
26/01/2025
ጋብሪኤሊ ሚራንዳ (የኢንደሪክ ባለቤት)፡
"ኢንደሪክን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው የእግር ኳስ ተጫዋች መሆኑን አላውቅም ነበር፣ እሱ ብቻውን በገበያ አዳራሽ ውስጥ ተቀምጦ ነበር እናም ሳየው 'ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው አለኩኛ:: መልክ እና ባህሪ አለው ይህ ሰው የህይወቴ ሰው ነው እናም ወደፊቴም አብሬ ከሱ ጋር እንደምሆን አሰብኩ...በመጀመሪያ እይታ ፍቅር ያዘኝ ከዚያም የፓልሜራስ ተጫዋች መሆኑን ተረዳሁ::"