Awramba Times

Awramba Times Awramba Times is an online media outlet providing latest news and analysis on political, economic an
(51)

ህወሓት ኣብ ፍርቂ ክፍለ-ዘበን ዕድሚኣ እንታይ ኣሳኺዓ? ትግራይ ከ ካብ ህወሓት ታይ ተረቢሓ?ናይ ህወሓት ናይ 48 ዓመት ጉዕዞ ዝፈተሽናሉ ፍሉይ ዘተ ተኣንገዱልና!
19/05/2023

ህወሓት ኣብ ፍርቂ ክፍለ-ዘበን ዕድሚኣ እንታይ ኣሳኺዓ? ትግራይ ከ ካብ ህወሓት ታይ ተረቢሓ?

ናይ ህወሓት ናይ 48 ዓመት ጉዕዞ ዝፈተሽናሉ ፍሉይ ዘተ ተኣንገዱልና!

አውራምባ 24/7: የመሪዎቹ ጉብኝትና ያልተጠበቀው ክስተት
28/04/2023

አውራምባ 24/7: የመሪዎቹ ጉብኝትና ያልተጠበቀው ክስተት

የመሪዎቹ ጉብኝትና ያልተጠበቀው ክስተት

አውራምባ 24/7: ለተገኘው ሰላም አሜሪካ የነበራት የሚታይና የማይታይ ሚና ሲገለጥ
26/04/2023

አውራምባ 24/7: ለተገኘው ሰላም አሜሪካ የነበራት የሚታይና የማይታይ ሚና ሲገለጥ

አውራምባ 24/7: የደረሰው የውድመት መጠን ሲለካ
21/04/2023

አውራምባ 24/7: የደረሰው የውድመት መጠን ሲለካ

አውራምባ 24/7: የማክሰኞ ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም ዝግጅቶች
18/04/2023

አውራምባ 24/7: የማክሰኞ ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም ዝግጅቶች

ፊልድ ማርሻሉ የነካኳቸው የቡድኑ ድፍድፍ ወንጀሎች ሲዳሰሱ

አውራምባ 24/7: ጌታቸው ረዳ እና መርዝ ጠማቂዎቹ ጳጳሳት!
14/04/2023

አውራምባ 24/7: ጌታቸው ረዳ እና መርዝ ጠማቂዎቹ ጳጳሳት!

አውራምባ 24/7: ሚያዝያ 4/ 2015
12/04/2023

አውራምባ 24/7: ሚያዝያ 4/ 2015

አውራምባ 24/7 ሰኞ ሚያዝያ 2/2015 ዓ.ም
11/04/2023

አውራምባ 24/7 ሰኞ ሚያዝያ 2/2015 ዓ.ም

አውራምባ 24/7: አዲሱ ካቢኔ ሲፈተሽ
05/04/2023

አውራምባ 24/7: አዲሱ ካቢኔ ሲፈተሽ

Awramba 24/7
04/04/2023

Awramba 24/7

በፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ የተመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ልኡክ በአዲስ አባባ ቆይታው የመከረባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?-----በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራውና የትግራይ...
01/04/2023

በፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ የተመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ልኡክ በአዲስ አባባ ቆይታው የመከረባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?
-----
በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራውና የትግራይ ጊዜያው አስተዳዳር የካቢኔ አባላትን ያካተተው ልዑክ ለሳምንት ያህል በአዲስ አባበ እና ኦሮሚያ ያደረገውን ቆይታ አጠናቆ ባዛሬው እለት መቐለ ገብቷል፡፡

ልዑኩ በቆይታው ከፕሪቶሪያውን ስምምነት አፈጻጸም፣ መልሶ ግንባታ፣ የእስረኞች መፈታታት የበጀት ጉዳይና ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከፌደራል መንግስት ተወካዮች ጋር እንደመከረም ነው የተገለጸው፡፡
አውራምባ ታይምስ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራር አባል ከሆኑ የልኡካን ቡድኑ አባል ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ሁለቱም አካላት “በጦርነት የሚፈታ ልዩነት እንደሌለ” የጋራ መግባባት እና ከፍተኛ ትምምን ላይ እንደተደረሰ ገልጸዋል።

የህወሓት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማን ጨምሮ በርካታ በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና በሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ተከስሰው የነበሩ ሰዎች ሐሙስ እለት ከእስር መለቀቃቸው የሚታወስ ነው፡፡
ያነጋገርናቸው ባለስልጣኝ እንዳሉት ከሆነ በእስር ላይ የነበሩ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ከእስር መፈታት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ እየተፈጠሩ ያሉ መግባባቶች ማሳያ ነው፡፡

የሰላም ሂደቱን የሚያደናቅፉ ኃይሎች ቢኖሩም ነገሮችን መልክ እስኪይዙ በትብብር መስራቱ አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑ ሁለቱም ኃይሎች ከስምምነት መድረሳቸውም ባለስልጣኑ ጨምረው ገልጸውልናል፡፡

በተመለከተ በትግራይ የተቋረጡ ፕሮጀክቶች በሚቀጥሉበትና ለዚህም አስፈላጊውን ድጋፍ በሚደረግበት ሁኔታ መክረዋል፡፡ ለመልሶ ግንባታው የፌደራል መንግስት እና የልማት አጋሮች ትልቁን ሃላፊነት እንደሚወጡም ነው የተገለጸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በደም አፋሳሹ ጦርነት የወደመችውን ትግራይ እንደገና ለማልማት በሚደረገው ጥረት የባለሀብቶች ሚና ወሳኝ በመሆኑ ልዑኩ አዲስ አባባ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ባለሀብቶች ጋር መክረዋል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ባለሃብቶች በጦርነት የተጎዳቸውን ትግራይን ለማልማት ሃላፊነታቸው እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ከፌዴራል መንግስት በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል ለትግራይ መልሶ ግንባታ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደረግ ከልዑኩ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል፡፡ ከፍተኛ ባለስልጣኑ “ኦሮሚያ ክልል ትግራይን ለመደገፍ ያሳየው ፍላጎት የሚመሰገን ነው” ብለዋል፡፡

በፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀመር መሰረት የጸደቀውን የ2015 በጀት ይለቀቃል ተብሏል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከአንድ የመንግስት ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ያረጋገጡትም ይህ ነው፡፡

“የፌደራል መንግስት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለትግራይ ክልል የበጀት ድጎማ መልቀቅ ይጀምራል” ሲሉም ነው የተናገሩት ሚኒስትር ዴኤታው፡፡ በጀት መለቀቁ በፕሬቶሪያው ስምምነት መሰረት የተዋቀረው ጊዜያዊ መስተዳር ወደ ስራ እንዲገባ ከማድረጉ በዘለለ ላላፉት ሁለት አመታት ከደመወዝ ውጭ ለከፍተኛ ችግር ተዳርጎ የቆየውን የክልሉ ሲቪል ሰርቫንት ትልቅ እፎይታ እንደሚሰጥ ይታመናል፡፡

በትግራይ ክልል ከ220 ሺህ በላይ ሲቪል ሰርቫንት እንደለ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

ኣውራምባ ታይምስ፣ ካብዝመፅእ ቀዳም April 01/2023 ጀሚሩ ብሓዱሽን ብዝተጠናኸረን መንገዲ ስሩዕ ምድላዋት ምቕራብ ክጅምር'ዩ! ኣብ እዋናዊ ፖለቲካ ዘድሀቡ ዕለታዊ ትንታነታት፣ ዜናታትን...
30/03/2023

ኣውራምባ ታይምስ፣ ካብዝመፅእ ቀዳም April 01/2023 ጀሚሩ ብሓዱሽን ብዝተጠናኸረን መንገዲ ስሩዕ ምድላዋት ምቕራብ ክጅምር'ዩ!
ኣብ እዋናዊ ፖለቲካ ዘድሀቡ ዕለታዊ ትንታነታት፣ ዜናታትን ቃለመሕትታትን ክቐርብ እዩ። ቻናልና ሰብስክራይብ እናገበርኩም ንኽትፅበዩና ንላቦ!
------------
አውራምባ ታይምስ ከመጪው ቅዳሜ April 01/2023 ጀምሮ ዝግጅቶቹን በመደበኛና በተጠናከረ ሁኔታ ማቅረብ ይጀምራል።
በወቅታዊ ፖለቲካ ላይ ትኩረት ያደረጉ ትንታኔዎች፣ ዜናዎችንና ቃለምልልሶችን እናቀርባለን። ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እንድትጠብቁን ጥሪ እናደርጋለን።

Awramba Times is an online media outlet providing latest news and analysis on political, economic and social issues of Ethiopia and the horn.

[Must-Watch] ተጋሩ ብኣንፈት ቆቦ ናብ ክልል ኣምሓራ ንምንታይ ይመዛበሉ ኣለዉ? ዶብ ምስ ሰገሩ ኸ ብፋኖን መከላከያን ታይ ይገጥሞም? ኣብ ሕድሕድ ናይ ትግራይ ከተማታት ማዓልታዊ ሂወት...
28/04/2022

[Must-Watch] ተጋሩ ብኣንፈት ቆቦ ናብ ክልል ኣምሓራ ንምንታይ ይመዛበሉ ኣለዉ? ዶብ ምስ ሰገሩ ኸ ብፋኖን መከላከያን ታይ ይገጥሞም? ኣብ ሕድሕድ ናይ ትግራይ ከተማታት ማዓልታዊ ሂወት ትግራዋይ ታይ ይመስል?

https://youtu.be/2knZ80BSQdA

[Must-Watch] ተጋሩ ብኣንፈት ቆቦ ናብ ክልል ኣምሓራ ክመዛበሉ ተለዉ ታይ ፈተናታት የጋጥሞም?

ቃለመሕትት ምስ ኣይተ ሃይሉ ከበደ፣ ብዛዕባ እዋናዊ ፖለቲካ ትግራይhttps://youtu.be/wgBWca90Q34
16/04/2022

ቃለመሕትት ምስ ኣይተ ሃይሉ ከበደ፣ ብዛዕባ እዋናዊ ፖለቲካ ትግራይ

https://youtu.be/wgBWca90Q34

28/03/2022

በአሜሪካ እየተረቀቀ ያለው ህግ በዋናነት የሚጎዳው ማንን ነው?

15/03/2022

“ከማይካድራው ጭፍጨፋ ጀርባ ህወሓት አለበት አላልንም”
ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

13/03/2022

ኢትዮጵያ የደረሰችበት ሁለንተናዊ ዝቅታ

09/02/2022

ተስፋ የተጣለበት የሰላም ስምምነት ከምን ደረሰ?

27/01/2022

"ተዘይኮይኑ ንቲ ወንበሮም ተይነኻእና ንታ ቓልሲ ባዕልና ክንመርሓ ኢና'ምበር ስቕ ኢልናማ ኣይንጠፍእን"

መሓሪ ዮሃንስ

ሙሉእ ቪዲዮ ናይቲ ዋዕላ ኣብዙይ ኣለኩም
https://youtu.be/WPSz5JZgrV8

25/01/2022

የመምህር ገብረኺዳን ደስታ የ40 ቀን መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ለትውስታ የተለጠፈ

23/01/2022

ፍሉይ ቃለሕትት ምስ ጄነራል ኣበበ ተኽለሃይማኖት

22/01/2022

የጦርነቱ ጠንሳሾች፣ የሴራው ጠማቂዎችና የውድመቱ ነጋዴዎች እነማን ናቸው?
ሙሉውን ለማየት
https://youtu.be/EgM5lhWn_6k

21/01/2022

Live interview with General Abebe Teklehaimanot

Awramba Times ከጥቂት ሰአታት በኋላ ከሜ/ጄነራል አበበ ተክለኃይማኖት ጋር ልዩ ቃለምልልስ ይኖረዋል።ቃለምልልሱ የትግራዩ ጦርነት ከመነሻው አሁን እስካለበት ደረጃ ድረስ በስፋት የሚያስ...
21/01/2022

Awramba Times ከጥቂት ሰአታት በኋላ ከሜ/ጄነራል አበበ ተክለኃይማኖት ጋር ልዩ ቃለምልልስ ይኖረዋል።
ቃለምልልሱ የትግራዩ ጦርነት ከመነሻው አሁን እስካለበት ደረጃ ድረስ በስፋት የሚያስቃኝና በርካታ ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች የሚዳሰሱበት ስለሆነ ሁላችሁም በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉት በትህትና ተጋብዛችኋል።

20/01/2022

BBC News Tigrinya፣ ገበን ጄኖሳይድ ትግራይ ንኸይቃላዕ መረዳእታ ሓቢኡ ተባሂሉ

17/01/2022

"ሓቆም እዮም 27 ዓመት ፀልማት እዩ ነይሩ!"
መምህር ገብረኺዳን ደስታ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awramba Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Awramba Times:

Videos

Share