Gamarri xaagi raceena

Gamarri xaagi raceena isamohxiiniy konnabana caglitta tengele Qafar Sidiicamo xisenno!!!

11/10/2022

Qafar kaxxam meqem mara agarah axecewanamay nismiteh. Qafarey sinamah abewanam hinnak oson faxanam keenih abnay, wala baynamah!
Nanu edde nassammem tumali beera akeral neh sugele.

Qafar sarrimane macay ? Nanu ni ummattak uguttah ni ummatah tuxxiqih solta siyaasa akah allewaynam macay ?Qafar baxiini ...
12/05/2022

Qafar sarrimane macay ?

Nanu ni ummattak uguttah ni ummatah tuxxiqih solta siyaasa akah allewaynam macay ?
Qafar baxiini goori dibuk baaxoh rooci fida meklanamat tadiyem hinna, baaxoh fida yakkenimik naba goori mayammay Qafar sarrimane kee Qafar saamih malsaanam awayih uddur raq sinni giclo faxxama.
Umman baaxol reedinan xinnto bahta siyaasa katayanam kee qoklanam yeexegen marih tuxxiq yexegen udduruh kibtam bictah takkay ikkah Qafar ummatta uxi gibdabini manoh addat akah tanim Qafar ummattak ugutta siyasa anewaytama.
Ni ummatta maca faxxah? ni ummattah maca tayseh? Qafar sarrimane elle dabimtam manna? Inta essero Kee kalah tan ximmomal mabla caddol edde malisaanam goorik tiyak teena kinnim naxigem faxximtta.
Eddey edde away Afrikah gaysa edde anuk ni agatal yan caalat cubbisanam faxximtta

Itoppiyah addal carb mayan boq kee bolloq mayan intta Fexral doolat sissik uddurih kukta ugusseh.Kilbatti rasi kalah tan...
15/02/2022

Itoppiyah addal carb mayan boq kee bolloq mayan intta Fexral doolat sissik uddurih kukta ugusseh.

Kilbatti rasi kalah tan baaxot raaqam akkale.

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላለፉት ሶስት ወራት ተኩል በመላ አገሪቱ ተጥሎ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን አነሳ
*******************
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባኤው በአዋጅ ቁጥር 1264/2014 የተደነገገውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል፡፡

በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈፃሚነት ቀሪ እንዲሆን ያስፈለገው አዋጁን ማውጣት የግድ አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎ የነበረው ሁኔታ ጉልህ በሆነ መልኩ የተቀየረ በመሆኑና ስጋቱን በመደበኛ የህግ ማስከበር ስራ መከላከልና መቆጣጠር የሚቻልበት ደረጃ በመድረሱ ነው ብለዋል።

የተወሰኑ የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል ወረራ በፈፀመበት፣በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ለወረራ ዝግጅት እያደረገ ባለበት እንዲሁም ሸኔ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት እየፈጸመ ባለበት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱ ተገቢ አለመሆኑን በመጥቀስ ተቃውመዋል።

በአንፃሩ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በባህሪው መብት ገዳቢ በመሆኑ፣ለሃገሪቱ የገፅታ ግንባታ ተገቢ አለመሆኑ እንዲሁም ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከወራት በፊት ከነበረችበት ጋር ሲነፃፀር አንፃራዊ ሰላም ያለ መሆኑን ጠቅሰው የአዋጁን መነሳት ደግፈዋል።

አዋጁ ተፈፃሚነት የሚሆንበት ጊዜ እንዲያጥር የቀረበው የውሳኔ ሃሳብም በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል።

በሰለሞን ፀጋዬ

11/03/2021

A mabla le mara kee nee inkki agatih xaylo inna?

21/02/2021

Qafar ayyinti kulli luddal is xiqa ayyunta innawak annak abna yab hinna.

21/02/2021

"Ina xiqtam yaaxige num inah af xiqam yaaxigeh"
Qafar af saadeleh dadlelele!!!

21/02/2021

Qafar af yayse afa naf........

21/02/2021

አፋርኛ ቋንቋን አገር አቀፍ የሥራ ቋንቋ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
***************
(ኢ.ፕ.ድ)

አፋርኛ ቋንቋን በአገር አቀፍ ደረጃ የሥራ ቋንቋ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ መሐመድ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በህገ መንስግቱ ከቋንቋና ማንነት ጋር ተያይዞ የተቀመጡትን መብቶች በመጠቀም ክልሉ ቋንቋውን ለማሳደግ በትኩረት ሲሰራ ቆይቷል።

ቋንቋውን ከማብቃትና ከማዘመን አኳያ ሊሠራ የሚገባው የቋንቋ ልማት ሥራ በአብዛኛው የተከናወነ በመሆኑ የቋንቋውን ደረጃ ከክልል ወደ ፌዴራል በአንድ እርከን ከፍ በማድረግ የአገሪቷ የሥራ ቋንቋ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

እንደ አቶ አሊ ገለጻ፤ የማስፈጸሚያ ህጋዊ ማዕቀፎች ተዘጋጅተው በተግባራዊነቱ ከክልል ጀምሮ እስከ ቀበሌ የሚሰራው በአፋርኛ ቋንቋ ሲሆን፤ ይህንን በማሳደግ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ለማድረግ "በአፍርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም" አማካኝነት ጥናት ተኮር ሥራዎች ተሠርተዋል። ወደ ፊትም በስፋት ይሰራሉ።

አፋርኛ ቋንቋ ከክሉ በተጨማሪ በጅቡቲና በኤርትራ የሚነገር ድንበር ተሻጋሪ እንደመሆኑ የሥራ ቋንቋ ተደርጎ ሲተገበር የሚገኘው ተሞክሮ የተሻለ ይሆናል ብለዋል።

አፍርኛ የሥራ ቋንቋ ሲሆን፤ በሕዝቦች መካከል ጸንቶ የቆየውን ባሕላዊና ሥነ ልቡናዊ ትስስር በማጎልበት ብዝኃነትን ለማክበርና ለመቀበል፤ አንድነትንም ለማጠናከር የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑን አቶ አሊ ተናግረዋል።

በአዲሱ ገረመው (ሠመራ)

09/02/2021

One person was shot dead as soldiers opened fire on an anti-government rally in the conflict-hit northern region of 's capital.

14/01/2021

Organizational Context The European Centre for Electoral Support (ECES) and NEBE are engaged in a long-term cooperation programme funded by the EU and German Cooperation (Deutsche Zusammenarbeit). Through these means, ECES provides direct financial and technical support to NEBE on multiple levels,

13/01/2021
31/12/2020
31/12/2020

uguta itikiyya cata gexxa baaxo .

Qafarl baheemih Qafar miraciini esserimuwaam malqooy?kulliway qafar biyak kee wadiraaqah marin mara sahtaanam calli mata...
31/12/2020

Qafarl baheemih Qafar miraciini esserimuwaam malqooy?
kulliway qafar biyak kee wadiraaqah marin mara sahtaanam calli matakka.
celalloh away Qafar rakakay edde yan caalatah Cuwucat /TPLF/ sahinna , takkay ikkah Qafar miracini isikkeh doori eddeluk suge awdak ila rakakay miraacinu fan.
sarrah kaadu qafar ayyunta faxebisle taqabi yoofek LEEDA missouna kee Nahrsimalak Abiyi Acmad dibuk hinnay rakakay miraacini akah isserimama faxximta kaadu.

28/12/2020

Ethiopia's leader says Eritrea armed his troops when they first came under attack in Tigray region.

Oromiyah leeda ,Amaarah Neftegha , Tigray cuwucat akah tangicillem inkih isi tuxxiqik nanun Qafar tuxxiqih nangacallay, ...
09/12/2020

Oromiyah leeda ,Amaarah Neftegha , Tigray cuwucat akah tangicillem inkih isi tuxxiqik nanun Qafar tuxxiqih nangacallay, kulliway sinam katayaanam dicro malik

Dr Abiyo agat inkkitiinoh aba macal agat finqa kataasam bictah: aljazeera.
09/12/2020

Dr Abiyo agat inkkitiinoh aba macal agat finqa kataasam bictah: aljazeera.

Abiy Ahmed’s quest to bring all Ethiopians together through increased centralisation is tearing the country apart.

09/12/2020
09/12/2020
09/12/2020

CNN hears testimony from refugees at the Sudan-Ethiopia border, all of whom say they were targeted because of their Tigray ethnicity. CNN also heard from a member of the Tigray People's Liberation Front that the majority of the forces operating in Ethiopia's Tigray region are from Eritrea, suggestin...

09/12/2020

አንቶኒዮ ጉተሬሽ፦ «የትግራይ ክልል ኹኔታ አኹንም እጅግ እንዳሳሰበኝ ነው» አሉ።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ፦ «በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ኹኔታ አኹንም እጅግ እንዳሳሰበኝ ነው» ሲሉ በትዊተር ማኅበራዊ የመገናኛ አውታራቸው ገለጡ። የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ፦ «ሕግን የማስከበር ዘመቻ»ው ስላለበት ኹኔታ ትናንት መግለጫ ሰጥቷል።

በአካባቢው «የሕግ የበላይነትን በፍጥነት መመለስ ያስፈልጋል» ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ፦ «የሰብአዊ መብቶች መከበርን ማረጋገጥ፣ የሕዝብ አገልግሎቶች አቅርቦት ዳግም እንዲጀምሩ ማድረግ፤ እንዲሁም ገደብ አልባ የሰብአዊ ርዳታ የሚዳረስበትን ዋስትና መስጠት» አስፈላጊ መኾኑንም አጽንዖት ሰጥተዋል።

የጠቅላይ ሚንሥትር ጽሕፈት ቤት በበኩሉ፦ «በትግራይ ክልል ሕግን የማስከበር ዘመቻው ያለበት ደረጃ» በሚል በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትናንት ባወጣው ዝርዝር ማብራሪያ በትግራይ ክልል ስላለው ተግባሩ በዝርዝር ጽፏል።

«የፌዴራል መንግሥት አኹን ተግባሩ በዋናነት ፈርጣጮችን ለፍትህ ማቅረብን» የሚያካትት እንደኾነ የገለጠው የጠቅላይ ሚንሥትር ጽሕፈት ቤት፦ «የሕግ የበላይነትን ማስፈን፤ ተጋላጭ በኾኑ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎቻችን ገደብ የለሽ የሰብአዊ ርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ ማረጋገጥ» መንግሥት በአኹኑ ወቅት የያዘው ተግባሩ መኾኑን ዐስታውቋል።

በተጨማሪም የመንግሥት ተግባር፦ «ድንበሮችን ለመሻገር የተገደዱትን መልሶ ማስፈር እና እንዲቋቋሙ ማድረግን፣ እንዲሁም በወንጀለኛው ቡድኑ የወደሙ እና የተቋረጡ የመጓጓዣ እና የመገናኛ አውታሮች አገልግሎቶችን ወደነበሩበት መመለስን» ያካትታል ብሏል የጽሕፈት ቤቱ መግለጫ።

09/12/2020
09/12/2020

In late November, Ethiopia’s Abiy Ahmed declared victory in the war in Tigray. But even if the conventional war does come to a quick end, that will not put an end to the strife that caused it. Behind the fighting is a struggle not just to control the Ethiopian state, but to define its iden...

09/12/2020

It's very hard to know what is happening in Ethiopia's Tigray region, because the government has endorsed a communications blackout. But a CNN team at the Sudan-Ethiopia border spent days gathering testimony from refugees who say they were targeted because of their Tigray ethnicity.

09/12/2020

US official among sources saying soldiers from Eritrea are fighting in operations against Tigray People’s Liberation Front

08/12/2020

ቤንሻንጉል ጉምዝ ታጣቂዎች ግድያ ፈጸሙ

በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጢ ወረዳ ቂዶ ቀበሌ ውስጥ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰው ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናግረዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ከትናንት በስትያ አራት ሰዓት በጀመረው ጥቃት ምክንያት ከዐሥር በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን አስረድተዋል። ከቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ስለ ጉዳዩ መረጃ ለማግኘት በስልክ ያደረግነው ጥረት ኃላፊው ስብሰባ ላይ ነን በማታቸው አልተሳካም።

የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት በዳንጉር ወረዳ 23 ጸረ-ሰላም የተባሉ ኃይሎች ላይ ርምጃ መውሰዱን ዛሬ የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አመላክቷል። በመተከል ዞን የድባጢ ወረዳ ቂዶ ነዋሪ የሆኑት አቶ ባቤን አስቻለው በአካባቢያቸው ሰላም ሰፍኗል ብለው መደበኛ የዕለት ተዕለት ተግባራቸው ላይ ተሰማርተው ባሉበት የታጠቁ ኃይሎች ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጸዋል። ባለፈው እሁድ በጀመረው ጥቃትም የበርካቶች ሕይወት ማለፉን የጠቆሙ ሲሆን፤ እስከ ትናትንት ከሰዓት ድረስ የሰባት ሰዎች ስርዓተ ቀብር መፈጸማቸውን ተናግረዋል።

በቂዶ ቀበሌ በንግድ ሥራ ተሰማርተው እንደሚገኙ የነገሩን ሌላው የአካባቢው ነዋሪም የተለያዩ የሰላም ጉባኤዎችና ውይይቶች በመደረጋቸው እንዲሁም ሰለም ሰፍነዋል ብለው ወደ ማሳቸው ያቀኑ ሰዎች የጥቃቱ ሰለባ መሆናውን ጠቁመዋል። በደረሰው ጥቃት ምክንያትም የገቡበት ያልታወቀ ነዋሪዎች መኖራቸውን ገልጸው በታጣቂዎችም ተወስደው ሊሆን እንደሚችል አክለዋል። በስፋራው የሚንቀሳቀሱ ታጠቂዎችም ትጥቃቸውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመንግስት እንዲያስረክቡ በክልሉ መንግስት ጥሪ ሲቀርብ ነዋሪው በአካባቢው ሰላም ይሰፍናል የሚል እምነት እንደበረውም ተናግረዋል።

ከቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ በድባጢ ስለነበረው ኹኔታ ተጨማሪ ማብራርያ እንዲሰጡን በስልክ ያደረግነው ጥረትም ኃላፊው ስብሰባ ላይ ነን በማለታቸው አልተሳካም። ጥቃት የተፈጸመባት ድባጢ ወረዳ ቂዶ ቀበሌም በኅዳር 5 ቀን፣2013 ዓ.ም ታጣቂዎቹ ተሽከርካሪ በማስቆም አደረሱት በተባለው ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን የሚታወስ ነው። በዞኑ በተደጋገመውም ጥቃት፣ በሰው እና ንብረት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ለመከላልም ወታደራዊ ማዘዣ ዕዝ ተቋቁሙ ሥራ ከጀመረም ኹለት ወራት አልፎታል፡፡

በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በሽፍቶችና ጸረ ሰላም በሚላቸው ኃይላት ላይ ርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ የክልሉ መንግስት አስታውቋል። ባለፈው ሳምንትም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን በዞኑ የሚንቀሳቀሱ ታጠቂዎች በየደረጃው ለሚገኙት የጸጥታ አስከባሪዎች እና ሀገር ሽማግሌዎች እጅ እንዲሰጡና ትጥቃቸውን እንዲያስረክቡ ጥሪ ማቅረባቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽ ጉዳዩች ጽ/ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስነብበቧል።

ዘገባ፦ ነጋሣ ደሳለኝ ከአሶሳ

08/12/2020

Ethiopia said on Tuesday that a United Nations team visiting the rebellious Tigray region was shot at after breaking through two checkpoints.

08/12/2020

United Nations security teams evaluating the situation in Ethiopia’s Tigray region have observed troops wearing Eritrean uniforms moving in the area, according to people familiar with the matter.

08/12/2020
08/12/2020

The United States believes Eritrean soldiers have crossed into Ethiopia, despite denials from both nations, a U.S. government source and five regional diplomats said, as Prime Minister Abiy Ahmed's government battles a rebellious northern force.

Gallimarok Amni dacayrih malah buxa ,itiyoppil yan wakti caalatal walal gexsanamal sittageen.
24/11/2020

Gallimarok Amni dacayrih malah buxa ,itiyoppil yan wakti caalatal walal gexsanamal sittageen.

የፀጥታዉ ጥበቃ ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ተስማማ

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ትግራይ ዉስጥ ሥለሚደረገዉ ዉጊያ ማምሻዉን ለመነጋገር ተስማማ።ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር ቀደም ሲል ይዞት ለነበረዉ ቀጠሮ የአፍሪቃ ሐገራት ድጋፍ በመንፈጋቸዉ ምክንያት ሰርዞት ነበር።ይሁንና በምክር ቤቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር ሥልጣን ያላቸዉን ፈረንሳይና ብሪታንያን፣ ጨምሮ የአዉሮጳ ሐገራት ዉይይቱ እንዲደረረግ ግፊት በማድረጋቸዉ ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር ወስኗል።አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበዉ ሶስተኛ ሳምንቱን የያዘዉ ጦርነት በርዕስነት እንዲቀርብ ከፈረንሳይና ከብሪታንያ በተጨማሪ ግፊት ያደረጉት ቤልጂግ፣ ጀርመንና ኢስቶኒያ ናቸዉ።የኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት ጦርና የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ታጣቂዎች ሥለገጠሙት ጦርነት መረጃ የሚያሰባስብ የመልዕክተኞች ጓድ ወደ ኢትዮጵያ መሔድ አለበት በሚል ምክንያት ጉዳዩ ለዉይይት መቅረቡን ያልደገፉት ደግሞ ደቡብ አፍሪቃ፣ኒዠር፣ቱኒዚያ ሳይንት ቬንሴንትና ግሪናዲነስ ነበሩ።

ዘገባ ይዘናል የአንድ ሰዓቱን ዝግጅታችን ተከታተሉን!

jubuutiy prezxant Ismaqil Qumar Gelle  ,Nahrsi Malaak Dr. Abiyyi Acamd ityopiyah baxanbaxsah tangicille xagortil beyak g...
24/11/2020

jubuutiy prezxant Ismaqil Qumar Gelle ,Nahrsi Malaak Dr. Abiyyi Acamd ityopiyah baxanbaxsah tangicille xagortil beyak geytima maaqattal bisoh iyyam faxximta iyye.

Djibouti President Guelleh speaks candidly on his country’s development and how he understands the tough choice Ethiopia’s PM Ahmed made against the TPLF.

24/11/2020

Dr jamaal Qabdulqhaadirik ux aydaadu

Ta kutbe massoysak Xaagi warkatal teyyeeqem Acmad Qali
Cuseen (Acmad Xalul abu Jaqfar)

Dr jamaalak duddale migaq Jamaal Qabdulqhaadir Macammad Reedo, elle yoobokem Eletriyak Miqdir Magaalak Qasa-badih baddaafa. Toh ayrok naharsi kudok(november) alsak 18-1948 f.l.l talaatah qasri 10-11 fanal yooboke. 7 karma yoofe saaku Qhur’aanat gaceeh 8 alsal akak yiktime. Kaa barse muqallim qaasir maqoh migaq luk yen.

2 sanataak lakal qarab af barteeh 1haytô fasli 1958 badda kee tiiqol barteeh, 2haytô fasli Qasabal barte. Fayyale caddoh tû barittoh buxal 1965-1968 Addis ababak jeneral winget kee zennabe warqhil barte.

Tohuuk lakal jaamaqat 1969 asmaral culeeh diplomak 1971 gaba elle kale ikkel marabe yallaay abba kaak rabe. Tokkel buxâ masquuliyyat kay sunkul elle rade ikkel barittô qaalamak yewqeh. Tohuuk wadir self-education/isih is barsaanamih gital gace.

Jaamiqatal bartak suge marak aysuk geytimaanam baahe. Tokkel siyaasâ fan gaceeh, baaxo cabeh garbô fan yewqe. Qhaahiral tooboke Qafar Koboxih Angoyya
(QKA) xiqsitta eglak adoytah gaceeh,
tohuuk lakal (NLM) xiqsitta xisoy jarmanak Barliin magaalal 1974 xissimtek numuk teenah yen.

Moqhadisol 1974 dimis kee reedo iyya kitaabay kay kaxxabbaa kee acmad qabdalla dimis kaxxabbah migaaqal gicloh aydakaakanah elle gexen aracal yutkuben/fiirisen.

Toh soomalih doolatak moqhadisoh magaalak 120km raqta barween (kamus-naba) diqsita aracak ten. Tokkel fiirisen kitaabak matbaqat faransal aben. Tokkel qunxaaneyti 66 akkuk yen.

D.r jamaal NLMik macaxi abbah yeneeh, 1976 Ityoppiyah demokraasik national revolation (ndrp) agattiinah cakki neh yacaay itta esserol gacsa keenih abeek geera culeeh ,tohuuk
wadiril doolat radda ittam fan saqoolinnal Awsi awrajjak saqalah yen.

Walloh xiinissoh baaxok (wallo kifle hager) ciggila saqalah yen. Dergi doolat tiddigille waqdi dergi saqoltiy saqoolinnal sugte xaagu sittah acayuk sinnih kudda iyyeenih kaa garcit caben. Usug isi taamah bagul elle yan waqdi sugte doolat tiddiggilleeh, ihaaxigiy baaxo abbixuk temeete tokkel kaa tibbixeeh, Qhallittih casbih kaa orbisen.

Toh waysuk alsaay 1983 bahrixaar casbi kaa orbiseeniih 4 alsaak wadir addis abeba1983-1995 fanah 12 namma sanat qhallittih casbit axawat suge.

D.r jamal casbik kaa elle faken ikkel
inkiimih siyaasat gaba akah heewannah
ihaaxig doolat caabi kaak abbixuk kaa
fakeenim kay aydaadu elle esserne
qafar tutaaxago neh gabbaqte. Tohuuk
lakal qafar afih feerayso-wag dadaluh
kaxxa hangi acayuk bar axce kal laqo
axce kal taamite qafar tu yaaxigik sugte.

D.r jamaal mangoh yan baad afitte kee
baaxoh addah afitte yaaxige maxigik
sugtem giddi sinni numma kinni.

Ceelalloh:- Qarabih afaay, English
afaay, Faransaawih afaay, Jarman
afaay, Amaarah afaay, Somaalih afaay,
Oromoh afaay, Tigreh afa. Tama afitte
duddaluk yaaxigem kee qafar afay inah
afah le edde anuk 9 af aaxaguk suge.

D.r jamaal qafar afih feeraysô wag
wagsiisak mango kitooba yuktubem
takkay ikkah usug yuktube kitoobak
dagoomih galab xageyyo.

☞ Dimis kee reedoh migaqle qafar
afih feerah warah kitaabay kaa kee
dimis ittaluk tuktube Qafár afak
yabti rakiiboh kitaabaay
☞Qasa kitab barseena maleh elle bar￾tan kitaabaay
☞ Qafar-af qafar-afih maysarraqa
(dictionary)
☞Qafar afak 1-7 footimah barteenit
kee barseenit kitoobay 14 takke
☞ Ict qafar afaay(ta kitab baxcise kal
yanin kitaabay uxih buulot tani)
☞Qafar afih madqa(customer law)
☞Amokrac(fiction) kitaabaay
☞Footima elle bartan English afih
kitoobak 1-6 fan barteenit elle
baritta kitooba fiiriseeh
☞Ityoppiyah maxinto tayseeh…?
iyya kitab
☞ Cammadi yayyoh aydaadu
☞ Macammooda yaasin aydaadu
☞Almanhal diqsita qarab afih
kitab amcari afâ fanah tarjamat

Ta dagah amol edde yabne kitooba
kee kalah mango kitoobay matbaqat
akak abeeni kee abekal akak yanin
mango kitoobay uxih tani luk suge.

Kalah tan kitoobak English afat
migaq kak yanik ahaak gubal gab￾baaqeyyo.
☞ Founder of afar af orthography.
Nov.1974
☞Afar customary low in 1973
☞ A reading and grammar book in
afar af 1975
☞The new dawn quarterly maga￾zine (40pages) 2000 up to now.
☞The constitution of ANRS 2002
☞A language blooms or is extinct
depends onhow it is handled
(qafar afat ceyteenik saadaanaah, kaat ceyete weenik saaxaanah) 2005
☞ A novel regarding nationality
question in ethiopia 2006
☞ Afar af comprehensive grammar
2007

D.r Jamaal mango aydaadu amo kak
koraanam xiqqiime sinni siyaasaay,
maddurtiino kee ayyuntiinô manoh
caddol mango giclo abe lubakak sugte.

Kalah kaadu Awroppah baaxooxal
mango daffeynaani kee giclo qafar
af baad caddol tonnah Itiyoppiyah
caddol diggoowuh macal abe.

D.r jamaal sanat 2005-2009 i. L.l fanah samarâ jaamaqatal qafar af barisak suge. Yallih amri kaa beyam fanah bar axcekal laqo axce kal
qafar ummatta iggimaˆditek tawquh
kaxxa macal abak suge qafar tu yaaxigik sugte.

Ellecabolu Waysuk 14/2011 i.l.l jumqatti ayro carra addis ababah magaalal kaa yibbixe biyaakak ugutak yallih amri kaa beeh awaash
magaalal waysuk 15/2011 i.l.l mastara kaak aben. Yalli (subcaanahu wataqaala) jannatti
qarus kaa abam yalla kaah essera.

Qunuxaaneytak kaaduk neh fiiriseh cebeh yan kitoobay matbaqa akak tekke dacrisaanam kee
matbaqa akke kalah tani matbaqa
abak ummatta akah gufta innah
abnam faxxintah.

Taha tannal anuk qafar ummatta
kee qafar af ninnil haynam faxxintam kassiiseh caba.

Yoh tu gactek Qafar afah abem alle waa way tibbat maan. Ceelalloh qafar af kabiir sinnim
elle bartaanam xiqan kitab baxaabaxsa le kitoobak gaaboysak utkubeeh Ibraahim Qabdalla cuseen application bicsak play store
guubul qafar ummattah onlinil hayeh geytima.
**********

Soodan dabboh culemarih ixxima 40 alfik muxxite.
24/11/2020

Soodan dabboh culemarih ixxima 40 alfik muxxite.

Fexeral qande Mekel magaala lowisissamah carbi soolewambictah axcuk geytimta tu-taaxago.
24/11/2020

Fexeral qande Mekel magaala lowisissamah carbi soolewambictah axcuk geytimta tu-taaxago.

As federal forces encircle Makelle and TPLF remains defiant, analysts fear capture of the city may not end the crisis.

12 hayto footimah aqayyare amixige sinni uddur fanah yeyxeeren.
24/11/2020

12 hayto footimah aqayyare amixige sinni uddur fanah yeyxeeren.

UAE, Tengele qarab imarat , itiyoppiyal yan carbi soolam faxximta yanamih seeco xayyosse.
23/11/2020

UAE, Tengele qarab imarat , itiyoppiyal yan carbi soolam faxximta yanamih seeco xayyosse.

More from Bloomberg Politics U.S. Moves to Ban Tech Exports to 89 Chinese Firms, Reuters... Singapore Bureaucrat Reflects on Mental Health in Covid Era Biden to Name Longtime Aide Blinken as Secretary of State Short Sellers Target Ping An Fintech Unit After Ant IPO Halt Top Diplomats Say Media Freed...

Tigray qande a saku dibro bahrixar magalaat Roket maysattaka abte sidocheeleaddah.
23/11/2020

Tigray qande a saku dibro bahrixar magalaat Roket maysattaka abte sidocheeleaddah.

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamarri xaagi raceena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category