Veronica Melaku

  • Home
  • Veronica Melaku

Veronica Melaku This is the official page for YouTube channel ENC አማርኛ

ለ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አደገኛ ሆኗል!  ጦርነቱ ወደ ቀይ ባህር መጣ! https://youtu.be/fALaBKkJUJo
18/04/2022

ለ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አደገኛ ሆኗል! ጦርነቱ ወደ ቀይ ባህር መጣ!
https://youtu.be/fALaBKkJUJo

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel This channel is a channel for news, and educational documentaries.We provide accurate and up-to-date information and N...

14/04/2022

ጥብቅ መረጃ ለአለም የተፈራው ሆነ የሃያላን ሀገራት አውዳሚ መሳሪያዎች ዝርዝር ወጣ 👇

ጥብቅ መረጃ ለአለም የተፈራው የሃያላን ሀገራት አውዳሚ መሳሪያዎች ዝርዝር ወጣ 👇https://youtu.be/ZgFgVGlw_Gg
14/04/2022

ጥብቅ መረጃ ለአለም የተፈራው የሃያላን ሀገራት አውዳሚ መሳሪያዎች ዝርዝር ወጣ 👇
https://youtu.be/ZgFgVGlw_Gg

Ethiopia News - Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jaw...

05/04/2022

የኦሮሚያ ብልጽግና መግለጫ‼️

➔እጅግ አደገኛ በሆኑ ግጭት ቀስቃሽ ቃላቶች የታጨቀ፤
➔ጽንፈኝነትን በማውገዝ ጀምሮ- ጽንፍ በያዘ ዛቻ የተጠናቀቀ፤
➔በስሜትና በግንፍልተኝነት የተሞላና ከኃላፊነት መንፈስ ሙሉ በሙሉ የራቀ፤

➔በአማራ ክልል የምትገኘውን አውራ ጎዳና ቀበሌን ወደ ኦሮሚያ ክልል የወሰደ፤

➔ቁጣውን ለሕዝብ አከፋፍሎ ‹‹የአማራ ጽንፈኞች ከክልላችን ገብተው የፈጸሙት ጥቃት መላው ሕዝባችንን አስቆጥቷል›› በሚል ድምዳሜ የእርስ በእርስ እልቂት መለኮስን የወደደ፤

➔የአማራ ጽንፈኛ ከሚለው ሃይል በተጨማሪ በአማራ ብልጽግና እና በክልሉ ሚዲያዎች ላይ የቁጣ መዓት ያወረደ፤

➔የኢሰመጉ መግለጫን እና እውነትን በካዴ መልኩ ‹‹የአማራ ጽንፈኞች ከክልሌ ገብተው ጥቃት ፈጽመዋል›› በሚል ክስ ምንጃር ሸንኮራ ገብቶ የአማራ ገበሬዎችን ለመምታት ያቀደ…… እጅግ አደገኛ መግለጫ ነው፡፡

ከሁለት ወር በፊት ከ200 በላይ አማራዎች በወለጋ ሲገደሉ ቁጣውን ቀርቶ ኀዘኑን በወጉ መግለጽ የተሳነው አካል… ዛሬ ላይ ዛቻውን እና የጥፋት እቅዱን ይዞ እንዲመጣ ያስገደደው ምክንያትም… ሰለባ ይሆን ዘንድ የፈረደበት የአማራ ሕዝብ በአገር ሥም ለብልጽግና ወንበር በመታገልና በየስፍራው በመገደል ፈንታ እራሱን መከላከል መጀመሩ ነው፡፡

ስለሆነም የአማራ ጉዳይ የሚገደን ኃይሎች ሁሉ በተረኝነት እና በዘረኝነት መሃከል የሚወዛወዘው ይህ ሥርዓት በተግባሩም ሆነ በንግግሩ ውስጥ የሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች ሁሉ የሮዋንዳን እልቂት የመድገም እቅድ መኖሩን የሚገልጹ ስለሆኑ... ሕዝባችን እንዲጠነቀቅ ከማድረግ ባለፈ እያንዳንዱን እንቅስቃሴያቸውን ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ማሳወቅ ግድ ይለናል፡፡

የተፈራው ሆነ ለአይቀሬው ጦርነት ሀገራት ጎራ ጎራቸውን  እየያዙ ነው ቻይናም ተቀላቅላለች 👇https://youtu.be/0ckzbTOvDtsoየተፈራው ሆነ ለአይቀሬው ጦርነት ሀገራት ጎራ ጎራቸው...
31/03/2022

የተፈራው ሆነ ለአይቀሬው ጦርነት ሀገራት ጎራ ጎራቸውን እየያዙ ነው ቻይናም ተቀላቅላለች 👇
https://youtu.be/0ckzbTOvDts

o

የተፈራው ሆነ ለአይቀሬው ጦርነት ሀገራት ጎራ ጎራቸውን እየያዙ ነው ቻይናም ተቀላቅላለች 👇
https://youtu.be/0ckzbTOvDts

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel የ ENC AMHARIC የቻናላችን ሊንክ 👇 https://youtube.com/channel/UCanIsc_jnFh7upvHTrM7NMgthis video is news about ethiopia and ...

ጥብቅ መረጃ በሞጆ መንግስት ላይ ተቃውሞ ተነሳ ህዝቡ በስብሰባው ላይ አመረረ ሙሉ የ ቪዲዮ መረጃ ተለቀቀhttps://youtu.be/UaNEIjYQABo
26/03/2022

ጥብቅ መረጃ በሞጆ መንግስት ላይ ተቃውሞ ተነሳ ህዝቡ በስብሰባው ላይ አመረረ ሙሉ የ ቪዲዮ መረጃ ተለቀቀ
https://youtu.be/UaNEIjYQABo

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel this video is news about ethiopiaThis channel is a channel for news, entertainment and educational documentaries.We pr...

በተለያዮ ቦታዎች እና በሀገራችን የሰዎች ከመኖሪያ የመጥፋት ምንጭአንድን ሰው ስለት ወይም መሳሪያ ምንም አያረገውም ሲባል  በወሬ እንሰማለን አልያም እሱ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ነው ሀብት ያገኘው ...
25/03/2022

በተለያዮ ቦታዎች እና በሀገራችን የሰዎች ከመኖሪያ የመጥፋት ምንጭ

አንድን ሰው ስለት ወይም መሳሪያ ምንም አያረገውም ሲባል በወሬ እንሰማለን
አልያም እሱ ከቅርብ ጊዜ ወዲ ነው ሀብት ያገኘው ሲባልም እንደዛው
ሰሞኑን በ መሀበራዊ ሚዲያዎች እነዛን ወሬዎች በስፋት እየተመለከትን ነው
ለምሳሌ አንድ ግለሰብ እራሱ ላይ መሳሪያ ሲተኩስ የሚያሳይ ተንጨሳቃሽ ምስል ተለጥፎ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል
ልክ እንደዚሁ በናይጄሪያ ገንዘብን ከ ሳጥን ውስጥ የሚያወጣም ግለሰብ የሰሞኑ መነጋገሪያ ነበር
ታዲያ ነገሩን አሳሳቢ የሚያደርገው
ከዚህ ሁሉ ጀርባ የ ሰዎች መጥፋት ዋነኛ ምክንያት የሆነው የ ጁጁ እምነት ስነስርአት ነው

ለመሆኑ ጁጁ ምንድነው? ሙሉ ዝርዝሩ ይኸው ከነ ቪዲዮው
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/z74gt0VDIZw

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel this video is news about ethiopiaThis channel is a channel for news, entertainment and educational documentaries.We pr...

ሰበር መረጃ የ ኢትዮጲያን የ አየር ክልል ጥሶ የገባው አዎሮፕላን አየር ሀይል መታው ግብጽ አብዳለች https://youtu.be/xgfSQeASxzQ
23/03/2022

ሰበር መረጃ የ ኢትዮጲያን የ አየር ክልል ጥሶ የገባው አዎሮፕላን አየር ሀይል መታው ግብጽ አብዳለች
https://youtu.be/xgfSQeASxzQ

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel this video is news about ethiopiaThis channel is a channel for news, entertainment and educational documentaries.We pr...

20/03/2022

ስህተት ይታረማል፣ ሰው በሰው ይተካል እንጂ ተቋም አይፈርስም። አብን አርማው ላይ እንዳለው እንደ ንስር እንዲታደስ ገንቢ አስተያየትና ጠቃሚ ሂስ መስጠት በተገባ ነበር። ነገርግን ልክ እንደ መዐሕድ አብን እንዲፈርስ ከዐማራው መካከል እንደ ጠማማ የመጥረቢያ እጀታ ሆነው የሚያገለግሉ ሰዎች አሉ። በደመነ-ነፍስ የሚነዱ፣ ሴራን በውል የማይረዱ ጀሌዎቻቸው ደግሞ አብንን "ብአዴን፣ ብልፅግና" እያሉ ጥላሸት ይቀባሉ። ከእነዚህ አካላት የሚመነጨውን በማር የተወለሰ መርዘኛና አደገኛ ቫይረስ ደግሞ ባለማወቅ የሚያሰራጩ አሉ። በዚህ ድርጊታችን የመከራ ዘመናችንን እናረዝመው ይሆናል እንጂ አንዳች የምንጎዳው አካል የለም። ለጠላት ግን ሠርግና ምላሽ ነው። አብንን በማፍረስ ጠላት የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ይሆናል። አንተ ለቅሶህን የሚቀማህ የለም።

16/03/2022

ከባድ ማስጠንቀቂያ
*****,
የትግራይ ህዝቦች ነፃነት ግንባር (ህውሃት) በሚቀጡሉት 10 ቀናት ወደ አማራ ክልል እንደ አዲስ ወረ*ራ ሊጀምር እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው፤ ከዚህ በፊት ካደረጓቸው ወረ*ራዎች ትምህርት በመውሰድ እና ሀይላቸውን እንደገና በማደራጅት እስከ 1,000,000 ተዋጊና ጀሌ በመያዝ እንደገና አማራ ክልልን ሊወር ነውም ተብሏል። ከዚህ በፊት የሚያደርጋቸው ሁሉም ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ከአንዳንድ ሀገራዊ ሁነቶች እና የህዝብን ትኩረት በሚወስዱ እንደ ምርጫ እና የመንግስት ምሰረታ ሒደቶች ራሳችን ቢዚ ስናደርግ ነው።
አሁን ካለፈው ስህተታችን መማር አለብን፤ ማለቂያ ከሌለው የኦህዴድ ብልፅግና አጀንዳ ወጥተን፣ ርዕስ በርሳችን ከመነታረክ ታቅበን፣ ከሀሰት መረጃዎች ራሳችን ጠብቀን፣ አንድነታችን አጥብቀንና ሰርጎ ገብን በትኩረት ተከታትለን በመያዝ ለዚህ ጦርነት አስቀድመን ዝግጅታችን ጨርሰን መከላከል ይኖርብናል። ቡድኑ ተመልሶ ወደ ክልላችን የሚገባ ከሆነ ከዚህ በፊት ያልፈፀማቸውን ግፎች ሁሉ በህዝባችን ላይ ሊያደርስ ይችላል።

ሰበር መረጃ የራሺያው ዋግነር ጦር ሱዳን እና የተለያዩ አፍሪካ ሀገሮች ገባ ሙሉ መረጃ ወጣ 👇https://youtu.be/7PRtcFOZMYA
15/03/2022

ሰበር መረጃ የራሺያው ዋግነር ጦር ሱዳን እና የተለያዩ አፍሪካ ሀገሮች ገባ ሙሉ መረጃ ወጣ 👇
https://youtu.be/7PRtcFOZMYA

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel this video is news about ethiopiaThis channel is a channel for news, entertainment and educational documentaries.We pr...

15/03/2022

በኢሰመኮ ሪፖርት መሠረት በዐማራና በአፋር ከ749 በላይ ሰዎች ተገድለዋል

-በትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ ከነሃሴ 24 እስከ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. በቀበሌው በቆዩበት ወቅት ቢያንስ 47 ሲቪል ሰዎችን (41 ወንዶች እና 6 ሴቶች) ገድለዋል። ሟቾች በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የተረሸኑ፣ እንዲሁም ተይዘው እጆቻቸውን ወደኃላ ታስረው የተገደሉ ናቸው።

-የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል ጭና ቀበሌ አንድን አባት ከገደሉ በኋላ የ7 ዓመት ሕፃን ልጃቸውንም “ይህ አድጎ ነው የሚወጋን” ብለው በእናቱ ፊት በጥይት ተኩሰው ገድለዋል።

-በተጨማሪም በሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ አሰለሌ ቀለበት ወንበር ቀበሌ አምቦውሃ ጎጥ ኅዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ለቀብር የተሰበሰቡ ሲቪል ሰዎች ላይ በመተኮስ እና ቤት ለቤት በመግባት 40 ሲቪል ሰዎችን ገድለዋል።

- በአጣዬ ከተማ የ01 ቀበሌ ኅዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም. የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የቀበሌው አመራር የነበሩ ግለሰብን አባት እና ወንድም ልጃችሁን አምጡ በሚል ከያዟቸው በኃላ ልዩ ስሙ ቆሮ ከሚባል ቦታ ላይ ገድለዋቸዋል።

-በሌላ በኩል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ ልዩ ቦታው እንቶሊ አካባቢ በታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊት ወታደሮች ቁጥራቸው ወደ 30 የሚጠጉ ሰዎችን በጅምላ በጥይት ደብድበው ገድለዋል።

-በአማራ ክልል ሸዋ ሮቢት ከተማ ኅዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት 3፡00 ሰዓት አካባቢ አንድ የ70 ዓመት አረጋዊ፤ ቀበሌ 05 ከሚገኘው ሱቃቸው በተቀመጡበት የትግራይ ታጣቂዎች ሲጋራ እንዲሰጧቸው ሲጠይቋቸው “ደሀ ዘርፈህ ብላ የሚል መንግሥት የለም” ብለው በመመለሳቸው ብቻ በሱቃቸው ውስጥ እንዳሉ በጥይት
ደረታቸውን መትተው ገድለዋቸዋል፡፡

-የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል በወረባቡ ወረዳ በቆዩባቸው ቀናት የተለያዩ ፈንጂዎችን ቀብረው እና በሜዳ ጥለው በመሄዳቸው 5 ሕፃናት ሲሞቱ፣ 1 ሕፃን አካል ጉዳት ደርሶባታል።

-የወልዲያ ከተማ ቀበሌ 04 ነዋሪና የሆኑ የ60 ዓመት አረጋዊት ነሃሴ 5 ቀን 2013 ዓ.ም. በትግራይ ኃይሎች ታጣቂ አስገድዶ መድፈር ተፈጽሞባቸዋል።

-በአማራ ክልል ዳባት ወረዳ በድብ ባሕር ንዑስ ወረዳ እንጨት ለመልቀም የወጣችን የ14 ዓመት ታዳጊ ሕፃን ሁለት የትግራይ ኃይሎች ታጣቂዎች በጥፊ ከመቷት በኋላ አስገድደው ደፍረዋታል።

-የአዕምሮ ሕሙማን በተለይ በትግራይ ኃይሎች ከሌሎች ሲቪል ሰዎች በበለጠ የጥቃት ዒላማ ተደርገዋል። ሕሙማኑ የትግራይ ኃይሎች ወደ ተቆጣጠሯቸው ከተሞች ሲገቡ በመንገድ ላይ በመገኘታቸው፣ ወይም መንቀሳቀስ በተከለከለባቸው ሰዓታት ሲንቀሳቀሱ በመገኘታቸው፣ ወይም የሚሰጣቸውን ትዕዛዝ ለመፈጸም ባለመቻላቸው፣ ወይም ለሚጠየቁት ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ለመስጠት ባለመቻላቸው፣ ወይም የመንግሥት ሰላዮች ናቸው በሚል ጥርጣሬ ተገድለዋል።

-በአማራ ክልል መቄት ወረዳ ሸሆድ
የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በወረዳው የሚገኝ ብቸኛ ሆስፒታል ሲሆን በደረሰበት ሰፊ ዘረፋ እና ውድመት ምክንያት አገልግሎት መስጠት በማቆሙ በወረዳው 8 ነፍሰጡር እናቶች በሕክምና ማጣት ሕይወታቸው አልፏል።

-በአማራ ክልል 40 ሆስፒታሎች፣ 453 ጤና ጣቢያዎች፣ እና 1850 የጤና ኬላዎች (በድምሩ በአማራ ክልል ብቻ 2343 የጤና ተቋማት)፤ ላይ ጥቃት፣ ጉዳትና ዝርፊያ በመድረሱ አገልግሎታቸው ተቋርጧል፡፡

-በአማራ ክልል 1025 ትምህርት ቤቶችሙሉ በሙሉ፤ 3082 ደግሞ በከፊል ወድመዋል።

12/03/2022

በጣም የሚያስገርም ነው ጥቃት ፈጻሚዎች ዐማራ አለመሆናቸውን ሲያውቁ ዕንባቸውን ጠራርገው ተሰወሩ!? ጠላቶቻችን ይሄን ያህል ናቸው።

የሆነው ነገር አሳዛኝ ነው። ከዚህ ቀደምም ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቅሏል፣ እንዲህ ሲያለማምዱን ቆይተዋል። አሁን ዋናው ጥያቄ  ይህን ቪዲዮ ቀን ጠብቀው ያወጡት ለምድነው? የጥፋት ሀይሎች ቀስቃሽ ፍ...
12/03/2022

የሆነው ነገር አሳዛኝ ነው። ከዚህ ቀደምም ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቅሏል፣ እንዲህ ሲያለማምዱን ቆይተዋል። አሁን ዋናው ጥያቄ ይህን ቪዲዮ ቀን ጠብቀው ያወጡት ለምድነው? የጥፋት ሀይሎች ቀስቃሽ ፍላጎት (motive) ምድነው? ድርጊቱ ሲፈፀም እንዴት ሊቀረፅ ቻለ? የሚለው ነጥብ ላይ ነው።

እንደሰማችሁት ህወሓት በዐማራ ክልል ያደረሰውን ጥፋት ኢሰመኮ ሪፖርት አድርጓል። በዚህ ቅፅበት የህወሓት አክቲቪስቶች ይሄን መረጃ ለቀቁ።

ዋና ዓላማው ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ለመፍጠር፣ አጀንዳ በመስጠት የኢሰመኮ ሪፖርት ተቀባይነት እንዲያጣ ማድረግ፣ ብዙሀኑን ከነባራዊ አስተሳሰብ በማስወጣት ትኩረትን ማስቀየስ፣ ብዥታን መፍጠርና የራስን ብልጫ መውሰድ ነው። ደግሞም ተሳክቶላቸዋል። ማስተባበል የማይችሉ የኢሰመኮን ሪፖርት በማስቀየስ በዚህ አሰቃቂ ቪዲዮው ማህበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጥረውታል። ወይንም የብዙሃንን ነባራዊ አስተሳሰብ በሚፈልጉት አስተሳሰብ መቀየር ችለዋል። ይህ ሁሉ አንድ ሊያሳኩት የፈለጉት፣ ለሌላ አካል በማስረዳት የሀሳብ ተቀባይነት ለማግኘት የሚያደርጉት ዓላማ ስላላቸው ነው።

ሁለተኛ ዓላማ ድርጊቱን የፈጸሙ ሰዎች ሆነ ብለው ይሁንም/አይሁንም ጮህ ብለው በአማርኛ
ቋንቋ ሲናገሩ ይደመጣል። ይህ የዐማራን ህዝብ ለማውገዝና ለመንቀፍ ተመችቷቸዋል። አሁንም የማየው አዝማሚያ እንደዛ ነው።

ነገርግን በቋንቋ ከሆነ በዚህ ቪዲዮ 57ኛው ሴኮንድ ላይ "ሲ ሲ አቺ ኦሊ" ይላል በኦሮምኛ። ትርጉሙ ስማ ስማ እዚህ ላይ እንደማለት ነው። ስለዚህ ወታደሩ ኦሮሞ ነው ማለት ነው። እንደገና የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል እና መከላከያም በምስሉ ላይ ይታያሉ። ባጠቃላይ ድርጊቱ መወገዝ ሲገባው፣ ወደ አማራ ለማስጠጋት የሚደረገውን ሩጫ በዚህ መልኩ እውነቱን በመግለፅ ማርከስ ያስፈልጋል።

ድርጊቱ የተፈጸመው መተከል ላይ ነው። በዚህ ክልል መከላከያ፣ የደቡብ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ፌዴራል ፖሊስ ተሰማርተው ይገኛሉ። ስለዚህ ድርጊቱን ማን እንደፈጸመው፣ መቼ፣ እንዴት የሚለውን ነገ ጠዋት የምንደርርስበት ይሆናል

ሰበር መረጃ ለ ኢትዮጵያ አደጋ የሆነው ጦር መሳሪያ ሙሉ መረጃ ወጣ 👇👇https://youtu.be/8wmn8Xinftg
11/03/2022

ሰበር መረጃ ለ ኢትዮጵያ አደጋ የሆነው ጦር መሳሪያ ሙሉ መረጃ ወጣ 👇👇
https://youtu.be/8wmn8Xinftg

Welcome to ENC AMHARIC YouTube channel this video is news about ethiopiaThis channel is a channel for news, entertainment and educational documentaries.We pr...

07/03/2022

ስሞኑን ከሱዳን ሽሬ ሲመላለስ የሰነበተው አውሮፕላን በምን ምክንያት ይሆን? በዚህ ጉዳይ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበር አውቃለሁ። ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተጠይቀው "እኛም አናውቅም" ብለዋል። ታዲያ ለምን አይመታም የሚል ጥያቄ ተነስቶ ነበር። አንድ በአማራ ትግል ታዋቂ የሆነ ሰው ደግሞ በአካውንቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ተገኘ ተብሎ ውስጥ ውስጡን እየተወራ ነው። ጥያቄው የገንዘቡ ምንጭና ለምን ዓላማ የሚለው ነው? በተለይ በወልቃይት ጉዳይ የሚሰሙ ጭምጭምታዎች ግልፅ አይደሉም። አሁን እየጎዳን ያለው የዐማራ ትግል ከተቋም ይልቅ በሆነ ወቅት በሆይ ሆይታ ታዋቂ ባደረግነው ግለሰብ ትከሻ ላይ እንዲወድቅ ስለምናደርገው ብዙ ነገሮች እንዲበላሹ ሆኗል። ያመናቸው ታዋቂ ግለሰቦች ውስጥ ውስጡን ትግሉን ሽጠውት ሲመጡ እኛ ባዶ እጃችንን እንቀራለን። ከግለሰብ አምልኮ ይልቅ ጠንካራ ተቋም ምሥረታ ላይ መበርታት ያስፈልጋል የምንለው የጀመርነው እንዳይጨናገፍ፣ ሰው ቢሄድ ሰው ለመተካት እንዲያመች ነው።

06/03/2022

በቃ_በለው!
የሽመልሱ መንግስት ህውሃትን የሚያስንቅ ወታደራዊ ዝግጅት አድርጓል፤ ሰልጣኛቹ(ኦነግ ሸኔ) ከ35% በላይ የክልሉን አካባቢዎች ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ይገኛል። ጦሩ ወሳኝ የሚባሉ ቦታዎች ላይ በሽመልሱ መንግስት ዲፖ የተዘጋጀላቸው ሲሆን አማራና ሱማሌ ክልልን በሚያዋስኑ አካባቢዎች ጠንካራ ሚሊታሪ ቤዞችን ገንብቷል፤
ክልሉ ከአማራ ጋር በሚዋሰንባቸው በሸዋና በጎጃም አካባቢዎች ወረራ ለመፈፀም የቦታ ስለላ እና ደህንነቶችን በማደራጀት ላይ እንደሆን ምልክቶች በግልፅ እየታዩ ነው። አንድ ቀን ባደርን ቁጥር የኛው ክልል የበለጠ በኦሮሞ ደህንነቶች እየተጥለቀለቀ ይሔዳል። አሁን ላይ እኔ አንድ ሁለት ሶስት ብየ ቅድመ ግምት ባስቀምጥም በቀጣዩ የብልፅግና ስብሰባ የኦሮሞን ተረኝነት ማስቆም የሚችል ውሳኔ ካልተወሰነ ሀገሪቱ እከባድ ችግር ላይ ልትደርስ እንደምትችል እገምታለሁ። መቼም አማራና ትግራይን ያገለለች ኦሮኢትዮጵያ እውን አትሆን፤ ይህ ቅዠታቸው ነው!!

ክልላችን ወደ ፕሮክሲ ዋር በቀጥታ እየገባ ነው፤ አስታዋይ አማራ ጠፍቷል፤ ሰው መደማመጥ፣ መነጋገር፣ መሰማማት፣ መተማመን እና መተባበር በማይችልበት ደረጃ ላይ አድርሰውታል። በአማራ ብልፅግና...
06/03/2022

ክልላችን ወደ ፕሮክሲ ዋር በቀጥታ እየገባ ነው፤ አስታዋይ አማራ ጠፍቷል፤ ሰው መደማመጥ፣ መነጋገር፣ መሰማማት፣ መተማመን እና መተባበር በማይችልበት ደረጃ ላይ አድርሰውታል። በአማራ ብልፅግና ወይም የቀድሞ ብአዴንን እንደ ክንፍም እንደ ፕሮፖጋንዳም በመጠቀም ህዝቡን አወዛግበውታል።
:-ትናንት የአማራ ፋኖዎችን 21ኛ ጉና ክፍለ ጦር በወሎ ትጥቃቸውን አስፈታቸው፤
:-ዛሬ በሞጣ የሖነውን አይታችኋል፤ ፉል ስኬል ዋር ሊመስል ጫፍ ደርሷል።
:-በምስራቅ ጎጃም ዞን በዋድ ንዑስ ወረዳ የወረዳው ዋና ፓሊስ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር እያሱ ባየልኝ እና ዋና ሳጅን ስሜነህ ይታይህ በጥይት ተገለዋል።
ይህ ዝንብሎ የመጣ አይደለም፤ የፈጣሪ ቁጣም አይደለም፤ በጠላቶቻችን ታስቦ እና ተፀንሶ የተወለደ እንጅ። እንግዲህ በቀጣይ እንደነዚህ መሰል አማራን ርዕስ በዕርሱ አለፍ ሲልም በሌላ ኋይል ጎሰም እያደረጉ በአለበት የማዳከም ስራ ይሰራል። ሐይሉን በደንብ እስኪያጣ ፓተርኑ ይቀጥላል። ከዚያ የመጨረሻው ክልሉን የመውረርና በፉል ስኬል ዋር ክልሉን የማውደም ስራ ይሰራል። ይህ ልቦለድ ሳይሆን ነገ በአይንህ የምታየው ነው፤ በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን ይህ ተግባር አሁን ስልጣን ላይ ባለው የኦሮሞ ብልፅግና እና አሁን ስልጣን ላይ በሌሉ ሀይሎች በጥምረት መፈፀሙ ነው። ሁሉም አላማቸው አንድ ነው፤

ቬሮኒካ መላኩ ዘ ብሄረ አማራ !

05/03/2022

''እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ቃጋ
ዘንበል ቀና ይላል እኛኑ ሊወጋ፤'' እንዲሉ አበው
ያልተሰራ ታሪክ ከየት ይምጣ!!? ኦ*ሞ በታሪክ አጋጣሚ አንድ እድል ቢሰጠው ሀገሪቱን የሚያደርጋትን እያየን ነው። ሰርቶ ማግኘት የማይችለውን እንቁ ታሪክ ከኩሩ የአማራ ህዝብ ላይ ለመንጠቅ ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ነው። ይህን እንቅስቃሴ ከመሀላቸው ሾልኮ ከነ ማስረጃው ደርሶኛል እንቅስቃሴውን ካልገታችሁ በገሀድ ልዘረግፈው እገደዳለው ✔️

05/03/2022

የኦሮሞ ብልፅግና አጀንዳ በመስጠት እየቆመረው ነው እስቲ ልብ በሉ በኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ያለ ሹማምንት ሁሉ ትንሽ እንኳን የሚባለው 20 እና 30 ሚሊዩን ብር ከመንግስት ካዝና በቀጥታ ወስደዋል፤ እስከ ግማሽ ቢሊየን ብር ድረስ የዘረፈ አለ። ግን አንድም ቀን በመዝረፍና በመዘራረፍ ጉዳይ ተካሰው አያውቁም።
እንዴት ታላቁ የአማራ ህዝብ ነገሮችን አመጣጥኖ የሚመራው ሰው ያጣል፤ ህዝቡስ እንዴት በዚህ ደረጃ ደካማ ይሆናል። ያሳፍራል።
አሁን አማራ ነገሩን እንዳያሰላስል ፋኖ ትጥቁን ተቀማ፣ እስክንድር ታሰረ፣ ዘይት ተወደደ እያለ ትኩረቱን እየተነጠቀ ነው። ዳብል ስታንዳርድ የሖነ አካሔድ እየተጠቀመ ነው ዝሆኑ የኦሮሞ ብልፅግና!

ተፈጥሮን በ ጥልቀት ለሚረዳው አእምሮን የማከም ትልቅ ችሎታ አለው! በርቺ እስኪሻልሽ ወደ ከተማ አትምጪ
05/03/2022

ተፈጥሮን በ ጥልቀት ለሚረዳው አእምሮን የማከም ትልቅ ችሎታ አለው! በርቺ
እስኪሻልሽ ወደ ከተማ አትምጪ

05/03/2022

ጎንደሬ፣ ጎጃሜ፣ ሸዋ ወሎዬ የሚባል Cultural Identity እንጂ ፣ ጎንደሬ ወይም ጎጃሜ፣ ሸዋ ወይም ወሎዬ የሚባል Political Identity የለም።

የነገ እጣ ፈንታህ አንድ ነው። ሸኔም በለው ወ*ያኔ አሜሪካም በለው ብልጽግና "አማራ" ብሎ ነው የሚውያቅህ!

ቬሮኒካ መላኩ ዘ ብሄረ አማራ

05/03/2022

አንዳንድ መንግሥታት የሕዝብን የዳቦ ጥያቄ መመለስ ባለመቻላቸው ሲገረሰሱ አይተናል። ድግስ ወዳዱ ብልጽግናም ከሕዝብ ርሐብ ባለፈ የአመራሩን ጥጋብ ማስታገስ ተስኖት በውስኪ ስካር እየተንገዳገደ ነው።

በዕለተ መርቆሬዎስ ወደ ምድራዊቷ ሀገራቸው ኢትዮጵያ መመለሳቸው ደንቆን ነበር። አሁን ደግሞ ወደሰማይ ሀገራቸው በዕለተ መርቆሬዎስ መጠራታቸው የሚያስገርም ነው። ቅዱስ አባት ...በረከታቸው ይ...
04/03/2022

በዕለተ መርቆሬዎስ ወደ ምድራዊቷ ሀገራቸው ኢትዮጵያ መመለሳቸው ደንቆን ነበር። አሁን ደግሞ ወደሰማይ ሀገራቸው በዕለተ መርቆሬዎስ መጠራታቸው የሚያስገርም ነው። ቅዱስ አባት ...በረከታቸው ይደርብን!

03/03/2022

የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት በዐማራው ነገድ አጥንት፣ ሥጋ፣ ደምና ሕይዎት ተብላልቶ የተጋገረ፣ ማናቸው ኢትዮጵያዊ የሚቋደሱት የሰንበት ኅብስት ነው።" (ምጽአተ ዐማራ)

የ አፍሪካው ፑቲን ኢሳያስ አፈወርቂ
03/03/2022

የ አፍሪካው ፑቲን ኢሳያስ አፈወርቂ

የቀኑ ቆንጆ ጥቅስ
02/03/2022

የቀኑ ቆንጆ ጥቅስ

እንኳን ለ አባቶቻችን ለ ጀግኖቹ አርበኞች እና በ ጀግናው ሚኒሊክ መሪነተ ለተገኘው የ አደዋ የ ድል በዓል አደረሳችሁ
01/03/2022

እንኳን ለ አባቶቻችን ለ ጀግኖቹ አርበኞች እና በ ጀግናው ሚኒሊክ መሪነተ ለተገኘው የ አደዋ የ ድል በዓል አደረሳችሁ

የአለማችን_ግዙፉ_የሩሲያ_ኒዩክለር_ተሸካሚ_ሚሳኤል!!••••••••••••••••================•••••••••••••••••••የ አለማችን ሀያላን ሀገራት ለምን ሩሲያ ላይ እርምጃ ከመ...
28/02/2022

የአለማችን_ግዙፉ_የሩሲያ_ኒዩክለር_ተሸካሚ_ሚሳኤል!!
••••••••••••••••================•••••••••••••••••••
የ አለማችን ሀያላን ሀገራት ለምን ሩሲያ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ ?
ሩሲያዊያኑ አርኤስ-28 #ሳርማት ይሉታል: የአለማችን ግዙፉ ኒዩክለር ተሸካሚ ተምዘግዛጊ ባሊስቲክ ሚሳኤል ነው::
ምዕራባዊያኑ (አሜሪካና ሀያላኑ የኔቶ አባል ሀገራት) ደግሞ ' #ሰይጣን2' ) ብለው ይጠሩታል::
ይህ በፈሳሽ ነዳጅ የሚንቀሳቀሰው የኒዩክለር ተሸካሚ ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤል ( )
በፕላኔታችን ላይ መምታት የማይችለው ቦታ የለም::
በሰዓት 25,560ኪ.ሜ. ከፍተኛ ፍጥነት በመምዘግዘግ እስከ 18,000km ርቀት ላይ ያለን የትኛውንም ኢላማ መምታት የሚችለው ይህ ሚሳኤል
ከሩሲያ የምድር ውስጥ ማስወንጨፊያ የሚሳኤል ሳይሎ አንዴ ከተተኮሰ በኋላ በአለማችን የትኛውም ጫፍ ላይ ያለን ቦታ ከአንድ ሰአት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ወደ አመድነት መቀየር ይችላል::

ይህ የአለማችን ግዙፉ የኒዩክለር አረር ተሸካሚ ICBM (intercontinental ballistic missile) የሚጓዘው ከድምፅ ፍጥነት በ21 እጥፍ አከባቢ (Mach 20.7) ሲሆን አንዱ ብቻውን የአሜሪካንን ቴክሳስ ግዛት አሊያም ሙሉ ፈረንሳይን በደቂቃዎች ውስጥ ወደ አመድ ክምርነት መቀየር ይችላል::
ኔቶ "ሰይጣን-2" ብሎ የሚጠራውና በምዕራባዊያኑ በእጅጉ የሚፈራው ይህ የሩሲያ ኒዩክለር ተሸካሚ ሚሳኤል በአንድ ግዜ 10 ከባባድ ወይንም 16 መካከለኛ የኒዩክለር አረሮችን የሚታጠቅ ሲሆን የራሱ ( ) ስርአት አለው::

ይኸ ማለት ደግሞ ለምሳሌ ሩሲያ አንድ "ሰይጣን-2" ኒዩክለር ተሸካሚ ሚሳኤል አሜሪካ ላይ ብታስወነጭፍ ሚሳኤሉ ወደ ህዋ ተተኩሶ ፕሮግራም ወደተደረገለት የምድር ላይ ኢላማዎች ሲመለስ የታጠቃቸውን 16ቱንም የኒዩክለር አረሮች በአሜሪካ ከጫፍ እስከጫፍ በሚገኙ 16 ከተሞች ላይ እያንዳንዱን አረር ለየብቻ በእያንዳንዱ ከተማ ላይ ኢላማ በማድረግ በአንዴ 16ቱንም የአሜሪካ ከተሞች ወደ አመድነት በመቀየር ወደ ድንጋይ ዘመን ሊመልሳቸው ይችላል::

ሌላው በጣም የሚገርመው የዚህ ሚሳኤል ብቃት ደግሞ ከጠላት ሊተኮሱ የሚችሉ ፀረ-ሚሳኤል ሚሳኤሎችን መከላከል የሚያችለውን የራሱን ነፃ የፀረ-ሚሳኤል መቃወሚያ ስርአት (independent missile defence system) የታጠቀ የመሆኑ ነገር ነው:: በዋናነት ይኼን ሚሳኤል ለአሜሪካ ፀረ-ሚሳኤል መቃወሚያ ስርአቶች አይነኬ (immune) የሚያደርገው ግን ከፍተኛ ፍጥነቱ ነው:: ሩሲያዊያኑ ይህን ሚሳኤል አሁን ላይ በአለማችን ላይ ስራ ላይ ላለ የትኛውም የፀረ-ባሊስቲክ ሚሳኤል መከላከያ ስርአት ተጋላጭነት የሌለው (" ") ነው ይሉታል:: የሩሲያ የባሊስቲክ ሚሳኤል ኤክስፐርቶች ይኸንኑ ሲገልፁ "አንድ በሩሲያ ምድር ላይ ካለ የሚሳኤል silo ወደ አሜሪካ ምድር የተወነጨፈ "ሰይጣን-2" ሚሳኤልን ለማክሸፍ አሜሪካ በትንሹ 500 ፀረ-ሚሳኤል ሚሳኤሎችን መተኮስ ይጠበቅባታል" ይላሉ::

እና ምን ለማለት ነው #ሩሲያ እንደ #ዩክሬን ያለች አንዲት ሉአላዊ አውሮፓዊ ሀገርን ስትወር የአለማችን ልዕለ ሀያሏ አሜሪካም ሆነ የኔቶ አባል የሆኑ አውሮጳዊያኑ ሀያላን አገራት የወታደራዊ እርምጃ ምላሽ ከመስጠት አደብ ገዝተው አርፈው የተቀመጡት ወደው ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ሆኖባቸው ነው::
ሙሉ ዘገባው ይኸው በቪዲዮ ይመልከቱ ሊንኩን አስቀምጬዋለው 👇
https://youtu.be/ykJX-5myJgg

የ አለማችን አስፈሪው ኮማንዶፑቲን በ2017 የቀይ ለባሹ ኮማንዶ ምርቃት ላይ እንዲህ የሚል ንግግር አደረጉ። እናንተ ሰልጣኞች ከፈጣሪ በታች ሩሲያዊን አለን የሚሉት እናተንና ኒኩሊየር ቦንባቸ...
25/02/2022

የ አለማችን አስፈሪው ኮማንዶ
ፑቲን በ2017 የቀይ ለባሹ ኮማንዶ ምርቃት ላይ እንዲህ የሚል ንግግር አደረጉ። እናንተ ሰልጣኞች ከፈጣሪ በታች ሩሲያዊን አለን የሚሉት እናተንና ኒኩሊየር ቦንባቸውን ነው
ልባችሁ ኒኩሌር የታጠቀ መሆን አለበት ወደፊት ብዙ ስራ ይጠብቀናል አሉ።
ቀጥለውም ፑቲን የዛሬ ሀያ አመት ወደስልጣን እንደመጡ'' የመጀመሪያውን ንግግር ሲያደርጉ፣ ዩክሬን የሩሲያ ማህፀን ናት። ኬቨም የሩሲያዊን እናት መዲና ናት አንድ ቀን በሁሉም ከተሞች ላይ አንድ ሰንደቅ አላማ ይሰቀላል አሉ።
ቃሉን የማይበላው ፑቲን ቃሉን ልክ በ20 አመቱ ፈፀመው። ቀዩ ዳይኖሰር የሚሉት የሩሲያ ኮማንዶ አሁን የዩክሬንን ዋና ከተማ ቀለበት ውስጥ አስገብቶ ተቆጣጥሯታል።
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቤተ መንግስት ውስጥ የተወው ሜካፕ ካለ ለማጣራት ጦራችን ከተማዋን ትንሽ ገብቶ መፈተሹ አይቀርም ያለው የልዩ ኮማንዶው ዘመቻ መሪው ጀነራል ( ስቴልር) ኩቦ ነው።
አሁን ዩክሬን እጆቿን ወደሩሲያዊ ፑቲን ዘርግታለች። የክተት አዋጅ ቢታወጅም ከዳይኖሰሩ የሩሲያ ኮማንዶ ፊት የሚቆም ወታደር የለም። 75⁰/⁰ የዩክሬን ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያዎች በሩሲያ ተምዘግዛጊ ሚሳኤል ከጥቅም ውጭ ሆነዋል። የአውሮፕላን ማኮብኮቢያ ቦታዎች ሁሉም ወደ አፈርነት ተቀይረዋል።
ontheday ጋዜጣ ተገርሞ ይችን ቃል ተንፍሷታል። ማን ያሰበ ነበር እንዲህ ያለ ወረራ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ይመጣል ብሎ። አሜሪካንን የማያከብር ሰው ከኪም ጆንግ ኡን በቀር ይኖራል ያለም የለም ነበር። ሩሲያዊያን አሁን የምዕራባውያንን ትክክለኛ ማንነት ካባቸውን ገፈው አሳይተዋል። ከትልልቅ አገሮች በቅኝ ግዛት ዘመናቸው የገነጠሏቸው ትንንሽ አገሮች ወደ እናት አገራቸው አይመለሱም አይባልም። ይህ ለሚጥጥየ አገሮች ትልቅ አደጋ ነው። ነገር ግን ለገንጣይ አስገንጣይ ለውሸት አታላይ አለን እያሉ የምር ቀን ለሚሸሹ'' ምዕራባውያን ትልቅ ትምህርትና ትልቅ ኪሳራ ነው።

እንዲህም እያለ ይቀጥላል። የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ዛሬ ላይ የመጨረሻውን ንግግር አድረጓል። ሁሉም አለን ብሎን ሲያበቃ በዚህ ሰአት ሁሉም ሸሽተውናል። ማንም ከጎናችን የቆመ የለም። ሩሲያን ብቻችንን እንድንጋፈጥ ፈርደውብናል አለ። ያው የታወቀ ነው። ይህ በአሜሪካና በምዕራባዊያን ለሚታለል አለም ትልቅ የማንቂ ደውል ነው። እኛም ከዚህ ብዙ መማር አለብን።

አማራ መጪው ጊዜ ካለፈው የከፋ ነው እየደረሱኝ ያሉት መረጃዎች እነዚህን ነው የሚያሳዮት ሁሉም አማራ አንድ ይሁን በሰፈር በጎጥ መፋፈሉ የትም አያደርሰንም የ ወያኔ የእንግዴ ልጅ የሆነው አዴ...
19/02/2022

አማራ መጪው ጊዜ ካለፈው የከፋ ነው እየደረሱኝ ያሉት መረጃዎች እነዚህን ነው የሚያሳዮት

ሁሉም አማራ አንድ ይሁን በሰፈር በጎጥ መፋፈሉ የትም አያደርሰንም

የ ወያኔ የእንግዴ ልጅ የሆነው አዴፓ እመነኝ መቼም ለአማራ መብት አይቆምም

ሁሉም ነቅቶ እና ተደራጅቶ መጪውን ይጠብቅ
ስትደራጅ እንኳን ሊያጠፉህ ስምህን ሲሰሙ በቁም ይቃዣሉ

ተኩሶ የማስተው ነጥሎ የሚጥለው ቢያሻው ደርቦ የሚያጋድመው አባትህ በ ነፍጡ ነው ተከብሮ አስከብሮ የኖረው

አማራ ሲኖር ነው ኢትዮጵያ የምትቀጥለው ምክንያቱም ሰሪዋ ማነው እና

ቬሮኒካ መላኩ ዘ ብሄረ አማራ !

ክፍፍል?ባጀቱንማ እንዴት ትከፋፈሉት ይሆን
18/02/2022

ክፍፍል?
ባጀቱንማ እንዴት ትከፋፈሉት ይሆን

ወገን ተጀመረ ቀይ ቦኔት ኮማንዶ ልዮ ኦፕሬሽን ተጀመረእውነት ያርገው ይኸው ሙሉ መረጃውን ስሙት💚💛❤https://youtu.be/WMJY3FVGRBQ
17/02/2022

ወገን ተጀመረ ቀይ ቦኔት ኮማንዶ ልዮ ኦፕሬሽን ተጀመረ
እውነት ያርገው ይኸው ሙሉ መረጃውን ስሙት
💚💛❤
https://youtu.be/WMJY3FVGRBQ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Veronica Melaku posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share