02/01/2024
ዝነኛዋ የፊልም ዳይሬክተር ቅድስት ይልማ Kidist Yilma የተዋንያን ምልመላ ማስታወቂያ አውጥታለች
የምናውቀው ሰው ይኖራል አይደል?
የትወና ተሰጥዖ እንዳላቸው የሚሰማን የቅርብ ወዳጅና ጓደኞች መቼም ይኖሩናል። እድሉን እስከ ዛሬ ባለማግኘታቸው ኹሌም እንቆጭም ይሆናል።
ይህን አጋጣሚ ተጠቅመን የተደበቀ አቅም ላላቸው ወዳጆቻችን መረጃውን ብንጠቁም እኛንም ሊያኮሩን ይችሉ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
ቢተውን/ብትተውን እኮ ይዋጣለት/ይዋጣላት ይሆናል የምንላቸውን ወዳጆቻችንን ሜንሽን ብናደርጋቸው ጥሩ አይመስላችሁም?
0913396312 እና 0927131207 ላይ ለበለጠ መረጃ መደወል ይቻላል ብሏል በዝነኛዋ የፊልም ባለሙያ ቅድስት ይልማ የሚመራው ይሁን ኢተርቴይመንት
ይቅናችሁ!