Tesbih Media ተስቢህ ሚዲያ

Tesbih Media ተስቢህ ሚዲያ This is an Islamic Media that provide productions. በቻናላችን የተለያየ ይዘት ያላቸውን ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች እናቀርባለን፡፡

እንኳን አደረሰን!
11/03/2024

እንኳን አደረሰን!

17/10/2023

#ሃያቱሰሃባ 59ኛ ክፍል እነሆ ቀርቧል፤ ዛሬ ደግሞ ጃዕፈር ኢብኑ አቡ ጧሊብን ረ.ዐ እናስታውሳለን፡፡ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ! የተለያዩ ታሪኮችን እናቀ....

ትንሽ ስለ ሐረር እናውጋ...
17/10/2023

ትንሽ ስለ ሐረር እናውጋ...

በዛሬው ዝግጅት ስለምስራቃዊቷ ሐረር ከተማ የተሰናዳ ጥንቅር እናቀርብላችኋለን፡፡አስተያየታችሁን አካፍሉን! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውን....

17/10/2023

#ሃያቱሰሃባ 58ኛ ክፍል ይህን ይመስላል፤የዛሬው ሰሃባችን ደግሞ አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም ረ.ዐ ነው፡፡ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ...

ሃያቱ ሰሃባ - አቡ ኡበይዳህ ኢብኑልጀራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ)
25/09/2023

ሃያቱ ሰሃባ - አቡ ኡበይዳህ ኢብኑልጀራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ)

ዛሬ #ሃያቱሰሃባ ክፍል 57 ወደናንተ ደርሷል፤የእለቱ እንግዳችን ደግሞ አቡ ኡበይዳህ ኢብኑልጀራህ ረ.ዐ ነው፡፡ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም...

እየተዘነጋ ያለው የእስልምና ማዕዘን ... ዘካ
25/09/2023

እየተዘነጋ ያለው የእስልምና ማዕዘን ... ዘካ

ዛሬ ከእስልምና መሰረቶች አንዱ ስለሆነው ስለዘካ እናወጋለን፡፡አስተያየታችሁን አካፍሉን! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ!

43 የህክምና መጽሐፍትን፣ 24 የፍልስፍና መጽሐፍትን፣ 26 የፊዚክስ መጽሐፍትን፣ 31 የሐይማኖት መጽሐፍትን፣ 23 የሳይኮሎጂ መጽሐፍትን፣ 15 የሂሳብ መጽሐፍትን፣ 22 የሎጂክ መጽሐፍትንና ...
13/09/2023

43 የህክምና መጽሐፍትን፣ 24 የፍልስፍና መጽሐፍትን፣ 26 የፊዚክስ መጽሐፍትን፣ 31 የሐይማኖት መጽሐፍትን፣ 23 የሳይኮሎጂ መጽሐፍትን፣ 15 የሂሳብ መጽሐፍትን፣ 22 የሎጂክ መጽሐፍትንና 5 የቁርአን ተፍሲር መጽሐፍትን ያበረከተልንን ድንቅ ሰው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት 👇

ዛሬ ስለአስገራሚው ምሁር ኢብኑ ሲና የተሰናዳ ዝግጅት እናቀርብላችኋለን፡፡ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ተስቢህ ካፌን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ!

https://youtu.be/dEreV_RI5u0?si=uNaBxX3gVpJp2aIየአለማችን የመጀመሪያው ዩኒቨርስቲ አፍሪካ ውስጥ በ9ኛው ክፍለ ዘመን ተመስርቶ አሁንም ስራ ላይ አለ... ተጨማሪ ነ...
26/08/2023

https://youtu.be/dEreV_RI5u0?si=uNaBxX3gVpJp2aI
የአለማችን የመጀመሪያው ዩኒቨርስቲ አፍሪካ ውስጥ በ9ኛው ክፍለ ዘመን ተመስርቶ አሁንም ስራ ላይ አለ... ተጨማሪ ነገር ከላይ ያለውን ሊንክ ተጭነው ያግኙ

ዛሬ የአለማችንን የመጀመሪያውን ዩኒቨርስቲ በወፍ በረር እናስቃኛችኋለን፡፡ አስተያየታችሁን አካፍሉን!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesbih Media ተስቢህ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share