Fayah Records

  • Home
  • Fayah Records

Fayah Records Like ,follow በማድረግ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ ለእግዚአብሔር እንዘምር።
ቆላስይስ 3:16

07/12/2023

30/10/2023
22/10/2023

?..
“ዘረኝነት፣ ወገንተኝነት በበዛበት በዚህ በዘመን ፍጻሜ ፡እኛ በደሙ ለእርሱ ከነገድ ከቋንቋና ከወገን የተዋጀን ልጆቹ ስለ መለያየታችንና ስለ ዘራችን ሳይሆን ስለአንዱ #አባታችን ብቻ እየዘመርን ዘመኑን እንዋጃለን!!!!! ”…
መዝሙሩ አላላቀም ፡ ገና በተለያዩ ቋንቋወች(በ #ኦሮሚኛ, #ሲዳሚኛ, #ወላይቲኛ) የተሰሩ ተጨማሪ verse አሉት..
እናንተም ከኛ ጋር በመሆን ለአባታችሁ ልትዘምሩለት የምትፈቅዱ፥የዉስጤን ለመግለፅ ይረዳኛል ባላችሁት ቋንቋና ግጥም ይኼን መዝሙር አሁኑኑ የራሳችሁም ጭምር ማድረግ ትችላላችሁ…እንዴት🤔?….
ከ ሁለተኛዉ verse ቀጥሎ ባለዉ ቦታ እየዘመራችሁ ትቀዱና ድጋሚ mix እንዲደረግ መልሳችሁ ትልኩልናላችሁ…ሰብሰብ ብለን በ ለ #አባታችን ልንዘምርለት እንገናኛለን..c ya soon!!
……ተባረኩልን🙏🙏🙏🙏🙏

Address


Telephone

+251913360983

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fayah Records posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fayah Records:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share