Yefiqirbet-የፍቅር ቤት

Yefiqirbet-የፍቅር ቤት የፍቅር ቤት
በኤፍ ኤም 97.1

RadTvAr Media Communication
On Sundays 04:00 PM -

19/11/2023

አያምልጣችሁ!

08/10/2023

Check out Yefiqirbet-የፍቅር ቤት tube's post.

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራምዛሬ እሁድ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ/ምበኤፍ.ኤም አዲስ 97.1ቀን ከ10:00-12:00 ሰዓት*****************- "የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ - ...
08/10/2023

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም
ዛሬ እሁድ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ/ም
በኤፍ.ኤም አዲስ 97.1
ቀን ከ10:00-12:00 ሰዓት
*****************
- "የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ - የአውሮፓ ሚስጥራዊ ማህበራት ድብቅ የኢትዮጵያ ፍላጎት" መጽሐፍ አነጋጋሪ ሆኗል። ከደራሲው አሸናፊ ፈንቴ ጋር እንጫወታለን።
- የሙሴ ጽላተ ታቦት ከኢትዮጵያ ጋር ምን አገናኘው?
- ኢትዮጵያን አንዳንድ ሚስጥራዊ ማህበራት ለምን ይሰጓታል?
- የዛግዌ ስርወ መንግስትና የጸና አቋሙ
*** እጅግ አስገራሚና አዳዲስ የተደበቁ ኢትዮጵያዊ ታሪኮች ዙሪያ እንቆያለን። አነጋጋሪውን መጽሐፍ እንፈትሻለን። አያምልጣችሁ!!!

አሁን ከ10 ሰዓት ጀምሮ ደራሲ አሸናፊ ፈንቴ - የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፊና ጋዜጠኛ ቅጣው ንጉሴ
01/10/2023

አሁን ከ10 ሰዓት ጀምሮ
ደራሲ አሸናፊ ፈንቴ - የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፊና ጋዜጠኛ ቅጣው ንጉሴ

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራምዛሬ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓምበኤፍ ኤም አዲስ 97.1ቀን ከ10:00-12:00 ሰዓት      *********** - አሸናፊ ፈንቴ ዶሴ አገላብጦና ጥልቅ ምርም...
01/10/2023

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም
ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓም
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1
ቀን ከ10:00-12:00 ሰዓት
***********
- አሸናፊ ፈንቴ ዶሴ አገላብጦና ጥልቅ ምርምር አድርጎ የገዘፈውን የኢትዮጵያን ታሪክ "የተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ - የአውሮፓ ሚስጥራዊ ማህበራት ድብቅ የኢትዮጵያ ፍላጎት" የተሰኘውን አነጋጋሪ ግን ደግሞ አይን ገላጭ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል። ከቅጣው ንጉሴ ጋር ድንቅ ቆይታ ያደርጋሉ።
- አስርቱ ትዕዛዛትን የያዘውና መለኮታዊ ሀይል አለው የሚባለው የሙሴ ጽላት እውን ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? እንዴትስ መጣ? ከእስካሁኖቹ ትንታኔዎች የተሻለ ግንዛቤ በሚፈጥረው በዚህ መጽሐፍ ዙሪያ ደራሲው ያጫውቱናል።
- የእኛን እውነተኛ ታሪክ ለምን እንዲደበቅ ተፈለገ?
- የአውሮፓ ሚስጥራዊ ማህበራት የኢየሩሳሌምን ደብሮች ለዘጠኝ አመታት ቆፍረው ለምን ተቻኩለው ወደ ኢትዮጵያ መጡ? ምንስ አገኙ? ለምንስ ተባረሩ?
* ዛሬ ከተከለከለው የኢትዮጵያ ታሪክ ደራሲ ጋር ጥልቅና ግልጽ ውይይት አለን።
* ስለ አገራችሁ የቆየ እና እምቅ ታሪክና ብቃት ወደ ፍቅር ቤታችሁ ግቡና አድምጡ!!!

24/09/2023

የፍቅር ቤት የሬዲዮ ፕሮግራም ዛሬ መስከረም 13 ቀን በአርሰናልና ቶተንሀም ጨዋታ ምክንያት
እንደማይኖር ከይቅርታ ጋር እንገልጻለን። ሳምንት በተለመደው ሰዓት እንገናኝ።
የዝግጅት ክፍሉ

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አዳረሳችሁ!!! - የፍቅር ቤትና መጽሔተ ጥበብ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መጪውንና አዲሱን 2016 ዓ/ም ምክንያት በማድረግ      ነገ  ረቡዕ ጳጉሜን 1 ከ7 - 8 ሰዓት እ...
05/09/2023

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አዳረሳችሁ!!!
- የፍቅር ቤትና መጽሔተ ጥበብ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መጪውንና አዲሱን 2016 ዓ/ም ምክንያት በማድረግ
ነገ ረቡዕ ጳጉሜን 1 ከ7 - 8 ሰዓት
እንዲሁም ሁሉንም የጳጉሜን ቀናት እና በዘመን መለወጫ ዕለት ለሰባት ተከታታይ ቀናት ከአለልኝ መኳንንትና ቅጣው ንጉሴ ጋር በድንቅና የጽድቅ የበዓል ፕሮግራሞቻችን እንጠብቃችኋለን!!!
የፕሮግራም ስፖንሰሮቻችንን
- ሄልፕ ኤጅ ኢትዮጵያ
- ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
- ሲስተር አቅሌሲያ መታሰቢያ አ/ሆስፒታል
- ተስፋ ማህበራዊና ል/አ/ማህበር
- ዳዊት አረጋውያን መርጃ ማህበር
- የወደቁትን አንሱ አረጋውያን ማህበር
- ፈለገ አረጋውያን መርጃ ማህበር
- ክሩዝ ትምህርት ቤትንና ሌሎችንም ከልብ እናመሰግናለን!!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911608887

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yefiqirbet-የፍቅር ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yefiqirbet-የፍቅር ቤት:

Videos

Share

Category

Nearby media companies