ለዘማች ጋዜጠኞች እና ኪነጥበብ ባለሙያዎች በተዘጋጀ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ነጥቦች።
ሰሞኑን ብዙዎቻችን እንዲህ ነው ግራ የገባን 😆
በእንባ የተሞላ የደስታ ስሜት😱
የደሴ ህዝብ ከአሸባሪው ነፃ ሲወጣ ያሳየው ልብ የሚነካ ስሜት😧
የውጪ ወራሪ ቢመጣብን ከዚህ አውሬ በእጥፍ ይሻላል።
ኢትዮጵያ አሸንፋለች!!
አይዞሽ እናት አገሬ
ከፍ ይላል ባንዲራሽ ዛሬ።
ክብር ይኸን ደስታ ላስገኘው ሰራዊታችን!!!
ከጦርነቱ በኋላም የእስታሊን ቀልድ መቀጠል አለበት😅
ሚዲያውን እያዋዛ ጦርነቱ የሚያደርሰውን የስነልቦና ጉዳት በመቀነስ በኩል ትልቅ ስራ እየሰራ ነው።
"የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው ምንም ግብ የሌለው የተደናበረ ውጊያ ድል ማድረግ እንደማይችል አውቃችሁ በሰላም ለመከላከያ፣ለልዩ ሀይል ለሚሊሻውና ለህብ እጃችሁን ስጡ፤የትግራይ እናቶችም ልጆቻችሁ የት እንዳሉ ጠይቁ። "
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከግንባር
" መሳሪያ ባነሳ አትገረም " ሃይሌ ገ/ስላሴ ለስካይ ኒውስ
ከስካይ ኒውስ ከአትሌት ሻለቃ ገብረስላሴ ጋር እዘምታለሁ " ሃገር ለመታደግ እዘምታለሁ " ማለቱን ተከትሎ ቃለ መጠይቅ በማድረግ የሰራውን ዘገባ አቅርቧል።
በቃለ መጠይቁ መግቢያ ሃይሌ " ወንድማማች እና እህትማማች ህዝቦች ነን ። እኔ ከማንም ጋር ችግር የለብኝም ፤ እኔ ችግር ያለብኝ ሃገሬ ኢትዮጵያን ላፍርስ ከሚሉ ጋር ነው " ብላል።
በቃለ ምልልሱ ጠያቂ እና ተጠያቂ ይህን ተባባሉ
ጠያቂ: ወደ ጦር ግንባር ትዘምታለህ ? ትዋጋለህ ?
ሃይሌ፡ ነገርኩህ .... ሌላ አማራጭ ካለ አንተ ንገረኝ?
ጠያቂ: እና መሳሪያ ታነሳለህ ማለት
ሃይሌ: አትገረም ! ሻለቃ ነኝ በፓሊስ ሰራዊት ውስጥ። ስለዚህ መሳሪያ ባነሳ አትገረም !
Students marching on the streets of Addis Ababa opposed terrorist #TPLF & calling citizens to defend their country.
"የጠቅላይ ሚነስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች ወደ ግንባር መዝመት ለሀገራቸው መስዋት ከሆኑ የኢትዮጵያን መሪዎች የተቀዳ እሴት ነው "
ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚንስትር
ኤርሚያ ታየ አጽቀስላሴንም ዞረበት😅
ወያኔ ያንኮላሸችው ሊሻለው አይችልም እሚባለው እውነት ነው።