Mengesha Getahun

Mengesha Getahun ያገኘም ያጣና፣ ያጣም ያገኝና
ያስተዛዝበናል ይኸ ቀን ያልፍና Optimistic

07/11/2024
31/10/2024

ማርያም ፊደላችን
ፅድቁን ማንበቢያችን
የሁሉ መማሪያ
የአምላክ ማደሪያ

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hailu Worku, Ghonzact Tiem, Krishna Chaudhary, Rohmat Miz...
30/10/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hailu Worku, Ghonzact Tiem, Krishna Chaudhary, Rohmat Mizraha, Tyd Lay, Yan Yang, Su Rizal, حيدر علي, Mulie Muler

30/10/2024

እቅድህን ለማሳካት ትዕግስት ካለህ
ካሰብከው ትደርሳለህ!!

13/10/2024

ባለ ሁለት የቺብስ መጥበሻ ማሺን የሚሸጥ ያለው በዚህ ስልክ ይደዉልኝ
0913 21 2792

15/09/2024

ጋርመንት በጋራ የመጀመር ፍላጎት ያለው ሰው በዉስጥ ያናግረኝ የስራ ቦታ አዲስአበባ ነው። ሰሞኑን ይህን ሀሳብ አነስቼ ነበር እና ብዙ ሰዎች ፍላጎት እንዳላቸው በዉስጥም በኮሜንትም መልእክቶች እየደረሱኝ ነዉ እና በመደራጀት ለምሳሌ ከ10 እስከ 20 ሰዉ ብንሆን በሰፊዉ ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች መጀመር ይቻላል ብዬ አስባለሁ አስኪ ሁላችሁም በተለይ የጋርመንት ሙያተኞች እዚህ ላይ ሀሳብ ስጡበት እና ተገናኝተን ወደትግበራ መግባት እንችላለን።ስልካችሁንና አድራሻችሁን በዉስጥ አስቀምጡልኝ telegram channel. https://t.me/+iPqjOykgYukwNjlk

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913212792

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mengesha Getahun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mengesha Getahun:

Videos

Share