አማራጭ ገበያ የሬድዮ ፕሮግራም /Amarach Gebeya Radio show fm96.3

አማራጭ ገበያ የሬድዮ ፕሮግራም /Amarach Gebeya Radio show fm96.3 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አማራጭ ገበያ የሬድዮ ፕሮግራም /Amarach Gebeya Radio show fm96.3, Radio Station, . 3, Addis Ababa.

11/09/2023
ከዛሬ ነሀሴ 23/2015 ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ የተደረገ ማስተካከያ
29/08/2023

ከዛሬ ነሀሴ 23/2015 ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ የተደረገ ማስተካከያ

ሰበርኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጥያቄዋ ተቀባይነት አግኝቷል። በተጨማሪም ኢራን፣ ግብፅ፣አርጀንቲና፣የተባበሩት አረብ ኢመሬትስ እና ሳዑዲ አረቢያ ከፈረንጆቹ ጥር 1/2024 ጀምሮ የኢኮኖሚ ማ...
24/08/2023

ሰበር

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጥያቄዋ ተቀባይነት አግኝቷል። በተጨማሪም ኢራን፣ ግብፅ፣አርጀንቲና፣የተባበሩት አረብ ኢመሬትስ እና ሳዑዲ አረቢያ ከፈረንጆቹ ጥር 1/2024 ጀምሮ የኢኮኖሚ ማህበረሰቡ አባል ይሆናሉ ።

ምንጭ ፦ዘ ሪፖርተር

https://www.facebook.com/100064477671423/posts/477383707754214/?app=fbl
18/10/2022

https://www.facebook.com/100064477671423/posts/477383707754214/?app=fbl

Vacancy
=======
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:

1. Bank Trainee
2. Graduate Trainee
3. IS Trainee
4. IS Graduate Trainee
5. Legal Trainee
6. Legal Graduate Trainee
7. Engineer Trainee

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website https://vacancy.cbe.com.et from October 17, 2022 – October 27, 2022.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_6a87ddb632.pdf

03/10/2022

#አዲስአበባ #ገንዘብ #አማራጭገበያ

ቦይንግ ከኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ አየር መንገድ ጋር በተያያዘ 200 ሚሊየን ዶላር ተቀጣ በፈረንጆቹ 2018 እና 2019 ላይ የአሜሪካው ግዙፍ የአቪዬሽን ተቋም ቦይንግ ኩባንያ ምርት የሆኑ ሁለ...
23/09/2022

ቦይንግ ከኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ አየር መንገድ ጋር በተያያዘ 200 ሚሊየን ዶላር ተቀጣ

በፈረንጆቹ 2018 እና 2019 ላይ የአሜሪካው ግዙፍ የአቪዬሽን ተቋም ቦይንግ ኩባንያ ምርት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች ተከስክሰው የ346 ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል።

ማክስ 737 የተሰኘ ስያሜ ያላቸው እነዚህ አውሮፕላኖቹ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ አየር መንገዶች ነበሩ።

የአውሮፕላኖቹ አምራች የሆነው ቦይንግ ኩባንያ ምርቱ የደህንነት ችግር እንዳለበት መረጃ ቢኖረውም መረጃውን ይፋ አለማድረጉን የአሜሪካ የደህንነት እና ልውውጥ ኮሚሽን ባደረገው ምርመራ አረጋግጫለሁ ብሏል።

በዚህም መሰረት ቦይንግ ኩባንያ መረጃውን ለህዝብ ይፋ ባለማድረጉ እና ለጉዳቱ ዋነኛ ጥፋተኛ በመሆኑ በኮሚሽኑ እንደሚቀጣ ሮይተርስ ዘግቧል።

እንደ ዘገባው ከሆነ ቦይንግ ኩባንያ የ200 ሚሊየን ዶላር ቅጣት የተጣለበት ሲሆን የቅጣት ገንዘቡ ለተጎጂዎች እንደሚከፈልም ተገልጿል።

ምንጭ፦ አል አይን

የአማራጭ ገበያን ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ። እናመሠግናለን

YouTube: https://youtube.com/channel/UCoX2oHvawf9wuU6ANTxnyMg
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100075708707336
Telegram: https://t.me/Amarachgebeyaradioshow

አማራጭ ገበያ በቢዝነስ እና የንግድ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር እንዲሁም የስልጠና እና የስራ እድሎችን የሚያመቻች የሬድዮ ፕሮግራም ነው።በFm 96.3 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ከሶስት ሰአት ጀ...

"በአዲስ አበባ በ350,000 ብር ቤት አለ፤ በ55,000 ም እንጀምራለን" አቶ ናደው ጌታሁን የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ መስራችና ምክትል ስራ አስኪያጅ https://youtu.be/pD-3hPxT8...
01/09/2022

"በአዲስ አበባ በ350,000 ብር ቤት አለ፤ በ55,000 ም እንጀምራለን" አቶ ናደው ጌታሁን የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ መስራችና ምክትል ስራ አስኪያጅ
https://youtu.be/pD-3hPxT8JI

05/08/2022



ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር መላ፤ ቴሌብር እንደኪሴ እንዲሁም ቴሌብር ቁጠባ የተሰኙ የፋይናንሻል አገልግሎቶችን ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

ቴሌ ብር መላ፦ የቴሌብር ደንበኞቹን ባንቀሳቀሱት የገንዘብ ዝውውር መሰረት ታይቶ እስከ በቀን እስከ 2,000 በወር ደግሞ እስከ 10,000 ብር የሚደርስ ብድር የሚያመቻች አገልግሎት ነው።

ቴሌ ብር እንደኪሴ ፦ በቴሌብር አማካኝነት ግብይት በሚፈጸምበት ጊዜ የቴሌብር ሂሳቦ ከሚገዙት እቃ በታች ከሆነ ቀሪውን ክፍያ ጨምሮ ለሻጭ ይከፍልና ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ ከሂሳቦ ላይ ተቀናሽ የሚያደርግ አገልግሎት ነው።

ቴሌብር ቁጠባ፦ ቴሌብር ላይ ካለው የገንዘብ መጠን ላይ መቆጠብ የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን በሁለት አማራጮች ማለትም በወለድና ያለወለድ የቀረበ ነው። የወለድ መጠኑም 7% ሲሆን ወለዱ መጠን በቀን ተሰልቶ በሂሳቦ ገቢ ይደረጋል።

ተጨማሪ መረጃ እንልክላችኃለን!

ከሀምሌ 7 ጀምሮ የተደረገ የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ
13/07/2022

ከሀምሌ 7 ጀምሮ የተደረገ የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ

 የባለ ዕድለኞች ስም ዝርዝርን የት ማግኘት ይችላሉ?? የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች በዛሬ ዕለት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።በዚሁ መሰረት የዕጣ ዕድለኞችን ስም ዝርዝር...
09/07/2022



የባለ ዕድለኞች ስም ዝርዝርን የት ማግኘት ይችላሉ??

የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች በዛሬ ዕለት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት የዕጣ ዕድለኞችን ስም ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃዎችን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እና በይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉ (https://t.me/addismedianetwork) ለተከታዮቹ
በዝርዝር ያቀርባል።
የቴሌግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉ። ተጨማሪ መረጃዎችንም በትኩሱ ያገኛሉ።

06/07/2022
05/07/2022

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ

ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ቤንዚን - 47.83 በሊትር
ነጭ ናፍጣ - 49.02 በሊትር
ኬሮሲን - 49.02 በሊትር
ቀላል ጥቁር ናፍጣ - 53.10 በሊትር
ከባድ ጥቁር ናፍጣ - 52.37 በሊትር
የአውሮፕላን ነዳጅ - 98.83 በሊትር

https://youtu.be/1-c09OWMcrY
05/07/2022

https://youtu.be/1-c09OWMcrY

አማራጭ ገበያ በቢዝነስ እና የንግድ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር እንዲሁም የስልጠና እና የስራ እድሎችን የሚያመቻች የሬድዮ ፕሮግራም ነው።በFm 96.3 ዘወትር ማክሰኞ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት ጀምሮ

https://youtube.com/channel/UCoX2oHvawf9wuU6ANTxnyMg
21/06/2022

https://youtube.com/channel/UCoX2oHvawf9wuU6ANTxnyMg

አማራጭ ገበያ በቢዝነስ እና የንግድ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር እንዲሁም የስልጠና እና የስራ እድሎችን የሚያመቻች የሬድዮ ፕሮግራም ነው።በFm 96.3 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ከሶስት ሰአት ጀ...

Address

@fm96. 3
Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 09:00 - 11:00
Friday 09:00 - 10:00

Telephone

+251965449680

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራጭ ገበያ የሬድዮ ፕሮግራም /Amarach Gebeya Radio show fm96.3 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category



You may also like