Ethiowood Film Production ኢትዮ- ውድ

Ethiowood Film Production  ኢትዮ- ውድ 🇪🇹 EthioWood Film Production https://t.me/ethiowoodbot
(3)

TAMRIN - Film Productionተዋንያንን እንፈልጋለን▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪ክፍት የስራ መደቦች🎬🎬🎬🎬በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ወንድ ተዋናይእድሜ 20-48ቁመት ከ 1.67ሜ ጀምሮሁለተኛ ደረጅል...
09/03/2024

TAMRIN - Film Production
ተዋንያንን እንፈልጋለን
▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪
ክፍት የስራ መደቦች
🎬🎬🎬🎬
በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ወንድ ተዋናይ
እድሜ 20-48
ቁመት ከ 1.67ሜ ጀምሮ
ሁለተኛ ደረጅል ትምህርት ያጠናቀቁ
ብዛት 11
🎬🎬🎬🎬
በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ሴት ተዋናይት
እድሜ ከ 16-37
ቁመት ከ 1.45 ጀምሮ
ብዛት 20

ደምወዝ በስምምነት
የመመዝገቢያ አድራሻ -
ታምሪን ፕሮዳክሽን

TAMRIN - Film Productionተዋንያንን እንፈልጋለን▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪ክፍት የስራ መደቦች🎬🎬🎬🎬በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ወንድ ተዋናይእድሜ 20-48ቁመት ከ 1.67ሜ ጀምሮሁለተኛ ደረጅል...
08/03/2024

TAMRIN - Film Production
ተዋንያንን እንፈልጋለን
▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪
ክፍት የስራ መደቦች
🎬🎬🎬🎬
በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ወንድ ተዋናይ
እድሜ 20-48
ቁመት ከ 1.67ሜ ጀምሮ
ሁለተኛ ደረጅል ትምህርት ያጠናቀቁ
ብዛት 11
🎬🎬🎬🎬
በመሪና ረዳት ገጸባህሪ ሴት ተዋናይት
እድሜ ከ 16-37
ቁመት ከ 1.45 ጀምሮ
ብዛት 20

ደምወዝ በስምምነት
የመመዝገቢያ አድራሻ -
ታምሪን ፕሮዳክሽን
⚠ ምንም አይነት የምዝገባ ክፍያም ሆነ ለካስቲንም ክፍያ የለውም ስለዚህ እናስቀጥሯችኋለን ከሚሉ ህገወጥ ካስት ኤጀንቶችና ግለሰቦች ራሳችሁን ጠብቁ
⚠ ያልተሟላ ማመልከቻ አንቀበልም፣ መስፈርቶቹን ያሟሉ ተዋንያንና ፎርም ሞልተው የኦዲሽን ተራ ቁጥር የወሰዱ ተዋንያን በአካል ስቱዲዮ በመቅረብ ኦዲብን ይፈተናሉ

https://t.me/tamrinfilmbot

04/03/2024
የመመዝገቢያ አድራሻበዋትስአፕ +90 501 960 3130በቴሌግራም በዚሁ ቁጥር ወይም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
10/02/2024

የመመዝገቢያ አድራሻ
በዋትስአፕ +90 501 960 3130
በቴሌግራም በዚሁ ቁጥር ወይም

ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ

🎬 ተዋናይ መሆን ትፈልጋለህ? 📞 Casting 📸🎥 🎬 ተዋናይት መሆን ትፈልጊያለሽ ?በ 3 ቀናት ውስጥ እዚህ ላይ ይመዝገቡ 📥https://t.me/Selam_PeaceBot
07/02/2024

🎬 ተዋናይ መሆን ትፈልጋለህ?
📞 Casting 📸🎥
🎬 ተዋናይት መሆን ትፈልጊያለሽ ?
በ 3 ቀናት ውስጥ እዚህ ላይ ይመዝገቡ
📥
https://t.me/Selam_PeaceBot

ክፍት የስራ ማስታወቂያ 🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹ኢትዮ-ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን ብቃት ያላቸውን ተዋንያን መቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ችሎታ በቂ ጊዜና ፍላጎት ያላችሁ ጀማሪና ...
08/01/2024

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹
ኢትዮ-ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን ብቃት ያላቸውን ተዋንያን መቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ችሎታ በቂ ጊዜና ፍላጎት ያላችሁ ጀማሪና ነባር ተዋንያን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ አድራሻ ማመልከቻችሁን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

🇪🇹የስራ መደቡ መጠሪያ ተዋናይ /ተዋናይት
🇹🇷ጾታ ሴት/ወንድ
🇪🇹እድሜ ከ 15-60
🇹🇷የስራ ቦታ - አዲስአበባ ና ኢስታንቡል

የመመዝገቢያ አድራሻ
➖➖➖➖➖➖➖
⏩በስልክ +905019603130/ +251118336969
➡️በዋትስአፕ +905019603130
⏩በቴሌግራም +905019603130 ወይም

🔘ለመመዝገብ - ሙሉ ስም (መታወቂያ/ፓስፖርት)፣ እድሜ፣ ቁመት፣ አድራሻ/ስልክ በተጠቀሰው ቴሌግራም /ዋትስአፕ አድራሻችን ላኩልን

🔘ያልተሟላ ማመልከቻ አንቀበልም

ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች

▪️በኮንትራቱ መሰረት ከብር 78,000 ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያ
▪️ከቱርክ የፊልም ተዋንያን ጋር ልምድ ልውውጥና አብሮ መስራት እድል
▪️ የቱርክ የጉብኝት ቪዛና የትራንስፓርት አገልግሎት

ኢትዮ ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን

https://t.me/EthioistanbulMo https://t.me/ethioistaBot

ኢትዮ- ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽንEthio İstanbul Film yapımcılığıኢትዮ-ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽንክፍት የስራ ማስታወቂያ 🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹ኢትዮ-ኢስታ...
06/01/2024

ኢትዮ- ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን
Ethio İstanbul Film yapımcılığı
ኢትዮ-ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹
ኢትዮ-ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን ብቃት ያላቸውን ተዋንያን መቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ችሎታ በቂ ጊዜና ፍላጎት ያላችሁ ጀማሪና ነባር ተዋንያን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ አድራሻ ማመልከቻችሁን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

🇪🇹የስራ መደቡ መጠሪያ ተዋናይ /ተዋናይት
🇹🇷ጾታ ሴት/ወንድ
🇪🇹እድሜ ከ 15-60
🇹🇷የስራ ቦታ - አዲስአበባ ና ኢስታንቡል

የመመዝገቢያ አድራሻ
➖➖➖➖➖➖➖
⏩በስልክ +905019603130/ +251118336969
➡️በዋትስአፕ +905019603130
⏩በቴሌግራም +905019603130 ወይም

🔘ለመመዝገብ - ሙሉ ስም (መታወቂያ/ፓስፖርት)፣ እድሜ፣ ቁመት፣ አድራሻ/ስልክ በተጠቀሰው ቴሌግራም /ዋትስአፕ አድራሻችን ላኩልን

🔘ያልተሟላ ማመልከቻ አንቀበልም

ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች

▪️በኮንትራቱ መሰረት ከብር 78,000 ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያ
▪️ከቱርክ የፊልም ተዋንያን ጋር ልምድ ልውውጥና አብሮ መስራት እድል
▪️ የቱርክ የጉብኝት ቪዛና የትራንስፓርት አገልግሎት

ኢትዮ ኢስታንቡል ፊልም ፕሮዳክሽን

🟥ጃኖ ፊልም ፕሮዳክሽን🟥ለተከታታይ ፊልም ብቃት ያላቸው ተዋንያንን እንፈልጋለን 🎥ፍላጎት ያላት /ያለው💎በራስ መተማመን ያላት /ያለው💎ችሎታ ያላት/ያለው ⏱በቂ ጊዜ ያለው /ያላትሊኖራችሁ ይገባ...
15/12/2023

🟥ጃኖ ፊልም ፕሮዳክሽን🟥
ለተከታታይ ፊልም ብቃት ያላቸው ተዋንያንን እንፈልጋለን
🎥ፍላጎት ያላት /ያለው
💎በራስ መተማመን ያላት /ያለው
💎ችሎታ ያላት/ያለው
⏱በቂ ጊዜ ያለው /ያላት
ሊኖራችሁ ይገባል
🛡እድሜ ከ 18-37
⏳ጾታ አይለይም ይህም ማለት #12 ወንድ #12 ሴት ተዋንያን አጠቃላይ #24 እንፈልጋለን

🛡ለመመዝገብ
አድራሻ ፣ ስልክ፣መታወቂያና ፎቶ መላክ በቂ ነው
🛡የመመዝገቢያ አድራሻ


ወይም ደብዳቤው ላይ ያለውን QR code ስካን በማድረግ መመዝገቢያ አድራሻውን ማግኘት ትችላላችሁ።


Jano Film production©
ታህሳስ 3/2016
🛡ምዝገባው የሚቆየው ለተከታታይ 6 ቀናት ብቻ

🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅ንስር የፊልም ፕሮዳክሽን 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅ለተዋንያን በወጣው ስራ መመዝገቢያ አድራሻዎች በቴሌግራም  https://t.me/eaglefilmbot    በኢሜል     Eagl...
06/12/2023

🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
🦅🦅ንስር የፊልም ፕሮዳክሽን 🦅🦅
🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
ለተዋንያን በወጣው ስራ መመዝገቢያ አድራሻዎች
በቴሌግራም https://t.me/eaglefilmbot
በኢሜል [email protected]

አዲስ አገርኛ ፊልም - 🇪🇹በአገርኛ  ፊልም ፕሮዳክሽን🇪🇹🎬🎬 ተዋንያንን እንፈልጋለን🎬🎬በቀጣይ ለምንሰራቸው ተከታታይ ፊልሞች ፍላጎትና ችሎታ ያላቸው አዳዲስ ተዋንያንን እንፈልጋለን።የስራ መደ...
14/11/2023

አዲስ አገርኛ ፊልም - 🇪🇹በአገርኛ ፊልም ፕሮዳክሽን🇪🇹

🎬🎬 ተዋንያንን እንፈልጋለን🎬🎬

በቀጣይ ለምንሰራቸው ተከታታይ ፊልሞች ፍላጎትና ችሎታ ያላቸው አዳዲስ ተዋንያንን እንፈልጋለን።

የስራ መደቡ መጠሪያ ተዋንያን
ደምወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጾታ አይለይም፣ እድሜ ከ15-50፣ ብዛት 20
▪የስራ ልምድ አይጠይቅም
አመልካቾች ለሥራው የሚሆን በቂ ጊዜ ፍላጎትና የትወና ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል አንዲሁም አዳዲስ ተዋንያን ይበረታታሉ!!
▪የስራ ቦታ አዲስ አበባና በሌሎች አገራት

የመመዝገቢያ አድራሻ በቴሌግራም

✅ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች -

✔አንድ ሙሉ አቋም በቅርብ የተነሳችሁት ፎቶ ግራፍና ጉርድ ፎቶ ግራፍ
✔ስልክና አድራሻችሁን በቴሌግራም በመላክ መመዘገብ ትችላላችሁ።

💢ልብ በሉ ኦዲሽን ፎቶ አያስፈልግም፤ መመዝገቢያም በነጻ ነው - ይህ አገርኛ ፊልም ነው

https://t.me/agergnacasting

የኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር 🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬ክፍት የሥራ ማስታወቂያ🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬የኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ለተለያዩ ኢንተርናሽናል ፕሮዳክሽኖች ብቁ ተዋንያንን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በክፍ...
12/11/2023

የኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
የኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ለተለያዩ ኢንተርናሽናል ፕሮዳክሽኖች ብቁ ተዋንያንን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በክፍያ ለሚታዩ የቴሊቪዥን ጣቢያዎች ተከታታይ ፊልሞችን መስራት የምትፈልጉ ፍላጎትና ችሎታው እንዲሁም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተዋንያን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ጥቅምት 29/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 7/2016 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ መሪ ተዋንያን ዋና ገጸባህሪ (ወ/ሴ)
ፆታ - አይለይም እድሜ ከ 18-24 ብዛት- 6

2. የሥራ መደቡ መጠሪያ ረዳት ተዋንያን
ጾታ አይለይም እድሜ ከ16-37 ብዛት 15

3. የሥራ መደቡ መጠሪያ አጃቢ ተዋንያን
ጾታ አይለይም እድሜ ከ15-48 ብዛት 19

ደምወዝ - በተቋሙ ስኬል መሰረት እንዲሁም ወደቀረጻ ቦታ የሚያደርስና የሚመልስ የትራንስፖር አገልግሎት፤ ቤት ኪራይና የቀን አበል ያካተተ
የእውቅና ሰርተፊኬት የልምድ ልውውጥ ስልጠናና የድርጅቱ መታወቂያ ይሰጣችኋል

አንደኛ የወጣችው/ው ተዋናይ ለአንድ ትልቅ ዘይት ፋብሪካ በ2.4 ሚሊየን ብር የብራንድ አምባሳደርነት ውል ይዋዋላል/ች

መስፈርቶች(1) (ማንነት) በተመለከተ
1. ታዛዥ ፤ ሙያዉን አክባሪ፤ ቅንና ታማኝ የስራውን ሚሰጥር የሚጠብቅ/የምትጠብቅ
2. ለትወና ፍላጎት ያለው/ት እንዲሁም ችሎታ ያላት ወይም አዲስ ነገሮችን በፍጥነት መማር የምትችል/የሚችል
3. በአካባቢው የተመሰገነ/ነች እንዲሁም በተለይ በሶሻል ሚዲያ ጸብ አጫሪ ያልሆነች/ነ
4. የትኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነች/ነ፤ እንዲሁም ከአሁን ላይ የትኛውም ስራ ላይ ውል ያልፈረመ/ች
🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩
መስፈርቶች (2) ለማመልከት አስፈላጊ መረጃዎችን ማቅረብ ያለባችሁ
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
1. ማንነት የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ
2. ከተነሳችሁት 2 ወር ያላለፈው ፎቶግራፍ
3. አጭር መግለጫ (ታሪክ) ስለራሳችሁ እድሜ ቁመት ክብደት ወዘተ.
4. ቋሚ አድራሻችሁና ስልካችሁን
🎯🎯🎯🎯🎯🎯
እነዚህን የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በቴሌግራም https://t.me/ethiopiantetrisbot አድራሻችን በኩል በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

አመልካቾች ትክክለኛ መስፈርት አሟልተው ሲመዘገቡ በመተመዘገቡበት ቅጽበት የኦዲሽን ቁጥር ይላክቸዋል እንዲሁም ፎርም ይሞላሉ

ኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር

ማራቶን ፊልም ፕሮዳክሽን ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለተዋንያን በሙሉ (አማተርና ልምድ ያላቸው ተዋንያን)ፕሮዳክሽኑ ለትወና ሙያ ✔ፍላጎት ያላቸው✔ በቂ ጊዜ ለቀረጻና ለልምምድ ያላቸው✔ የትወና ...
08/11/2023

ማራቶን ፊልም ፕሮዳክሽን

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለተዋንያን በሙሉ (አማተርና ልምድ ያላቸው ተዋንያን)
ፕሮዳክሽኑ ለትወና ሙያ
✔ፍላጎት ያላቸው
✔ በቂ ጊዜ ለቀረጻና ለልምምድ ያላቸው
✔ የትወና ችሎታ ያላቸው
በቴሌግራም አድራሻችን
https://t.me/marathonfilmbot ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫
የስራ መደቡ መጠሪያ---- ተዋንያን (ሴ/ወ)
ጾታ አይለይም
እድሜ ከ15-60 ዓመት
ብዛት 24

መስፈርቶች
1. መታወቂያ
2. ስም ቁመት እድሜ ....(CV)
3. አድራሻና ስልክ
4. ፎቶ ግራፍ HD ጥራት ያለው ብዛት -2

⭐ደምወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ( Very Attractive)
⭐የስራ ቦታ አዲስአበባና በተለያዩ አገራት
⭐የስራው ሁኔታ በኮንትራት ለ 6 ወር

የመመዝገብያ አድራሻ

ብሔራዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ለመስራት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ከአጋር አካላትና እህት ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለሚሰራው ትልቅ ስደትን የሚመለከት ፕሮጀክት (አዲስ ተከ...
04/10/2023

ብሔራዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ለመስራት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ከአጋር አካላትና እህት ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለሚሰራው ትልቅ ስደትን የሚመለከት ፕሮጀክት (አዲስ ተከታታይ ፊልም) የትወና ችሎታና ፍላጎት ያላቸውን ተዋንያን አወዳድሮ መቀጠር ይፈልጋል፡፡
ይህን ፕሮጀክት ብሔራዊ ፊልም ፕሮዳክሽን በኢትዮጵያ ደረጃ ከሁሉም የፊልም ፕሮዳክሽኖች ተወዳድሮ በማሸነፍ ስራው ማግኘቱ ይታወቃል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በምትፈልጉት በአንዱ ዘርፍ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. መሪ ተዋንያን ጾታ ወንድ/ ሴት እድሜ ከ 18-35
2. ረዳት ተዋንያን ጾታ ወንድ/ ሴት እድሜ ከ 16-42
3. አጃቢ ተዋንያን ጾታ ወንድ/ ሴት እድሜ ከ 12-51
በሶስቱም የስራ መደቦች አጠቃላይ ብዛት 78
የስራ ቦታ አዲስአባባና በአንዳንድ ታሪኩ በሚያካታቸው ሎኬሽኖች (ኢትዮጵያ ደንበርና ከአገር ውጭ ጨምሮ)
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1. ሥም እስከአያት፤ ቁመትና እድሜ
2. ስልክና አድራሻ፤ መታወቂያ
3. አንድ ጉርድ ፎቶና አንድ ሙሉ አቋም የሚያሳይ ፎቶ ብቻ
ኦዲሽን ፖዝ አያስፈልግም
የመመዝገቢያ አድራሻ በቴሌግራም
የተዋንያን ምልመላ ሂደት በተመለከተ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከተመዘገቡበት በኋላ የራሳቸው መለያ ቁጥር የሚሰጣች ሲሆን ሁለት የኦዲሽን ፈተና ይኖራል የመጀመሪያ በአካል ለመቅረብ መለያ የሚሆን ሲሆን በጥሩ ሁኔታ የሰሩ አመልካቾች በአካል ስቱዲዮ ቀርበው በድጋሜ ለዋናው ፈተና ይቀርባሉ፤ በዚህ ዙር አሸናፊዎቹ ውል ፈርመው ልምምድ ያደርጋሉ ማለት ነው
ፕሮዳክሽኑ ፈተና ሞኖሎግ/ዲያሎግ ያቀርባል
ለምዝገባ ምንም አይነት ክፍያ የለውም፤ የኦዲሽን ፖዝ የሚባል ነገር አያስፈልግም እንዲሁም ከየትኛውም ካስት ኤጀንት ጋር አንስራም
በትወና ችሎታዎ ብቻ ይመረጣሉ
መልካም እድል
ጥበብን ለጥበበኞች

ብሔራዊ ፊልም ፕሮዳክሽን
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
https://t.me/nationalfpbot

ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ ዛሬውኑ በቴሌግራም ወደ ኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ይቀላቀሉ1. በትወናው የስራ ዘርፍ ሰፊ የስራ እድሎች እንዲሁም ስራውን ያወጡት የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የትውውቅ መ...
02/10/2023

ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ
ዛሬውኑ በቴሌግራም ወደ ኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ይቀላቀሉ

1. በትወናው የስራ ዘርፍ ሰፊ የስራ እድሎች እንዲሁም ስራውን ያወጡት የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የትውውቅ መድረክ
2. በቀላሉ ተዋናይ መሆን የሚቻልባቸውን መንገዶች የተለያ ስራዎች ሲሰሩ በአካል ቀረጻ ቦታ ሄዶ ማየትና የኦዲሽን ልምምዶች
3. የተለያዩ የፊልም ባለሙያነት ስራዎችና ስልጠናዎች ፤ ስለ ፊልም አሰራር ትምህረቶች ተዋናይ የሚኮንባቸው መንገዶች በአዘጋጆችና ፊልም መመህራን መግለጫ
4. ከተለያዩ የፊልም ባለሙዎች በአካልና በቴሌግራም ግሩፕ ውይይት ማድረግ - እንዲሁም ከምታደንቁት የፊልም ባለሙያ ጋር በአካል እንድትገኛኑ ማመቻቸት
5. የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የገጽ ለገጽ ውይይት- የፊልም አዘጋጆች ከግሩፕ አባላት የተወሰኑ ተዋንያን እንዲቀጥሩ ማድረግ በዚህም የእድሉ ተሳታፊ የመሆን
6. የአባልነት ካርድና በተለያዩ ፊልሞች ላይ የመሳተፍ እድል- የተለያዩ የፊልም አዋርዶች ላይ እንድትገኙ የመግያ ካርድ ማግኘት

የማህበራችን አባል ለመሆን በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይቀላቀሉን
ህልምዎን እውን ያደርጉ
ብቁ ተዋናይ ይሆናሉ
በተሌግራም አብረውን ይሁኑ
Https://t.me/eeaacom

Address

Addis Ababa
1100

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiowood Film Production ኢትዮ- ውድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies