘዴ ይዤልሽ መጥቻለሁ 😊👌እንድለቅልሽ የምትፈልጊው ነገር ካለ ካንቺ የሚጠበቀው መንገር ....

23/07/2022

ባልና ሚስቶች ግን በሳምንት ስንት ግዜ S*x ማረግ አለባቸው ብላቹ ታስባላቹ?🙄

እንዴት የአማርኛ ፊደላትን በእንግሊዝኛ ፊደላት በትክክል መፃፍ ይቻላል? How to write Amharic letters in English Alphabets?https://youtu.be/kJOz5S0...
18/04/2022

እንዴት የአማርኛ ፊደላትን በእንግሊዝኛ ፊደላት በትክክል መፃፍ ይቻላል? How to write Amharic letters in English Alphabets?
https://youtu.be/kJOz5S0njf0

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

ሴት ልጅን ማጣት የማትፈልግ ከሆነ ፈፅሞ ይሄን አታድርግ !https://youtu.be/49VDiVQ1JZo
16/04/2022

ሴት ልጅን ማጣት የማትፈልግ ከሆነ ፈፅሞ ይሄን አታድርግ !
https://youtu.be/49VDiVQ1JZo

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

በወሲብ ወቅት ሴቶች የማይናገሩት ወንዶች እንዲያደርጉላቸዉ የሚፈልጉት ነገሮች  3 Things Women Wish Men Knew About S*x | እረኛዬ |https://youtu.be/7dgvWO...
01/04/2022

በወሲብ ወቅት ሴቶች የማይናገሩት ወንዶች እንዲያደርጉላቸዉ የሚፈልጉት ነገሮች 3 Things Women Wish Men Knew About S*x | እረኛዬ |
https://youtu.be/7dgvWOPiIxk

ሴቶች የማይናገሩት ግን በወሲብ ወቅት ወንዶች እንዲያደርጉላቸዉ የሚፈልጉት ሶስት ነገሮች 3 Things Women Wish Men Knew About S*x በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይ.....

27/02/2022
27/02/2022

ሴት ልጅ

ወንዶች ሴቶችን በርቀት የሚሸሹባቸው ምክኒያቶችhttps://youtu.be/kmz2eQ3ocJ0
11/02/2022

ወንዶች ሴቶችን በርቀት የሚሸሹባቸው ምክኒያቶች
https://youtu.be/kmz2eQ3ocJ0

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

ወንድ ልጅ ለምን ቶሎ ይርቅሻል |seifu on EBS|inspire Ethiopia|Ethiopia music|feta daily|abel brihanu|donkey|https://youtu.be/5GfCmb...
30/01/2022

ወንድ ልጅ ለምን ቶሎ ይርቅሻል |seifu on EBS|inspire Ethiopia|Ethiopia music|feta daily|abel brihanu|donkey|
https://youtu.be/5GfCmbz7G8g

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

አፈቅርሻለሁ ከምትላት 8 power full የሆኑ ቃላቶችhttps://youtu.be/Tc_Oy_4Kt-Q
26/12/2021

አፈቅርሻለሁ ከምትላት 8 power full የሆኑ ቃላቶች

https://youtu.be/Tc_Oy_4Kt-Q

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

በራስ መተማመንን (Self Confidence) ለማሳደግ የሚረዱ (10) ሙያዊ ምክሮች===========ለራስዎ ያለዎት ከፍ ያለ ግምት ሌሎች እርስዎን የሚያዩበት መንገድ ጥሩ እንዲሆን ከፍተኛ ...
24/11/2021

በራስ መተማመንን (Self Confidence) ለማሳደግ የሚረዱ (10) ሙያዊ ምክሮች
===========

ለራስዎ ያለዎት ከፍ ያለ ግምት ሌሎች እርስዎን የሚያዩበት መንገድ ጥሩ እንዲሆን ከፍተኛ ሚና አለው። በራስ የመተማመን ስሜት ሲኖርዎትም በተሰማሩበት ሥራ ላይ የበለጠ ስኬታማ እንዲሆኑ ከፍተኛ እርዳታ አለው።
ምንም እንኳን በራስ መተማመን ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩት ምክንያቶች ብዙዎቹ ከእርስዎ ቁጥጥር ውጭ ቢሆኑም፣ በራስ መተማመንን ለመገንባት የሚረዱ ብዙ ነገሮችን ማድረግ ይችላሉ። እነዚህን 10 ስትራቴጂዎች በመጠቀም ያልዎትን በራስ መተማመን ከፍ አድርገው ችሎታዎን በትክክለኛው ሁኔታ ሥራ ላይ ማዋል ይችላሉ።

1. አለባበስዎ ጥሩ ይሁን (Dress sharp)

የእርስዎ አካላዊ ገጽታ እና አለባበስ ላይ ከማንም ሰው በላይ እርስዎ የቀረበ እይታ እና ግንዛቤ አለዎት። ስለሆነም፣ ጥሩ ሆነው እንደማይታዩ በሚሰማዎት ጊዜ፣ ከሌሎች ጋር የሚያደርጉት የሃሳብ ልውውጥ ሂደት ውስጥ ምቾት እንዳይሰማዎት ያደርጋል። ስለራስዎ ገፅታ ግን መልካም አመለካከት ሲኖርዎ ምቾትዎ ይጠበቅና ከሰዎች ጋር የሚያደርጉዋቸው ግንኙነቶች ላይ ልበ ሙል ይሆናል። የራስ ገፅታን ጥሩ ለማድረግ የሰውነትን እና የገላን ንፅህና መጠበቅ፣ ፀጉርን እና ፂምን በቅጡ መከርከም እንዲሁም በወቅቱ ተቀባይ የሆኑ ፋሺኖችን በማዎቅ እና አቅም በፈቀደ መልኩ መከተል ይረዳል። ይህ ማለት በልብስ ላይ ብዙ ገንዘብ ማውጣት አለብዎት ማለት አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ርካሽ ልብሶችን ከመግዛት ይልቅ፣ ጥቂት የተመረጡ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች መግዛት አለባበስን ጥሩ ለማድረግ ከመርዳታቸውም በላይ ለረጅም ጊዜ ዘመናዊ ሆነው እንዲቆዩ ስለሚያደርጉ ረዘም ላለ ጊዜ ወጪን ይቀንሳሉ።

2. ሲራመዱ ፍጥነት በተሞላበት ሁኔታ ይራመዱ (Walk faster)

አንድ ሰው ስለ ራሱ ያለውን ስሜት ለማወቅ ብዙዎች ከሚጠቀሙባቸው ቀላል መንገዶች ውስጥ አንዱ አረማመዱን መመርመር ነው። ዝግ ብሎ የሚራመድ ነው? ሲራመድ ድካም ይታይበታል? ወይስ ሃይል የተሞላ እና አላማ ያለው አካሄድ አለው? በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች በፍጥነት ይራመዳሉ። አፋጣኝ የሆነ ጉዳይ ባይኖርብዎትም እንኳ ፈጠን ብለው በመራመድ የራስዎን መተማመን ከፍ ማድረግ ይችላሉ።

3. ሁሌም ጥሩ የሰውነት አቋም ያሳዩ (Have a good posture)

በተመሳሳይ መንገድ፣ አንድ ሰው ሰውነቱን የተሸከመበት መንገድ ሰውየው ስላለው የራስ መተማመን ብዙ ይናግራል። የተጣበቁ ትከሻዎች እና የተልፈሰፈሰ እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ሰዎች የራስ መተማመን ማጣትን ያሳያሉ። እራሳቸውን ከፍ አድርገው አይመለከቱትም። ጥሩ አቋም በማሳየት ግን በራስ መተማመን ይሰማዎታል። ቀጥ ያለ ሰውነት ይኑርዎ፣ ጭንቅላትዎን ወደላይ ከፍ ያርጉ፣ ከሌሎች ጋር ሲነጋገሩ የዓይን ለአይን ግንኙነት ያድርጉ። ይህንም ሲያደርጉ ሌሎች ላይ አዎንታዊ ስሜት ያሳድራሉ፣ እናም በፍጥነት የበለጠ ንቃት እና ኃይል ያሰማዎታል።

4. ለራስዎ ስለ ራስዎ ማስታዎቂያ ይስሩ (Do personal commercial)

ጠንካራ ጎኖችዎን እና ግቦችዎን የሚያጎሉ ከ 30-60 ሰከንድ የሚዎስዱ ንግግር ይጻፉ። ከዚያም በራስ የመተማመን ስሜት በሚፈልጉበት ጊዜ በመስታወት ፊት ለፊት በመቆም (ወይም ጭንቅላትዎ ውስጥ በማነብነብ) ለራስዎ ይንገሩ።

5. በምስጋና የተሞሉ ይሁኑ (Have gratitude)

ምስጋና ሊሰማዎት የሚያነሳሳዎትን ነገሮች ሁሉ በአዕምሮዎ ውስጥ በመዘርዘር የሚያስቡበት ጊዜ በየዕለቱ ይመድቡ። ያለፉትን ስኬቶችዎን፣ ልዩ ችሎታዎችዎን፣ ወዳጆችዎን እና አዎንታዊ እንቅስቃሴዎን ያስታውሱ። ምን ያህል እርቀት እንደመጡም ለመገንዘብ ይረዳዎታል፣ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ወደ ስኬት ለመሄድም በእጅጉ ያነሳሳዎታል።

6. ለሌሎች ሰዎች ስለ ጥሩ ስራቸው አድናቆትን ይለግሱ (Complement others)

ስለራሳችን አሉታዊ በሆነ መልኩ ስናስብ፣ ብዙውን ጊዜ ሌሎችን ማጣጣል እና በጀርባቸው ላይ መጥፎ ነገር መሸረብ ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ይህንን የኑሮ ዘይቤ ለማቋረጥ ሌሎች ሰዎችን የማመስገን ልማድ ይኑርዎት። ከሰዎች ጀርባ መጥፎ ነገር መመኘት ወይም መጠንሰስን አስወግደው በሰሯቸው ጥሩ ስራዎች አድናቆትን ለመግለፅ ይሞክሩ። በሂደቱ ውስጥም በጣም ይወደዳሉ፣ በዚህም በራስ መተማመን ይገነባሉ ። በሌሎች ውስጥ ምርጡን በመፈለግና በመመስከር በተዘዋዋሪ ምርጡን ወደ ራስዎ ዘንድም ያመጣሉ።

7. ከፊት ረድፍ ይቀመጡ (Sit in the front row)

ትምህርት ቤቶች ውስጥ፣ ጽ / ቤቶች እና ህዝባዊ ስብሰባዎች ላይ ብዙ ሰዎች መጨረሻ ለመቀመጥ ይጥራሉ። ምክንያቱም በቀላሉ መታየቱ ያስፈራቸዋል። ይህም በራስ መተማመን ማጣትን ያሳያል። በፊተኛው ረድፍ ላይ ለመቀመጥ ሲዎስኑ ይህንን ያለፈቃድ የሚመጣ ፍርሃት አሸንፈው በራስ መተማመንዎን መገንባት ይችላሉ። በተጨማሪም ከዋናው ፊት ለፊት ለሚነጋገሩ ሰዎች በይበልጥ ግልጽ ይሆናሉ።

8. ሃሳብዎን ይግለፁ (Speak up)

በቡድን ውይይቶች ወይም ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሁኔታ ውስጥ ብዙ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመግለፅ ይቆጠባሉ። ምክንያቱም ሰዎች ከንግግራቸው ተነስተው እንዳይገምቷቸው ስለሚፈሩ ነው። ይህ ፍርሃት ትክክል አይደለም። ብዙ ጊዜ ሰዎች ከምናስበው ይልቅ የሰውን ሃሳብ የመቀበል ፍላጎት አላቸው። በእርግጥ ብዙ ሰዎች በተመሳሳይ ፍራቻ የተጠቁ ናቸው። በእያንዳንዱ የቡድን ውይይት ቢያንስ አንድ ጊዜ ለመናገር ጥረት በማድረግ የተሻለ የህዝብ ንግግር ክህሎት እንዲያዳብሩ ፣ ይበልጥ በራስ መተማመን እንዲኖርዎት እና በእኩዮችዎ ዘንድ መሪነትን እና ተቀባይነትን እንዲያገኙ ያደርግዎታል።

9. ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ልምድዎ ይሁን (Work out)

ልክ እንደ አለባበስ አይነት፣ አካላዊ ብቃት በራስ መተማመን ዘንድ ከፍተኛ ሚና አለው። ቅርጽዎ እንደተበላሸ ከተሰማዎት በሌሎች ዘንድ ዝቅ ተደርጎ የመታየት እና ሌሎችን መማረክ አለመቻል ስሜት ይሰማዎታል። አካላዊ እንቅስቃሴን በማድረግ አካላዊ ገጽታዎን ያሻሽላሉ፣ ኃይልን ያገኛሉ፣ ለአዎንታዊ ስራም ይነሳሳሉ።

10. የሚያደርጉት አስተዋፅዎ ላይ ያተኩሩ (Focus on contribution)

ብዙውን ጊዜ እኛ ስለምንፈልጋቸው ነገሮች እንጂ የሌሎች ሰዎች ፍላጎቶች እና በሌሎች ላይ ስለሚመጣው ጥሩ ለውጥ አናስብም። ስለራስዎ ማሰብ ካቆሙ እና ለተቀረው ዓለም ላይ ለውጥ እንዲመጣ በሚያደርጉት አስተዋፅኦ (መዋጮ) ላይ ካተኮሩ፣ ያሉብዎት ጉድለቶች አያስጨንቁዎትም። ይህ በራስ መተማመንን ይጨምራል እናም በከፍተኛ ተነሳሽነት እና ውጤታማነት እንዲሳተፉ ያስችልዎታል። ለዓለም ጥሩ እያደረጉ በሄዱ መጠን የግል ስኬት እና እውቅናንም እየተጎናፀፉ ይሄዳሉ።

Source:- ምርጥ መጣጥፎች

https://youtu.be/hlhMSJB4BcY
06/11/2021

https://youtu.be/hlhMSJB4BcY

በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት/ፍቅር / ትዳር እና ስለ ቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማራለን​ውድ ቤተሰቦቻችን subscribe ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰ....

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Affection Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share